የትኛውን ዕድሜ ለመኖር ነው ይኼ ሁሉ ጉብ-ቂጥ!? – ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረኪዳን
08/05/2023 እኚህ ሰው “ምሁር” ነበሩ። እኚህን ሰው ስናውቃቸው “ታጋይ” ነበሩ። በዚህ ላይ ዕድሜአቸው ገስግሷል። ዛሬ አብርሆት ቤተመፅሐፍት ተገኝተው እንዲህ አሉ፤ አሉ፦መደመር የተበታተነን ጉልበት ወደ ጠንካራ ሀይል የሚቀይርና ከመነጋገር ለውጥ እንደሚመጣ የሚያረጋግጥ መንገድ ነው ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማሪያም ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም መቼም እዚህ ሀገር “ዘይገርም” የማያሰኝ ነገር የለም። እኛ አምስት ዓመት ሙሉ ያየነው እኚህ “ምሁር” ከሚሉት ነገር […]
በአማራ ክልል ያለው ወቅታዊ ሁኔታ ሳይባባስ፤ ፓርላማው የሰላማዊ መፍትሔ አስፈላጊነትን ለመንግስት “በአስቸኳይ እንዲያሳስብ” ኢሰመኮ ጠየቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
May 8, 2023 በሃሚድ አወል በአማራ ክልል እየተደረገ ባለው “የጸጥታ እርምጃ” የተፈጠረው ጉዳት ሳይባባስ፤ ፓርላማው የሰላማዊ መፍትሔ አስፈላጊነትን ለመንግስት የስራ አስፈጻሚ አካል “በአስቸኳይ እንዲያሳስብ” የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጥያቄ አቀረበ። ብሔራዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም፤ በተወካዮች ምክር ቤት የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት “የተዓማኒነት እና የአካታችነት” ጥያቄም ተነስቶበታል። ጥያቄው የተነሳው ኢሰመኮ የ2015 በጀት ዓመት […]
ሁለት የእንጀራ ልጆቿን በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደል የተጠረጠረችው ሴት በቡራዩ ፖሊስ እየተፈለገች ነው
8 ግንቦት 2023, 13:28 EAT በኦሮሚያ ክልል በሸገር ከተማ ቡራዩ ክፍለ ከተማ አንዲት እንጀራ እናት ሁለት ልጆችን በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደሏ እየተፈለገች መሆኑን ፖሊስ ገለፀ። በቡራዩ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምርያ የወንጀል ምርመራ ክፍል ባልደረባ የሆኑት ዋና ሳጅን ቀነኒሳ ታደሰ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ወንጀሉ የተፈፀመው ቅዳሜ ሚያዝያ 28/2015 ዓ.ም. በከታ ወረዳ ልዩ ስሙ ሦስተኛ ቡራዩ በሚባል ስፍራ ነው። […]
ሩሲያ በዩክሬን ላይ አጠናክራ በቀጠለችው የአየር ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች ተጎዱ
8 ግንቦት 2023, 13:00 EAT ሩሲያ በዩክሬን ከተሞች ላይ የሚሳኤል እና የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ጥቃት እንደ አዲስ መሰንዘሯን ተከትሎ በመላው ዩክሬን የአደጋ ጊዜ ደውሎች እየተደወሉ ነው። በመዲናዋ ኪዬቭ ፍንዳታዎች የተሰሙ ሲሆን ከንቲባው እንዳሉት አምስት ሰዎች በድሮን ስብርባሪ ጉዳት ደርሶባቸዋል። ጥቃቶች በኻርኪቭ፣ ኼርሶን፣ ኦዴሳ እና ሚኮሎቭ ግዛቶችም ተከፍተዋል። ይህ በኪዬቭ ላይ በስምንት ቀናት ውስጥ የደረሰ […]
በአፋር ክልል የብልፅግና ፓርቲ አመራር ተገደሉ
May 8, 2023 በአፋር ክልል የብልፅግና ፓርቲ የወረዳ አመራር ተገደሉ (አዲስ ማለዳ) ከአዳማ ወደ አዋሽ በሚወስደው መንገድ ላይ ከትላንት በስቲያ ቅዳሜ ሚያዚያ 28/2015 በተከፈተ ተኩስ በአፋር ክልል በገቢ ረሱ የሓንሩካ ወረዳ የብልፅግና ፓርቲ አደረጃጀት ጽ/ቤት ኃላፊ ኡመር ለማ መገደላቸውን የአፋር ክልል የብፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት አሳውቋል። ኡመር “አሸባሪዎች በከፈቱት ተኩስ” ሕይወታቸውን ማጣታቸውን የገለጸው ጽሕፈት ቤቱ፤ በኃላፊው ድንገተኛ […]
PRIME Serere’s missing faithful: Why 273 Christians went to Ethiopia – Daily Monitor 04:43
Monday, May 08, 2023 By Kenneth Odelle & Chris Kayonga What you need to know: Some believe the church is a cult that is exploiting its followers but authorties say there is no evidence of this. On February 19, several communities in Serere and other neighbouring districts woke to discover that some of their colleagues had disappeared in […]
“አንዲት አገር ያላት የውሃ መጠን እንዴት ሙሉ በሙሉ ሊሟጠጥ ይችላል?”
https://www.bbc.com/amharic/articles/c2e91d4nv8zo Play video, “አንዲት አገር ያላት የውሃ መጠን እንዴት ሙሉ በሙሉ ሊሟጠጥ ይችላል?”, ርዝመት 2,4602:46 የውሃ ሃብቷ ተሟጦ ያለውሃ ልትቀር ትችላለች የተባለችው አገር የገጠማት ፈተና ከ 5 ሰአት በፊት በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በ2050 ከፊሉ የመካከለኛው ምሥራቅ አካባቢ ለመኖሪያነት አይሆንም ተብሎ ተሰግቷል። በከፍተኛ ሁኔታ በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ለፈተና ይጋለጣሉ ከተባሉ የአካባቢው አገራት መካከል ዮርዳኖስ […]
በሱዳኑ ግጭት ውስጥ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ምን ሚና ሊኖራቸው ይችላል?
ከ 5 ሰአት በፊት በኑሮ ውድነት ምክንያት የተጀመረው የሱዳን ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ለሦስት አስርት ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ አገሪቱን አንቀጥቀው የገዙትን ኦማር ሐሰን አልበሽርን ከሥልጣን ያስወገደው በአውሮፓውያኑ በ2019 ነበር። ይህንንም ተከትሎ አገሪቱ ወደ ዲሞክራሲያዊ አስተዳደር እስክትሸጋገር ድረስ በሲቪል ፖለቲከኞች እና በወታደራዊ መሪዎች መካከል የሥልጣን ክፍፍል ስምምነት ተደረገ። በዚህ ሂደት ውስጥም በሺህዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን በሕይወት ዋጋ ከፍለዋል። ይህ […]
ሶሪያ ወደ አረብ ሊግ አባልነቷ እንድትመለስ ተፈቀደላት
ከ 4 ሰአት በፊት ሶሪያ ወደ ተጽዕኖ ፈጣሪው የአረብ አጋር የጋራ ማኅበር ወደ ሆነው አረብ ሊግ መልሳ እንድትቀላቀል ተፈቀደ። ተቃዋሚዎች ላይ በደረሰው ጭቆና ምክንያት ከአሥር ዓመት በፊት ነበር ከሊጉ የተባረረችው። ከተቃውሞው በኋላ አገሪቱ ወደለየለት የእርስ በእርስ ጦርነት ገብታ ቆየረታለች። ወደ ሊጉ መመለሷ ሶሪያ ከአረብ አገራት ጋር ያላት ግንኙነት እየተሻሻለ መሆኑ ማሳያ ነው ተብሏል። ሊጉ በቅርቡ […]
ኤርትራ በተለየ ሁኔታ የጦር ልምምድ እያደረገች ነው
May 8, 2023 – Konjit Sitotaw የኤርትራ ጦር በአዲስ መልኩ የጦር ልምምድ መጀመሩ እያነጋገረ ነው ፤ ይህ በአራቱም የኤርትራ ማዕዘን የተጀመረው የጦር ልምምድ በቀጣይነት ወዴት ያመራል ወይንስ ከማን ጋር ውጊያ የመግጠም ሲልም ማንን ለማስፈራራት የሚደረግ የጦር ልምምድ ነው ሲሉ አስተያየት ሰጪዎች ይጠይቃሉ። መረጃ ኮም ከተለያዩ የኤርትራ ተወላጆችና በከሰላ፣ ከረን እና ሰንዐፌ አከባቢ እንዲሁም አስመራ ያሉ ምንጮቿን ተጠቅማ […]
