የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በሸገር ከተማ ቢያንስ ሰባት መስጊዶች መፍረሳቸውን ገለጸ
May 20, 2023 – BBC Amharic ከ 9 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ ቢያንስ ሰባት መስጊዶች መፍረሳቸውን ለቢቢሲ ገለጸ። ምክር ቤቱ ባለፉት ሳምንታት አዲስ በተቋቋመው በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ በሚገኘው የሸገር ከተማ አስተዳደር ውስጥ ፈረሱ ስላላቸው መስጊዶች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ጽፏል። ሸገር ከተማ ተብሎ በኦሮሚያ ክልል እንደ አዲስ በተዋቀረው አካባቢ […]
ህወሓት የምርጫ ቦርድ ውሳኔ ‘ከፕሪቶሪያው ስምምነት ውጪ ነው’ በማለት ተቃወመ
May 20, 2023 – BBC Amharic 17 ግንቦት 2023 ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሕጋዊነቱ እና ንብረቶቹ ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት እንዲመለስ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ መደረጉ ከፕሪቶሪያው ስምምነት ውጪ ነው በማለት ተቃወመው። በትግራይ የተካሄደው ጦርነት መቀስቀሱን ተከትሎ ህወሓት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሽብርተኛ ቡድን ተብሎ መሰየሙ እና በምርጫ ቦርድም የነበረው እውቅና ተሰርዞ ሕገ […]
ኤርሚያስ መኩሪያን ጨምሮ 20 አማራዎች በመከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ መምሪያ ታፍነው እንደሚገኙ ታወቀ!
May 20, 2023 – Konjit Sitotaw ኤርሚያስ መኩሪያ ግንቦት 4 ቀን 2015 ዓ.ም ከቤቱ በመውጣት ወደ መርካቶ እየተጓዘ በነበረበት ወቅት የመከላከያ ኮማንዶዎችና የደህንነት አባላት አፈና እንደተፈፀመበት ይታወቃል። ከዚህ ዕለት ጀምሮ ቤተሰቦች በሁሉም እስር ቤቶች ቢያንኳኩም የት እንዳለ ለማወቅ አልተቻለም ነበር። ከወታደራዊ ምንጮቻችን እንዳረጋገጥነው፤ ኤርሚያስ መኩሪያን ጨምሮ 20 አማራዎች ሳር ቤት በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ መምሪያ ቅጥር ግቢ […]
የዋጋ ንረቱ ደብል ዲጂትና ጠንካራ ሆኗል ! – የምግብ ነክ ዋጋ ንረት 34.5 በመቶ፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎች ዋጋ ንረት 32.5 በመቶ ደርሷል
May 20, 2023 – Konjit Sitotaw የዋጋ ንረት . . . ኢትዮጵያ ” አሁንም የዋጋ ንረቱ ደብል ዲጂትና ጠንካራ ሆኖ ቀጥሏል ” – አቶ አህመድ ሽዴ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ረቡዕ ለህ/ተ/ም/ቤት የሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸውን እና ታጠሪ ተቋማትን የ9 ወራት የአፈፃፀም ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት ፥ በመጋቢት ወር አገራዊው አጠቃላይ የፍጆታ ዕቃዎች የዋጋ ግሽበት 33.7 በመቶ መድረሱን […]
” አዲስ ተሽከርካሪዎች ገበያ ላይ የሚሸጡበት ዋጋ እና የሚቆርጡት ደረሰኝ ሰፊ ልዩነት እንዳለው በጥናት አረጋግጠናል ” – የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ
May 20, 2023 – Konjit Sitotaw ” አዲስ ተሽከርካሪዎች ገበያ ላይ የሚሸጡበት ዋጋ እና የሚቆርጡት ደረሰኝ ሰፊ ልዩነት እንዳለው በጥናት አረጋግጠናል ” – የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጠን ጋር በመሆን በተሽከርካሪዎች ግብይትና አሰራር ዙሪያ ትላንት መግለጫ ሰጥቶ ነበር። በመግለጫው የተሽከርካሪዎች ግብይት መሬት ላይ ያለው እውነታንና መንግስት ማግኘት […]
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከ30 በላይ ወረዳዎች እጅግ አስከፊ የሰላም ችግር ውስጥ ናቸው – ታዬ ደንደኣ
May 20, 2023 በሰሜን ሸዋ ዞን ከ30 በላይ ወረዳዎች እጅግ አስከፊ የሰላም ችግር ውስጥ መሆናቸው ተገለጸ (አዲስ ማለዳ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከሰላሳ በላይ ወረዳዎች እጅግ አስከፊ በሆነ የሰላም ችግር ውስጥ መሆናቸውን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እና የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደኣ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው ይህን ያሉት የትውልድ አካባቢያቸው እና በፓርላማ ወደ ወከላቸው […]
Congressman advocates for Ethiopia’s exclusion from Agoa, international lending – The Reporter 04:22
News Congressman advocates for Ethiopia’s exclusion from AGOA, international lending By Ashenafi Endale May 20, 2023 Member of the United States Congress wants Ethiopia to remain excluded from the African Growth and Opportunity Act (AGOA) trade preferences until the Ethiopian government investigates alleged diversions of humanitarian aid in Tigray Regional State. Congressman Brad Sherman urged […]
News: Interim president accuses Eritrean forces of blocking AU monitoring mission in Tigray – Addis Standard 06:26
MAY 20, 2023 Addis Abeba – The interim president of Tigray region, Getachew Reda, has said the Eritrean forces who have still occupied parts of Tigray are obstructing the African Union appointed Monitoring, Verification and Compliance Mission (MVCM) from carrying out its work within the region. “Last week, the Eritrean forces prevented the monitoring team from […]
Ethiopia must halt unilateral dam filling: Arab leaders – Ahram Online 06:22
Amr Kandil , Saturday 20 May 2023 Arab leaders at the 32nd Arab Summit held in Jeddah on Friday called on Ethiopia to refrain from the unilateral filling and operation of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), which would harm the water interests of Egypt and Sudan. A general view of the Grand Ethiopian Renaissance Dam […]
Tigray disarmament reaches “critical stage”, 85% heavy weapons surrendered – The Reporter 04:22
News Tigray disarmament reaches “critical stage”, 85% heavy weapons surrendered By Ashenafi Endale May 20, 2023 – AU team plans to visit Humera and western Tigray – Tigray Region’s leader accuses Eritrea of trying to sabotage the peace process The African Union Monitoring, Verification, and Compliance Mission (AU-MVCM) says the Disarmament program of the Tigray […]
