በደቡብ ክልል በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ በወላይታ ዞን ከፍተኛ የሕግ ጥሰቶች መፈጸማቸው ተገለጸ

ዜና በደቡብ ክልል በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ በወላይታ ዞን ከፍተኛ የሕግ ጥሰቶች መፈጸማቸው ተገለጸ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 5, 2023 ቦርዱ ውድቅ ለተደረገው የወላይታ ዞን ሕዝብ ድምፅ ተጨማሪ ገንዘብ ያስፈልገኛል ብሏል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም. ባካሄደው ሕዝበ ውሳኔ፣ በወላይታ ዞንና በሌሎች አካባቢዎች ከጅምሩ በታዩ ክፍተቶች ላይ […]

በሶማሌ ክልል ዳዋ ዞን የተከሰተው ድርቅ ከአቅም በላይ መሆኑ ተነገረ

ዜናበሶማሌ ክልል ዳዋ ዞን የተከሰተው ድርቅ ከአቅም በላይ መሆኑ ተነገረ ዮናስ አማረ ቀን: March 5, 2023 በሶማሌ ክልል ዳዋ ዞን አስተዳደር ባጋጠመው ድርቅ በርካታ እንስሳት መሞታቸውን፣ የሰዎችን ሕይወት አደጋ ላይ መጣሉንና ከአቅም በላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ከኦሮሚያ የቦረና ዞን ጋር የሚዋሰነው ዞኑ፣ በድርቅ የተነሳ ከሚሞቱ እንስሳት አልፎ ሰዎች ለሆስፒታል እየተዳረጉ መሆኑን ገልጿል፡፡ የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ […]

በትግራይ 28 አባላት የሚኖሩት የሽግግር መንግሥት እንዲመሠረት ተወሰነ

ዜና በትግራይ 28 አባላት የሚኖሩት የሽግግር መንግሥት እንዲመሠረት ተወሰነ ዮሐንስ አንበርብር ቀን: March 5, 2023 የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት ከሕወሓት ይሰየማል በትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ለማቋቋም ለሁለት ቀናት የተካሄደው ሕዝባዊ ኮንፈረንስ፣ ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሕዝብን ከሚወክሉ ተቋማት የሚውጣጡ 28 አባላትን የሚይዝ ካቢኔ እንዲመሠረት ተወሰነ። ይህ ውሳኔ ወደ ትግበራ የሚገባው የፌዴራል መንግሥትን ይሁንታ ካገኘ በኋላ ነው ተብሏል። ለሁለት ቀናት የተካሄደው ሕዝባዊ […]

በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤቶች ቆጠራ ሊጀመር ሲሆን ሕንፃዎች ቆጠራ እየተደረገ ነው

March 5, 2023 – EthiopianReporter.com  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈድና ቁጥጥር ባለሥልጣን በጅምር የቀሩ ሕንፃዎችን ጨምሮ፣ አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ ሕንፃዎችን ቆጠራ እያደረገ መሆኑ ታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ተጀምረው የቆሙ ሕንፃዎችን መረጃ ሰብስቦ መያዝ ተፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ቆጠራ እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ ከሁለት ዓመታት በፊት ይህ ዓይነቱ መረጃ ተሰብስቦ የነበረ ቢሆንም፣ የመረጃ አሰባበሰቡ የተደራጀ ባለመሆኑ ቅሬታዎች በመቅረባቸው የአሁኑ ቆጠራ መጀመሩን […]

Ethiopian Crown Council to honour Grange  – The Jamaica Observer 14:45

Mar 04, 2023 2:17 pm With Minister of Culture Olivia ‘Babsy’ Grange by his side, Prince Ermias Sahle Selassie greets Rastafarians gathered at Norman Manley International Airport, Kingston. KINGSTON, Jamaica (CMC) — Culture Minister Olivia Grange is being invested as a Dame Grand Cross of the Imperial Order of the Star of Honour of Ethiopia. […]

በአድዋ በአል ላይ ታፍሰው የታሰሩ ወጣቶች ፍርድ ቤት ቀርበው ሳይሆን በፖለቲካ ውሳኔ ይፈታሉ ተባለ

March 4, 2023 (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ 127ኛውን የዓድዋ ድል በዓል ለማክበር በተለያየ ቦታ የተሰባሰቡ ብዛት ያላቸው ሰዎች በተለያዩ ፖሊስ ጣቢያዎች ታስረው እንደሚገኙ አዲስ ማለዳ ከተለያዩ ምንጮች ሰምታለች፡፡ አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማትን የታተሙባቸው እንዲሁም የአጼ ሚኒሊክና እቴጌ ጣይቱን ምስል የያዙ ቲሸርቶችን በመልበሳቸው ብቻ ቤተሰቦቻችን ታስረውብናል የሚሉ ቅሬታ አቅራቢዎችን አዲስ ማለዳ አነጋግራለች፡፡ ዓድዋ በዓልን ለማክበር ፒያሳ የነበሩና […]

Ethiopia: Bishop Musié says Church in Africa needs radical conversion.  – Vatican News 19:41

AFRICA Ethiopia: Bishop Musié says Church in Africa needs radical conversion. The Church in Africa needs radical conversion to be open to dialogue, to build together a society that is marked by justice, reconciliation, and peace, said the Bishop of Emdeber Diocese, Ethiopia. Sheila Pires, Vatican News English Africa Collaborator – Addis Ababa, Ethiopia. Addressing […]

Ethiopia: Tax Reforms Boon to Govt but Bane to Businesses

Ninara / Flickr A view of Addis Ababa in December 2017. 4 MARCH 2023 The Reporter (Addis Ababa) OPINION By Samuel Bogale Whoever is in charge of the Ethiopian economy will have to work under strict budgetary constraints. In most years, the budget deficit amounts to less than two percent of the GDP. Even as the […]

Ethiopia: Awakening a Sleeping Giant – the Ethiopian Economy

4 MARCH 2023 The Reporter (Addis Ababa) OPINION By Shana Gourdine Ethiopia is undoubtedly the economic giant of the Horn of Africa. Since time immemorial, the economy has experienced growth as indicated by its gross domestic product (GDP), gross national product (GNP), and per capita income. Growth projections are one of the key measures of a […]

Ethiopia: Nepotism, Cronyism Crippling Ethiopia’s Job Market

4 MARCH 2023 The Reporter (Addis Ababa) OPINION The issue of unemployment is one of the most frequently discussed subjects among government officials, academics, and employers in and of itself. Many people grow tired of hearing about it every time it becomes a major news subject because of how often it has been covered. Media outlets […]