የዐምሐራ ሕዝባዊ ግምባርና የተፈጠሩ ብዥታዎች – ከይኄይስ እውነቱ

28/05/2023  የዐምሐራ ሕዝብ ኢትዮጵያ ላይ ላለፉት 32 የግፍና የሰቈቃ ዓመታት በተለይም በቅርቡ 5 ዓመታት የዘር ማጥፋት፣ የጅምላ ጭፍጨፋ፣ በሰብአዊነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች፣ የጦር ወንጀሎች፣ ዘር የማፅዳት ወንጀል፣ በሚሊዮኖች ከቤትና ንብረት መፈናቀል፣ ግዙፍ ዝርፊያዎች፣ በቤተ እምነቶቹ ቀጥተኛ ጣልቃ ገብነት በማድረግና ባሠማራቸው ቅጥረኞች አማካይነት ሊጠገን የማይችል በታሪክ ተወዳዳሪ የሌላቸው ጥፋቶች፣ በረሃብና በኑሮ ውድነት፣ ነውሮችና ማዋረዶች በጭራቅ ዐቢይና […]

በአዲስ አበባ እና በደብረ ኤሊያስ የተፈፀሙትን ጥቃቶች በጥብቅ እናወግዛለን! – (የአማራ ሕዝባዊ ግንባር (አሕግ))

27/05/2023  የአማራ ሕዝባዊ ግንባር(አሕግ)/ Amhara Popular Front (APF) (ግንቦት 19 ቀን 2015 ዓ.ም.)በአማራ ጥላቻ እና ጥቃት ላይ የበቀለው ዘረኛው ስርዓት ፣ በአማራው ሕዝብ ላይ ላለፉት 30 ዓመታት ሲያደርሰው የኖረው ሁለንተናዊ  ጥቃት ወደለየለት የዘር ጭፍጨፋ እና የኃይማኖት ተቋማት ጥቃት ተሸጋግሯል።  ለዚህ በወለጋ ካለው ሁኔታ በተጨማሪ፣ ግንቦት 18 እና 19 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ በሙስሊም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን […]

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተወሰኑ ተቋማት አገልግሎቶችን ለግል ተቋማት በውክልና አስተላልፎ ሊያሰራ ነው   – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 29, 2023 በአማኑኤል ይልቃል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ያሉ መስሪያ ቤቶች፤ የተወሰኑ ስራዎቻቸውን በውክልና ለግል ተቋማት አስተላልፈው (outsource) ሊያሰሩ ነው። በዚህ አሰራር ምክንያት ከስራቸው የሚነሱ የከተማ አስተዳደሩ ሰራተኞችን ወደ ሌሎች መስሪያ ቤቶች ለማዘዋወር እና “በሚፈልጉበት የስራ መስክ” እንዲሰማሩ ለመደገፍ መታሰቡም ተገልጿል። አዲሱን አሰራር ተግባራዊ የማድረግ ሂደትን እየመራ ያለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ […]

A New Era of Redefining How Africa Deals With Health, Humanitarian and Climate Crises  – Africa CDC (Press Release) 12:48

Launch of Partnership between World Health Organization (WHO) and Africa Centres for Disease Control and Prevention (Africa CDC) Geneva, 25 May 2023 | From humanitarian crises triggered by conflict to climate-change induced disasters, Africa deals with over 100 disease outbreaks every year. To tackle these challenges, the Africa Centres for Disease Control and Prevention (Africa CDC) […]

News: UN honors two Ethiopian peacekeepers posthumously  – Addis Standard 10:06

MAY 29, 2023 Ethiopian Peacekeepers. Photo: Ethiopian Embassy/London Addis Abeba – The UN has honored two Ethiopian peacekeepers posthumously with the Dag Hammarskjold Medal at the UN Headquarters during a ceremony to observe the International Day of United Nations Peacekeepers and mark the 75th anniversary of UN Peacekeeping on Thursday, 25 May. Major Adnew Eshetu Habteseilasse, […]

Op-ed: The downfalls of finding national pride in Ethiopian beauty  – Addis Standard 09:13

MAY 29, 2023 By Helen Bezuneh Addis Abeba – In 2009, Chuna Okok, a 22 year old university student from Gambella, won the title of Miss Ethiopia, a yearly beauty pageant in Addis Abeba. Standing aside the fairly light skinned and long-haired first and second runner ups, Okok’s appearance stood out. To the surprise of viewers, […]

AU adopts roadmap to resolve conflict in Sudan  – IOL 05:43

South Sudanese government soldier stands outside the military headquarters, after government forces retook the provincial capital of Bentiu, in Unity State, South Sudan, from rebel forces. The AU’s commission of inquiry into human rights violations in South Sudan’s civil war has fingered President Salva Kiir as bearing personal responsibility. File photo: Supplied Addis Ababa – […]

የአማራ ገበሬዎች ተቃውሞ በባህር ዳር

May 29, 2023  የአማራ ገበሬዎች ተቃውሞ በባህር ዳር በዛሬው ዕለት በባህር ዳር ከተማ ከተለያዩ ቦታዎች የተሰባሰቡ የአማራ አርሶአደሮች በአፈር ማዳበሪያ እጦት ምክንያት ማረስ አልቻልንም ፣እህል የምንዘራበት ወቅት አለፈብን እንዲሁም የአማራን ገበሬ ሆን ተብሎ እንዲዳከም እየተሰራ ነው በማለት ተቃውሟቸውን አሰምተዋል ። የአማራ ወጣቶች ማህበር በአፈር ማዳበሪያ ላይ የሚሰራው ደባና ሸፍጥ አንዱ የአማራን ህዝብ የማዳከም ፣የማደኸየት እና […]

በምዕራብ ሸዋ ዞን ከ1 ሚሊየን አንድ ጊዜ ሊከሰት የሚችለው የበቅሎ መውለድ አጋጣሚ መከሰቱ ተነገረ

May 29, 2023 – Konjit Sitotaw  በምዕራብ ሸዋ ዞን ከ1 ሚሊየን አንድ ጊዜ ሊከሰት የሚችለው የበቅሎ መውለድ አጋጣሚ መከሰቱ ተነገረ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ባኮ ቲቤ ወረዳ ከወትሮ በተለየ መልኩ አንዲት በቅሎ ከአምስት ቀናት በፊት መውለዷን የወረዳው ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ገልጿል። የበቅሎዋ ባለቤት ብርሃኑ ተምትሜ፤ በ2014 የገዟትን በቅሎ ለጭነት አገልግሎት ሲጠቀሙባት መቆየታቸውን ተናግረዋል። ነገር ግን የበቅሎዋ ሆድ […]

Innovation: Ethiopian Students won third prize in global final Huawei ICT competition in China  – Addis Standard 05:21

MAY 29, 2023 Addis Abeba – Ethiopian students won third prize in the 7th Huawei ICT Competition Global Final, which took place in Shenzhen, China, from May 24 to May 28, 2023. 146 teams from 36 countries participated in the tournament. Two teams each with three members participated in the practical track (which encompasses datacom, security, WLAN, […]