Ethiopia protesters gather in Tigray to demand their land back, removal of ‘invading forces’  – Jurist 22:26

Tue, 23 May 2023 News © WikiMedia (Annette Dubois)Ethiopia protesters gather in Tigray to demand their land back, removal of ‘invading forces’ Edwin Gakunga | Kenya School of Law, KE MAY 23, 2023 10:16:42 PM Thousands of individuals displaced by the conflict in Tigray, Ethiopia Tuesday took to the streets in demonstrations, demanding a prompt return […]

Different setting and script, but Sudan war shaping up like Ethiopia’s Tigray conflict  – News24 01:57

https://imasdk.googleapis.com/js/core/bridge3.575.0_en.html#goog_1157045776Play Video 1 day ago1:52 Fears of humanitarian disaster as more than a million flee Sudan International pressure remains the only way to stop the war in Sudan. A coalition of Sudanese lawyers, academics, and human rights activists plead to the UN for more support for negotiations. The Sudan war has similar negative impacts on […]

Liberator to oppressor: 30 years under Isaias Afwerki  – Deutsche Welle 01:43

POLITICSAFRICA Liberator to oppressor: 30 years under Isaias Afwerki Isaac Kaledzi 05/23/2023May 23, 2023 Isaias Afwerki once was hailed as Eritrea’s independence hero. But over the past three decades, his policies have pushed the country into isolation, leading to two-thirds of the country living below the poverty line. Isaias Afwerki was celebrated as a national […]

ቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ አወጣ

May 24, 2023  ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው የርክበ ካህናት መደበኛ ስብሰባውን ከግንቦት 1 ቀን 2015ዓ.ም. ጀምሮ እስከ […]

አፈናው ቀጥሏል ፡ የማኅበረ ቅዱሳን የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ ታሰሩ

May 24, 2023 – መጋቤ ብርሃናት ቀሲስ ሙሉቀን ብርሃኑ በጸጥታ አካላት ተይዘው ሜክሲኮ በሚገኘው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ውስጥ ይገኛሉ ! የማኅበረ ቅዱሳን የሕዝብ ግንኙነት እና ትብብር አገልግሎት ማስተባበሪያ ም/ኃላፊ የሆኑት መጋቤ ብርሃናት ቀሲስ ሙሉቀን ብርሃኑ ዛሬ ግንቦት 16 ቀን 2015 ዓ.ም ከቤታቸው ወደ ሥራ ብለው ከወጡ በኋላ ስልካቸው የተዘጋ እና መገኘት ያልቻሉ ሲሆን ከምሽቱ 12:00 ሰዓት […]

እስረኞችን ለማስለቀቅ በተሰነዘረ ጥቃት አራት ሰዎች መገደላቸው ተሰማ

May 24, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና በበቆጂ ከተማ እስረኞችን ለማስለቀቅ በተሰነዘረ ጥቃት አራት ሰዎች መገደላቸው ተሰማ በበቆጂ ከተማ እስረኞችን ለማስለቀቅ በተሰነዘረ ጥቃት አራት ሰዎች መገደላቸው ተሰማ ኢዮብ ትኩዬ ቀን: May 24, 2023 የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በየትኛውም አካባቢ ጥቃት የለም ሲል አስተባብሏል በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን በቆጂ ከተማ ማንነታቸው በግልጽ ያልታወቁ ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት አራት ስዎችን ሲገድሉ በፖሊስ ጣቢያ የነበሩ የተወሰኑ እስረኞችን ማስለቀቃቸው ተሰማ። ሪፖርተር ያነጋገራቸው […]

ሕወሓት የምርጫ ቦርድ ውሳኔን በመቃወም ቅሬታውን ለአፍሪካ ኅብረት አስገባ

May 24, 2023 – EthiopianReporter.com  ዜና ሕወሓት የምርጫ ቦርድ ውሳኔን በመቃወም ቅሬታውን ለአፍሪካ ኅብረት አስገባ ሕወሓት የምርጫ ቦርድ ውሳኔን በመቃወም ቅሬታውን ለአፍሪካ ኅብረት አስገባ ዮሐንስ አንበርብር ቀን: May 24, 2023 Share የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) የሕጋዊ ሰውነት ጥያቄ ላይ ያሳለፈውን ውሳኔ በመቃወም፣ ቅሬታውን ለአፍሪካ ኅብረት ማስገባቱን ሊቀመንበሩ ደብረፂዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) ተናገሩ። የሕወሓት ሊቀመንበር […]

ዩኒቨርሲቲዎች በዋጋ ግሽበት ምክንያት ተማሪዎቻቸውን መመገብ በማይችሉበት ደረጃ ላይ መሆናቸው ተነገረ

May 24, 2023 – EthiopianReporter.com  ማኅበራዊ ዩኒቨርሲቲዎች በዋጋ ግሽበት ምክንያት ተማሪዎቻቸውን መመገብ በማይችሉበት ደረጃ ላይ መሆናቸው ተነገረ ዩኒቨርሲቲዎች በዋጋ ግሽበት ምክንያት ተማሪዎቻቸውን መመገብ በማይችሉበት ደረጃ ላይ መሆናቸው ተነገረ ሳሙኤል ቦጋለ ቀን: May 24, 2023 በተማሪ 22 ብር ቢመደብም ወጪው ግን 89 ብር መድረሱ ተጠቁሟል ለተማሪ ምገባ የሚመደብላቸው ገንዘብ በዋጋ ግሽበት ምክንያት ዝቅተኛ እየሆነ በመምጣቱ፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት […]

በፀጥታ ኃይሎች የንግድ ቤታቸው የፈረሰባቸው በርካታ አካል ጉዳተኞች ለልመና ጎዳና ልንወጣ ነው አሉ

May 24, 2023 – Konjit Sitotaw በፀጥታ ኃይሎች የንግድ ቤታቸው የፈረሰባቸው በርካታ አካል ጉዳተኞች ለልመና ጎዳና ልንወጣ ነው አሉ  (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ልዩ ሥሙ ከረሚላ ፋብሪካ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ከ2001 ጀምሮ ቋሚ ቦታ እስከሚሰጠን በጊዜያዊነት ሥንሰራ ነበር ያሉ በርካታ የአካል ጉዳተኞች፤ የሥራ ቦታችን በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በለሊት በመፍረሱ እና […]

ከአገልግሎት በኃላ የሚጣሉ ፕላስቲክ ኮዳዎች ለዳግም አገልግሎት

May 24, 2023 – DW Amharic በድሬደዋ አብዛኛው ነዋሪ ዘንድ በስፋት ጥቅም ላይ የሚውሉ የታሸጉ ውኃን የሚይዙ ፕላስቲክ ኮዳዎች ከአገልግሎት በኃላ እዚህም እዚያም በመጣላቸው ሳቢያ የከተማዋ የፍሳሽ መውረጃዎችን ከመድፈን ባለፈ ወደ ዋባ ዋና መንገዶች ወጥተው በገፅታዋ ላይ እየፈጠሩ ያሉትን አሉታዊ ተፅዕኖ መታዘብ ብዙም ከባድ አይደለም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ