የአንተኒ ብሊንከን የኢትዮጵያ ጉብኝት ፋይዳ ትንታኔ

March 21, 2023 – VOA Amharic  የዩናይትድ ስቴትሱን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንተኒ ብሊንከን የኢትዮጵያ ጉብኝት፤ የሁለቱን ሀገሮች ያለውን ግንኙነት መልሶ ለማደስና ቀድሞ ወደነበረው ደረጃ የመመለስ አንደምታ እንዳለው አንድ ምሑር ተናገሩ። በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ምክኒያት የሁለቱ ሀገሮች ግንኙነት ሻክሮ ቆቷል የሚል እምነት ያላቸው በኒው ዮርኩ አዮና ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ጥናት ተባባሪ ፕሮፌሰር ዶ/ር ደረሰ ጌታቸው፤ የብሊንከን ጉብኝ የሰሜን ኢትዮጵያ […]

በቱሪዝም ዘርፉ ላይ የተጣለው የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲነሳ ተጠየቀ

March 21, 2023  የኢትዮጵያ ቱሪዝም አስጎብኝዎች ማኅበር በዘርፉ ላይ የተጣለው የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲነሳ ጥሪ አቀረበ። የቱሪዝም ዘርፉ በተለያዩ ችግሮች ተፅዕኖ ስለደረሰበት፣ መንግሥት ተጨማሪ እሴት ታክስን በማንሳት ዘርፉ እንዲያንሰራራ ማገዝ አለበት በማለት የኢትዮጵያ አስጎብኝዎች ማህበር ፕሬዚዳንት ወይዘሮ አንድነት ዘለቀ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል፡፡ ማኅበሩ ይህን ጥያቄ በተለያዩ መድረኮች ለመንግሥት አካላት ቢያቀርብም፣ ምላሽ እንዳልተገኘና በተሻሻለው ረቂቅ የተጨማሪ […]

የባሌ አባገዳዎች በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ላይ ተቃውሟቸውን አሰሙ

March 21, 2023 – VOA Amharic  በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን መዳ ወላቡ የተባለው ቦታ “የኦዳ ሮባ መገኛ እና የስኮ እና መንዶ መቀመጫ በመሆኑ ወደ ምስራቅ ቦረና መካለል የለበትም” ሲሉ አባ ገዳዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች አቤቱታ አሰሙ። ቅሬታቸውንም ለፌዴራል እና ለኦሮሚያ ክልል መንግሥት ማቅረባቸውን የገለፁት አባ ገዳዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች ከመንግሥት አካላት መልስ እየተጠባበቁ እንደሆነ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። […]

ሕወሓት፣ የኤርትራ ሰራዊት፤ የአማራ ልዩ ኃይልና መከላከያ በአሜሪካን አረመኔ ተብለው ተወገዙ March 21, 202 አንቶኒ ብሊንከን የ2022 የአሜሪካንን አለም አቀፍ የሰብዐዊ መብት ሪፖርት ይፋ ያደረጉ ሲሆን በንግግራቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ መከላከያ ሰራዊት አባላት፣ የኤርትራ መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ሃይሎች እና የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ሃይሎች አሰቃቂ ወንጀል መፈጸማቸውን አረጋግጫለሁ ። እነዚህን አረመኔያዊ ድርጊቶች አወግዛለሁ ብለዋል ። በቀጥታ ስርጭት […]

ኢትዮ 251 ሚዲያ ተዘረፈ!

 20/03/2023  ኢትዮ 251 ሚዲያ ተዘረፈ! ሙሉጌታ አምበርብር ኢትዮ 251 ሚዲያ ካሜራን ጨምሮ ሙሉ የሚዲያ ንብረቶቹን ተዘረፈ።ዘረፋው የተፈጸመው ትናንት ዕሁድ መጋቢት 10/2015 ዓም “ጠንካራ ጥበቃ” ባለውና መሐል አራት ኪሎ ድንቅ ሥራ ኮምፕሌክስ ላይ በሚገኘው የድርጅቱ ስቱዲዮ ነው። በተፈጸመው ዘረፋም የድርጅቱ መገልገያ የነበሩ አራት ዘመናዊ ካሜራዎች፣ ኔክማይክ፣ ዙመር እና ሌሎችም መገልገያ ቁሳቁሶች ተዘርፈዋል። ቁሳቁሶቹ ከ”ኢትዮ 251″ በተጨማሪ፤ […]

የዚህን ሰውዬ እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ ላለመስማት የት ልሂድ? – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

19/03/2023  የአእምሮ ህመም ዓይነቱና መጠኑ ብዙ መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ ወደምሁራን ሰፈር ሳንዘልቅ እኛ የሙያው ባይተዋሮችም በተሞክሮና በተጨማሪ ንባቦች በዚሁ በአእምሮ ህመምና በሌሎችም አካላዊና ሥነ ልቦናዊ(አእምሯዊ) ደዌያት ዙሪያ የማይናቅ ዕውቀት እንደሚኖረን ግልጽ ነው፡፡ ስልሣና ሰባ ዓመታትን በምድር ላይ ኖሬ ስለበሽታዎች ምንነትና ጉዳት አላውቅም ማለት በመሠረቱ ትናንት ኅልውናውን ያገኘውን ዘመናዊ ትምህርት ብቸኛ የዕውቀትና ግንዛቤ ምንጭ ማድረግ […]

War Crimes, Crimes Against Humanity, and Ethnic Cleansing in Ethiopia  – U.S Department of State 15:31

PRESS STATEMENT ANTONY J. BLINKEN, SECRETARY OF STATE MARCH 20, 2023 Ethiopia is now emerging from two years of a brutal conflict in the north, during which all parties committed atrocities.  With the November 2, 2022 cessation of hostilities agreement (COHA) in place, the fighting has stopped, human rights abuses in northern Ethiopia are significantly […]

Blinken, days after visit, finds ‘war crimes’ in Ethiopia

Issued on: 20/03/2023 – 17:46 Washington (AFP) – The United States has concluded that Ethiopian and Eritrean troops as well as rebels committed war crimes during the brutal two-year conflict, Secretary of State Antony Blinken said Monday, days after he visited Addis Ababa. Blinken, who had sounded upbeat in Ethiopia about the prospects for peace after a […]

#NewsAlert: US determines Ethiopian, Eritrean and Amhara forces committed crimes against humanity in Tigray; war crimes …  – Addis Standard 12:47

NewsAlert: US determines Ethiopian, Eritrean and Amhara forces committed crimes against humanity in Tigray; war crimes committed by all sides MARCH 20, 2023 Addis Abeba – Announcing the release of the 2022 Human Rights Report, the U.S. said it has determined that members of the Ethiopian National Defense Forces, Eritrean Forces and Amhara forces have committed “crimes […]

US: War crimes on all sides in Ethiopia’s Tigray conflict  – Associated Press 11:58

By MATTHEW LEE yesterday Secretary of State Antony Blinken departs a briefing on the 2022 Country Reports on Human Rights Practices at the State Department in Washington, Monday, March 20, 2023. (AP Photo/Andrew Harnik) WASHINGTON (AP) — The Biden administration announced Monday that it has determined all sides in the brutal conflict in Ethiopia’s northern […]