“የአማራ ሕዝብ ለትግል የተነሳው ለዘመናት የደረሰበትን አረመኔያዊ በደል ታግሶ ኖሮ ነው።” ሲል የአማራ ሕዝባዊ ኮሚቴ ገለፀ።

May 10, 2023 – Konjit Sitotaw ከአማራ ሕዝባዊ ኮሚቴ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ፦ የአማራ ሕዝብ “የለውጥ አመራር ነኝ” በሚለው የኦሮሞ ብልፅግና-መር አገዛዝ በደረሰበት ወደር የለሽ በደል ምክንያት ወደማይቀለበስ ሕዝባዊ ትግል ገብቷል። ይህ ትግል የአማራ ሕዝብ ሁሉ ትግል መሆኑን ኦሮሞ-መራሹ የብልፅግና መንግሥት ሊያውቀው ይገባል። በተጨማሪም የአማራ ሕዝብ ትግል የእኩልነት፣ የዴሞክራሲና ሰብዓዊ ክብሩን የማስመለስ እንጅ ሀገር የማፍረስ አለመሆኑን መንግስሥት ቢያውቀውም […]

Geologist expects earthquakes to hit Egypt, Ethiopia  – Egypt Independent 10:35

Egypt Main Slider  Egypt Independent May 9, 2023 A Professor of geology at the Cairo University Abbas Sharaki warned of two more earthquakes – one in Egypt near the High Dam and the other near the Grand Ethiopian Renaissance Dam – after an earthquake struck Ethiopia on Monday, RT reported. “A new earthquake occurred on the afternoon […]

Spin the globe: Andrew McCarthy in Ethiopia  – AFAR 14:59

Tue, 09 May 2023 AFAR chooses a destination at random—by literally spinning a globe—and sends Andrew McCarthy on a spontaneous journey to Ethiopia. The man who arrested me at dawn in Lalibela was tall and gaunt. His voice was rich and full—and angry. He carried a long staff in one hand and a rifle slung tightly on […]

Sudan refugees fear uncertain future in Ethiopia

By AFP Published May 10, 2023 An average of 1,000 arrivals are registered by the UN’s International Organization for Migration every day – Copyright AFP Banaras KHAN Aymeric VINCENOT After a perilous three-day journey from conflict-torn Sudan, Muhamad Yusuf reached the Ethiopian border town of Metema. But like so many who had fled the deadly […]

Sudan’s ethnic conflict, implications  – The Peninsula 01:27

Views/Opinion Mohammed Siddik Makki 10 May 2023 The modern Sudan we know today has essenced from ath-Thawra al-Mahdiyya, or the Mahdist revolution led Muhammad Ahmad bin Abd Allah, who had proclaimed himself the “Mahdi” of Islam (the “Guided One”), against the forces of the Khedivate of Egypt, in 1885, and later against Britain. Eighteen years […]

111 Ethiopian immigrants arrive in Israel along with special delegation of influencers  – Arutz Sheva 13:48

Tue, 09 May 2023 The immigrants were accompanied by award-winning chef Eitan Bernath and popular comedian Tehran Von Ghasri. Israel National News   May 9, 2023, 7:23 PM (GMT+3) Jewish AgencyAliyaEthiopian Immigrants Mark Wilf, Chairman of the Board of Governors of The Jewish Agency (right) greetMaxim Dinshtein) A group of 111 new olim (immigrants) from Ethiopia fulfilled a lifelong […]

“በውሸት ክስ ሽብርተኛ ተብዬ ተከስሼ ስደተኛ ሆኜ መቅረት አልፈልግም” አቶ ልደቱ አያሌው

ከ 3 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ መንግሥት በውጭ አገራት ሆነው ግጭት በመፍጠር የክልል እና የፌደራል መንግሥትን በኃይል ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል በሚል ተላልፈው እንዲሰጡት ማዘዣ ካወጣባቸው ፖለቲከኞች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው ክስ ከተመሠረተባቸው ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመለሱ ለቢቢሲ ገለጹ። በዚህ ዝርዝር ውስጥ ከተካተቱት 11 ግለሰቦች መካከል አንዱ የሆኑት ታዋቂው ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ እስካሁን ክስ እንዳልተመሠረተባቸው በጠበቃቸው እንደተነገራቸውና፣ […]

በኢትዮጵያ አካባቢ የሚበክሉ ትልልቅ ድርጅቶችን በራሱ ወጪ የሚከሰው ጠበቃ

ከ 5 ሰአት በፊት ስለ ቄራ ብክለት ለመናገር ቄራ መወለድ አይጠይቅም። በአካባቢው ውልብ ማለት በቂ ነው። የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ጭምር የመሰከረው ጉዳይ ነው። ጠበቃ መልካሙ ኦጎ ቄራን ፍርድ ቤት ገትሮታል። አካባቢ በካዮችን እያሰደደ መክሰስ የጀመረው ግን ከቄራ አይደለም። ከተማረበት ዩኒቨርስቲ እንጂ። አንድ ቀን ማታ ቤት ቁጭ ብሎ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን ይመለከታል። ፕሮግራሙ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሴቶች […]

በኬንያ በረሃብ ከሞቱ የእምነት ቡድን አባላት የውስጥ አካል ክፍል መጥፋቱ ተነገረ

ከ 5 ሰአት በፊት በኬንያ የባሕር ዳርቻ ግዛት ኪሊፊ ውስጥ በመቶዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ህልፈት እና መጥፋት ምክንያት ከሆነው የእምነት እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ በአስከሬኖች ላይ በተደረገ ምርመራ የአንዳንዶች የውስጥ አካል መጥፋቱ ተነገረ። የእምነቱ ተከታዮች እራሳቸውን በጾም በማድከም ከሞቱ መንግሥተ ሰማያት እንደሚገቡ በእምነቱ መሪ በመሰበካቸው፣ ህጻንትን ጨምሮ ለሞት የተዳረጉ ሰዎች አስከሬን በፖሊስ ተፈልጎ መገኘቱ ይታወቃል። ለጊዜው ተቋርጦ […]

ኮቪድ 19 አጣዳፊ የዓለም የጤና ችግርነቱ መቀነስ፤ ምን ማለት ይሆን?

May 10, 2023 – DW Amharic  የዓለም የጤና ድርጅት ካለፈው ሳምንት ዓርብ ማምሻውን ጀምሮ ኮቪድ 19 አጣዳፊ የዓለም የጤና ችግር መሆኑ መቀነሱን አስታውቋል። የድርጅቱ ባለሥልጣናት ከዚህ ውሳኔ ላይ ከመድረሳቸው በፊት በመላው ዓለም የተሓዋሲውን ይዞታ ባለሙያዎች ሲመረምሩ መቆየታቸውን ገልጸዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ