በግብፅ በኩል ስለህዳሴው ግድብ የሚንፀባረቀው አቋም ኋላቀርና ለዘመኑ የማይመጥን መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ
አቶ መለሰ ዓለም (አምባሳደር) ዜና በግብፅ በኩል ስለህዳሴው ግድብ የሚንፀባረቀው አቋም ኋላቀርና ለዘመኑ የማይመጥን መሆኑን የውጭ ጉዳይ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 12, 2023 የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል ኢትዮጵያ እየገነባችው ባለው የታላቁ የህዳሴ ግድብና በአጠቃላይ የዓባይ ወንዝን በተመለከተ በአንዳንድ ግብፃውያን ‹‹የሚንፀባረቀው አቋም ኋላቀር መሆኑ ብቻ ሳይሆን ለዘመኑ የማይመጥን ነው›› ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር […]
ኦርቶዶክስ ከክስ በፊት ጊዜያዊ ዕግድ የጠየቀችባቸው ሕገወጥ ተሿሚ ግለሰቦች ስሟንና ዓርማዋን እንዳይጠቀሙ ታገዱ
ዜና ኦርቶዶክስ ከክስ በፊት ጊዜያዊ ዕግድ የጠየቀችባቸው ሕገወጥ ተሿሚ ግለሰቦች ስሟንና ዓርማዋን እንዳይጠቀሙ… ኤልያስ ተገኝ ቀን: March 12, 2023 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም. አዲስ ቅዱስ ሲኖዶስ አቋቁመዋል በሚል ከክስ በፊት ጊዜያዊ ዕግድ ከጠየቀችባቸው ግለሰቦች ከሦስቱ ‹‹አባቶች›› በስተቀር፣ የተቀሩት የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዓርማንና ስም እንዳይጠቀሙ ጊዜያዊ የዕግድ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡ የቤተ […]
ዕግድ የተጣለባቸው ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎችና ተገልጋዮች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን ተናገሩ
በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 12, 2023 በአበበ ፍቅር በአዲስ አበባ ከተማ የባለ ሦስት እግር (ባጃጅ) ተሽከርካሪዎች ከየካቲት 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ አገልግሎት እንዳይሰጡ በመደረጋቸው፣ አሽከርካሪዎችና ተገልጋዮች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን ተናገሩ፡፡ የከተማዋ መንገድ ትራንስፖርት ባለሥልጣን ያለ ምንም ቅድመ ማስጠንቀቂያ ‹‹አትሠሩም›› ብሎ ማገዱ ‹‹ከፍተኛ መደናገጥ ፈጥሮብናል›› ሲሉ አሽከርካሪዎች ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ ስሙ እንዳይጠቀስ የጠየቀ የባለ ሦስት እግር […]
በቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ሳቢያ የተቸገሩ ሰዎች በሕገወጥ አደን መሰማራታቸው ተገለጸ
March 12, 2023 – EthiopianReporter.com ማኅበራዊ በቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ሳቢያ የተቸገሩ ሰዎች በሕገወጥ አደን መሰማራታቸው ተገለጸ ኢዮብ ትኩዬ ቀን: March 12, 2023 በፓርኩ ገና ሙሉ ለሙሉ ጥናት ሳይደረግ 51 ብርቅዬ የዱር እንስሳት በድርቅ ሞተዋል ተብሏል በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ከብቶቻቸው ያለቁባቸው ሰዎች ለከፋ የምግብ ችግር በመጋለጣቸው፣ በዞኑ በሚገኘው ቦረና ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ በሕገወጥ […]
ባንኮች በሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት ለተሰማሩ ባለሀብቶች ልዩ ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ
በኤልያስ ተገኝ March 12, 2023 ባንኮች በሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት ለተሰማሩና ለሚሰማሩ የአገር ውስጥ ባለሀብቶች ልዩ ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ፡፡ በሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት የተሰማሩ ባለሀብቶች ለልማት የወሰዱትን መሬት ከመመንጠር አንስቶ ማሽኖችን ተከራይቶ ለማስገባት፣ በሔክታር ከፍተኛ የገንዘብ ወጪ እንደሚጠይቅ፣ ከዚህም በተጨማሪ ወደ እርሻ ቦታ የሚወስዱ መንገዶችን መገንባት ሌላው የሚጠበቅባቸው ተግባር ስለሆነ የባንኮች ድጋፍ ያስፈልግቸዋል ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ ፍራፍሬና አትክልት […]
በኦሮሚያ አምስት ዞኖች ለአርሶ አደሮች የቀረቡ ኮምባይነሮች አገልግሎት መስጠት አለመቻላቸው ቅሬታ አስነሳ
ማኅበራዊ በኦሮሚያ አምስት ዞኖች ለአርሶ አደሮች የቀረቡ ኮምባይነሮች አገልግሎት መስጠት አለመቻላቸው ቅሬታ አስነሳ ዳዊት ቶሎሳ ቀን: March 12, 2023 ለ77 ኮምባይነሮች ግዥ ከ362 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል ሃያ ኮምባይነሮች በባንክ ተወርሰዋል በኦሮሚያ ክልል አምስት ዞኖች ለሞዴል አርሶ አደሮች የቀረቡ ኮምባይነሮች አገልግሎት መስጠት ባለመቻላቸው ምክንያት፣ ለችግር መጋለጣቸውን የአካባቢው አርሶ አደሮች አስታወቁ፡፡ በክልሉ በሚገኙ አምስት አካባቢዎች […]
ብሔራዊ የፀረ ሙስና ኮሚቴ የሥራ መደራረብና የፋይናንስ እጥረት ማነቆ እንደሆኑበት አስታወቀ
March 12, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና ብሔራዊ የፀረ ሙስና ኮሚቴ የሥራ መደራረብና የፋይናንስ እጥረት ማነቆ እንደሆኑበት አስታወቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 12, 2023 በቀረቡ ጥቆማዎች የተከሰሱ ሰዎች ከአንድ ሺሕ በላይ መሆናቸው ተገልጿል የፌዴራል መንግሥት በአገር ደረጃ እየተንሰራፋ እንደመጣና የአገር ደኅንነት ሥጋት ደቅኗል ያለውን የሙስና ድርጊት ለመቀነስ በኅዳር 2015 ዓ.ም. ያቋቋመው ብሔራዊ የፀረ ሙስና ኮሚቴ፣ ሥራውን በሚጠበቅበት ልክ […]
መንግሥት ከሽግግር ፍትሕ በፊት ሰላምን እንዲያስቀድም የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥሪ አቀረቡ
ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 12, 2023 በኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ተፈጸሙ የተባሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችንና ቁርሾዎችን አግባብነት ባለው መንገድ ለመፍታት ያግዛል ለተባለለት የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ፣ የግብዓት መሰብሰቢያ ሰነድ ላይ ሐሳባቸውን እንዲሰጡ የተጠሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ መንግሥት ከሽግግር ፍትሕ በፊት የአገርን ሰላም ያስቀድም ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በቀደሙት ጊዜያት ተከናውነዋል የተባሉ ኢፍትሐዊ የሆኑና በቁርሾ የተሞሉ ታሪኮችን የሽግግር ፍትሕ ሥርዓት […]
ከሞት ጋር የተጋፈጡት የቦረና አርብቶ አደሮች
የቦረና አርብቶ አደሮች ያሉበት ችግር በአፋጣኝ ዕልባት ካላገኘም ለሕይወታቸው ሥጋት መፍጠሩን በፍርኃት ይናገራሉ ማኅበራዊከሞት ጋር የተጋፈጡት የቦረና አርብቶ አደሮች ሔለን ተስፋዬ ቀን: March 12, 2023 ‹‹ከ200 ከብቶች የቀረችኝ አንድ ብትሆንም ድምጿን መስማት ብቻ ዕፎይታ ይፈጥርልኛል›› በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ ዳስ ወረዳ ነዋሪ የሆኑት አቶ ጃተሚ ሶራ፣ የዛሬን አያድርገውና በነበሯቸው 200 ከብቶች ሁሉ በእጁ፣ ሁሉ በደጁ ተብለው አሥር ልጆቻቸውንም ሳይቸገሩ ማሳደጋቸውን ያስታውሳሉ፡፡ በዞኑ […]
በድርቅ ለተጠቁ የቦረና ወገኖች ምንም አይነት እርዳታ ከኔ እውቅና ውጪ እንዳይሰጥ ሲል የኦሮሚያ ክልል ከለከለ !
March 12, 2023 በቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ድጋፍ ለማድረግ በቡድንም ሆነ በተናጠል መሰብሰብ እንደማይፈቀድ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ማሳሰቢያ አወጣ። የሚሰበሰበዉን ድጋፍ በአግባቡ ለማስተዳደር፣ ፍትሓዊ በሆነና ግልፅነት ባለዉ መንገድ ለችግር ለተጋለጡ ወገኖቻችን ተደራሽ ለማድረግ ከዚህ ቦኋላ ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እዉቅና ዉጭ በቡድንም ሆነ በተናጠል ድጋፍ ማድረግ አይፈቀድም ብሏል። ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ ማሳሰቢያ በክልሉ […]