Rejoinder: Opposition to gene-edited teff unfounded, misleading  ፟ Addis Standard 03:31

MAY 11, 2023 Researchers [in Bishoftu] are working to develop new teff varieties with favorable characteristics. Here they compare the seeds of new lines at the Center’s experimental field. Photo: Miklos Gaspar By Teshome Hunduma (PhD) @TeshomeHunduma Addis Abeba – I read a recent article about gene-edited teff – also called “aggressive gene-edited variety”, with great interest. If you have read […]

ዩናይትድ ኪንግደም ረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎችን ለዩክሬን ማስታጠቋን አረጋገጠች

11 ግንቦት 2023, 15:33 EAT ዩናይትድ ኪንግደም ከጦር አውሮፕላኖች ላይ የሚወነጨፉ የረጅም ርቀት ሚሳኤሎችን ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ ላለችው ዩክሬን መስጠቷን አረጋገጠች። አምራቹ የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ተቋም እንደሚለው ይህ ‘ዘ ስቶርም ሻዶ’ በመባል የሚታወቀው የረጅም ርቀት ሚሳኤል 250 ኪሎ ሜትር የመጓዝ አቅም አለው። ይህ ዩክሬን ዩናይትድ ኪንግደም እንድታስታጥቃት ስትጠይቅ የነበረው ሚሳኤል፣ አሜሪካ ከሰጠቻት ሂማርስ ሚሳኤል […]

” የተከፋፈለ ሲኖዶስ የለም ” – ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር)

May 11, 2023  ” የተከፋፈለ ሲኖዶስ የለም “ የ2015 ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ ርክበ ካህናት የሁለተኛው ቀን ጉባኤ ዛሬ ሲካሄድ ውሏል። ይህ አስመልክቶ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የኒውዮርክና አካባባቢዋ አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ብፁዕነታቸው በሁለተኛው ቀን በነበረው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ሁለት ርዕሰ ጉዳዮች መወያያየቱን ገልጸዋል። ቅዱስ ሲኖዶስ በቀዳሚነት […]

ኢትዮጵያ በተፈናቃዮች ብዛት ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት በሁለተኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ እንድ ጥናት አመላከተ

May 11, 2023 በ2022 ኢትዮጵያ በተፈናቃዮች ብዛት ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን በማስቀደም በሁለተኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ የኖርዌ የስደተኞች ካውንስል የተፈናቃዮች ክትትል ማዕከል አስታወቀ፡፡ ማዕከሉ ይፋ ያደረገው የ2022 አመታዊ መረጃ እንደሚያሳየው በኢትዮጵያ አጠቃላይ ተፈናቃዮች ቁጥር ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ አምስት ሺ መሆኑን አስታውቋል። ከዚህ ውስጥ ሁለት ሚሊዮን 32 ሺ የሚሆኑት የተፈናቀሉት በግጭት እና […]

Safaricom posts third profit fall to Sh52.5 billion  – Business Daily Africa 02:39

By JULIANS AMBOKO THURSDAY MAY 11 2023       Safaricom has posted a 22.2 percent decline in net profit for the full year ended March 2023, the third consecutive drop in earnings on heavy capital investments in Ethiopia. Profitability stood at Sh52.48 billion, down from Sh67.49 billion posted in the previous period. The performance results […]

Ethiopia grants Safaricom M-Pesa licence  – Business Daily Africa 01:48

By HELLEN GITHAIGA COMPANIES Ethiopia grants Safaricom M-Pesa licence THURSDAY MAY 11 2023       Ethiopia has granted Safaricom a licence to launch M-Pesa in the populous nation that is largely unbanked. The telco expects to roll out the mobile money services before the end of the year, which is set to lift the profile of the […]

Chinese team departs for Ethiopia to offer medical aid

(Xinhua) 11:24, May 11, 2023 CHONGQING, May 10 (Xinhua) — A team of 10 medical experts from the Army Medical University (AMU) on Wednesday departed for Addis Ababa, capital of Ethiopia, to provide medical aid for a period of one year. The medical team, led by AMU’s Southwest Hospital, is the ninth expert team the university […]

የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ተወካዮች ጋር ሊወያዩ ነው

ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር በሎስ አንጀለስ፣ ካሊፎርኒያ ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ተወካዮች ጋር ሊወያዩ መሆኑን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አስታወቀ። አምባሳደር ማይክ ሐመር ለዘጠኝ ቀናት ያህል በሎስ አንጀለስ በሚያደርጉት ቆይታም ከአማራ፣ ከኦሮሞ፣ ከትግራይ፣ ሶማሊ ማኅበረሰብ የተውጣጡ ተወካዮችን አግኝተው እንደሚወያዩ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ ረቡዕ ግንቦት 02/ 2015 ዓ.ም […]