German Chancellor Scholz to meet Ruto in second African tour – The Star, Kenya 03:09
His tour comes a barely a month after President Ruto’s visit to Berlin. By FELIX KIPKEMOI Political Reporter News 04 May 2023 – 10:01 In Summary German considers Kenya to be a key economic partner. Cooperation in the area of renewable energies is among the topics for discussion. German Chancellor Olaf Scholz.Image: COURTESY German Chancellor Olaf […]
Ethiopian Cardinal calls for justice and peace for his people – Vatican News 02:36
CHURCH Ethiopian Cardinal calls for justice and peace for his people The Cardinal Archbishop of Addis Ababa calls for “justice, reparations and forgiveness” for people who lost everything in the war between the government and the Tigray Liberation Front. He looks forward to the growth of a Global Solidarity Fund’s project to help develop his […]
‘I’m not even sure if my family is alive or not’ – BBC 02:25
Ethiopia’s Tigray war: ‘I’m not even sure if my family is alive or not Related Topics Ethiopian civil war By David Lumb Correspondent, BBC Midlands Today A woman trying to start a new life in the West Midlands after fleeing civil war in Ethiopia has described the horror of the conflict and the fear of […]
58% of e-visas rejected due to expired travel dates, reports show – bizcommunity.com 01:41
4 MAY 2023 | During a recent National Council of Provinces meeting, the National Department of Home Affairs disclosed that a whopping 58% of the 6,329 e-visas that were rejected were due to expired travel dates. In other words, the applications were not processed in time, causing the rejection. This comes on the heels of an […]
ሸዋ ሮቢት፣ አርማኒያ፣ አንጾኪያ፣ ገምዛ እና ማጀቴ የተኩስ ልውውጥ ቀጥሏል
May 4, 2023 በአማራ ክልል የተወሰኑ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው “የሕግ ማስከበር ዘመቻ” በሰብአዊ መብቶች ላይ ያለውን አንድምታና ተጽእኖ በተመለከተ ሁሉም የሚመለከታቸው ወገኖች ችግሩን በውይይት እንዲፈቱ፣ ግጭቱን ከሚያባብሱ ድርጊቶችና ንግግሮች እንዲቆጠቡ እና ስለደረሰው ጉዳት አስፈላጊውን ምርመራ በማድረግ ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ ያስፈልጋል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአማራ ክልል የተወሰኑ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው “የሕግ ማስከበር ዘመቻ” በሰብአዊ መብቶች […]
በጎንደር ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ጀምሯል።
May 4, 2023 ጎንደር በዚህ ሰዓት ( ምስሎችን ይመልከቱ ) የአብይ አህመድ/ኦህዴድ አገዛዝ በይፋ በአማራ ህዝብ ላይ የከፈተውን ጦርነት በመቃወም በጎንደር ህዝባዊ እምቢተኝነቱ በዚህ መልኩ ተጀምሯል።
በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ዳግም ዘመቻ ተጀመረ ፤ ጅማ ላይ አዲስ የሕገወጥ ጳጳሳት አቀባበል ዝግጅት እየተደረገ ነው።
May 4, 2023 የጅማ አገር ስብከት ከእውቅናው ውጭ ለኹለተኛ ጊዜ የተመደቡትን ‹‹ጳጳስ›› ለመቀበል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገለጸ የኦሮሚያ እና የብሔር ብሔረሰብ ሲኖዶስ በማለት ራሳቸውን የሚጠሩ አካላት ከጅማ ሀገረ ስብከት እውቅና ውጭ የሆነ ስብሰባ ማካሄዳቸውንና ያለ አገረ ስብከቱ እውቅና ለኹለተኛ ጊዜ የመደቧቸውን ጳጳስ ለመቀበል ሕገወጥ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አገረ ስብከቱ ፈቃድና እውቅና ሳይሰጥ በአገረ ስብከቱ […]
በአማራ ክልል በመከላከያ እና በታጣቂዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ጉዳት መድረሱን ኢሰመኮ ገለጸ
4 ግንቦት 2023, 14:17 EAT በአማራ ክልል በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች ውስጥ በመከላከያ ሠራዊት እና በታጣቂዎች መካከል ግጭት መኖሩን እና በሰው ሕይወት ላይ ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። ኮሚሽኑ ዛሬ ሐሙስ ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፣ መንግሥት በአማራ ክልል የተወሰኑ አካባቢዎች እያካሄደ ያለውን “የሕግ ማስከበር ዘመቻ” በሰብአዊ መብቶች ላይ ያለውን አንድምታ እና […]
በስርቆት ምክንያት የአሜሪካ የተራድኦ ድርጅት በትግራይ የሚያቀርበውን የምግብ እርዳታ አቋረጠ
ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካ መንግሥት የተራድኦ ድርጅት የሆነው ዩኤስኤአይዲ በትግራይ ውስጥ ተከስቷል ከተባለው የእርዳታ ምግብ ስርቆት ጋር በተያያዘ በክልሉ ውስጥ የሚያካሂደውን የእርዳታ ሥራ ለጊዜው ማቋረጡን አስታወቀ። የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤአይዲ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው “በትግራይ ውስጥ ረሃብ በሚመስል ሁኔታ እየተሰቃዩ ላሉ ሰዎች የታለመው የምግብ እርዳታ” ከታለመለት አላማ ውጪ ገበያ ላይ ለሽያጭ […]
ድምጻዊ አቤል ተስፋዬ ‘ዘ ዊክኤንድ’ በእናቱ ስም የሰየመውን የኢትዮጵያ ቡና ለገበያ ሊያቀርብ ነው
ከ 4 ሰአት በፊት ታዋቂው ድምጻዊ “ዘ ዊክኤንድ” እናቱን እና የቤተሰቡን ትውልድ አገር ለማክበር በሚል የኢትዮጵያ ቡና ሽያጭ ሊጀምር ነው። ትውልደ ኢትዮጵያዊው አቤል ተስፋዬ “ዘ ዊክኤንድ” በእናቱ ስም ሳምራ ሲል የሰየመውን ቡና፣ ከ“ብሉ ቦትል ኮፊ” ጋር በመተባባር ለሽያጭ ማቅረቡን በትዊተር ገፁ ላይ ይፋ አድርጓል። አቤል ተስፋዬ እና የሪከርድ ኩባንያው በጋራ በመሆን “ብሉ ቦትል ኮፊ” በሚል […]
