‘እየሱስን ለማግኘት’ ጾም ላይ የቆዩ 100 የሚጠጉ ሰዎች አስከሬን የተገኘበት ስፍራ
April 29, 2023 – BBC Amharic እየሱስን ለማግኘት እራሳቸውን በጾም አድክመው እንዲሞቱ በሚያበረታታ የእምነት ቡድን ስብከት የተነሳ የሞቱ ወደ 100 የሚደርሱ ሰዎች አስከሬን በምሥራቅ ኬንያ ተገኝቷል። አሁንም በዚሁ ስፍራ ከሃይማኖታዊው ትዕዛዝ አናፈነግጥም ብለው በርካታ ሰዎች በጾም ላይ እንደሚገኙ ፖሊስ አስታውቋል። በዚህም ሳቢያ የሟቾች ቁጥር ሊያሻቅብ ይችላል ተብሏል። የኬንያ መንግሥትም በእንዲህ አይነቱ ሃይማኖታዊ አስተምህሮ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
በሱዳን ግጭት ውስጥ የአካባቢው ዋነኛ አረብ አገራት ሚና ምንድን ነው?
April 29, 2023 – BBC Amharic ከ 9 ሰአት በፊት በሱዳን በኃያላኑ የጦር ጄኔራሎች መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት በቀጠናው እና በዓለም ዙሪያ ያሉ አገራት ክስተቱን በዓይነ ቁራኛ እንዲከታተሉት አድርጓቸዋል። ቁልፍ የሆነው የቀይ ባሕር የንግድ መስመርን የምታዋስነው ሱዳን፤ ግዙፍ የእርሻ እንዲሁም የነዳጅ ሃብት ባለቤት ነች። ከእነዚህ በተጨማሪ ስትራቴጂካዊ በሆነ ስፍራ ላይ የምትገኘው ሱዳን፣ ከቀጠናው አገራት በተጨማሪ ተፎካካሪዎቹ አሜሪካ እና […]
ሱዳንን እያመሰ ያለው ግጭት የተቀሰቀሰበት ምክንያት ምንድን ነው?
April 29, 2023 – BBC Amharic ሁለት ሳምንት ሊሞላው የተቃረበው በሱዳን በተፈጠረው ወታደራዊ ግጭት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል። ግጭቱ የሥልጣን ሽኩቻ ውስጥ በገቡት በአገሪቱ ሁለት ኃያላን የጦር ጄኔራሎች መካከል የሚደረግ ሲሆን የሌሎች አገራት እጅ እንዳለበትም ይነገራል። ለመሆኑ ይህ ግጭት መቀስቀስ ምክንያቱ ምንድን ነው?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ያልታደለ ክልል
Birhanu Terefe · ያልታደለ ክልል ።።።።።።።።።። ክልላችንን በጦርነትና በመፈናቀል የደረሠበት መከራና ሥቃይ ሳያንሥ አሁንም ወደ እርሥ በእርሥ ፍጅት ለመውሠድ ብልጦች ጠላቶቻችን ሌት ከቀን ሠርተዋል እየሠሩም ነው በዚህም ተሳክቶላቸዋል። ።።።።።።።።። ይሔ ክልል እኔን ጨምሮ በህልውና ዘመቻው ወደ ግንባር በመሔድ ጀግኖች ቆሥለዋል ተሠውተዋል አልፎ ተርፎም በወረራው እናቶችና ህፃናት ተደፍረዋል መሠረተ ልማት ወድሟል ክልሉ ያለመረጋጋት ቀጠና ሆኖ ከርሟል […]
ስለ አቶ ግርማ የሺጥላ ግድያ እስካሁን የሚታወቁ ጉዳዮች
28 ሚያዚያ 2023 የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባል እና የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ ሐሙስ 19/2023 ዓ.ም. በተፈጸመባቸው ጥቃት መገደላቸው ተገልጿል። የገዢው ፓርቲ ከፍተኛ ባለሥልጣን የሆኑት አቶ ግርማ በግልጽ ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች የተገደሉት ከዋና ከተማዋ አዲስ አበባ 250 ኪሎሜትር በስተሰሜን በሚገኝ ስፍራ ላይ ነው። የዚህን ከፍተኛ የገዢው ፓርቲ አባል […]
ዩናይትድ ኪንግደም የሱዳን አምባሳደሯን ወደ አዲስ አበባ አዘዋወረች
28 ሚያዚያ 2023 ዩናይትድ ኪንግደም በሱዳን የሚገኘው ኤምባሲዋን መዘጋቷን ተከትሎ አምባሳደሯን ወደ አዲስ አበባ አዘዋወረች። አምባሳደር ጃዬስ ሊቨር ለንደን ከሚገኘው የውጭ፣ ኮመንዌልዝ እና የልማት ጽህፈት ቤት (ኤፍሲዲኦ) ነው ወደ አዲስ አበባ እንዲዘዋወሩ የተደረጉት። አምባሳደሩ ከአዲስ አበባ ሆነው በሱዳን ግጭት እንዲቆም የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶችን ይመራሉ ሲል የአገሪቱ መንግሥት ባወጣው መግለጫው አስታውቋል። በአፍሪካ፣ መካከለኛው ምሥራቅ፣ […]
ለሥራ ወደ ውጭ አገራት ለሚሄዱ ምን ታስቧል፣ ምንስ አሳሳቢ ነገር አለ?
28 ሚያዚያ 2023 መጋቢት 02/2015 ሥልጠና ተጀምሯል። ሥልጠናው የሚሰጠው በነጻ ነው። የዕድሜ ገደብም አልተቀመጠለትም። ለዚህም የሚሆኑ ከ70 በላይ የሥልጠና ማዕከላት ተዘጋጅተዋል። ቅድሚያ የሚሰጠው ከዚህ በፊት ወደ ተለያዩ አረብ አገራት ደርሰው ለተመለሱት ነው። ይህ በውጭ አገራት የሥራ ዕድል ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ሥልጠና ነው። ማንኛውም ሠርቶ መለወጥ የሚፈልግ ሰው ሥልጠናውን ወስዶ ወደ ውጭ አገር ሄዶ መሥራትም ይችላል ተብሏል። […]
የሱዳን ግጭት ሊያመራ የሚችልባቸው ሦስት አማራጮች
28 ሚያዚያ 2023 ቢቢሲ ያነጋገራቸው የሱዳን ጉዳይ ተንታኞች በአገሪቱ የተቀስቀሰው ግጭት ወዴት ሊያመራ እንደሚችል ትንታኔያቸውን ሰጥተዋል። እንደ ባለሙያዎቹ ትንተና ከሆነ የሱዳን ግጭት ሦስት መልክ ሊይዝ ይችላል። 1. ወታደራዊ ድል ሁለቱም ተዋጊ ኃይሎች ያሰቡትን በኃይል ያሳካሉ ብሎ መገመት ከባድ መሆኑ ብቻ ሳይሆን፣ አንዱ ሌላኛውን አሸንፎ ስልጣን ሊይዝ የሚችልበት እድልም ጠባብ መሆኑን የሚናገሩት ተንታኞች አጋጣሚው ሊኖር ይችላል […]
በሱዳን የተኩስ አቁሙ ቢራዘምም ውጊያው እንደቀጠለ ነው ተባለ
28 ሚያዚያ 2023 የሱዳን ተፋላሚ ወገኖች የደረሱትን የተኩስ አቁም ስምምነት ለተጨማሪ ሦስት ቀናት ማራዘማቸውን አስታወቁ። የተኩስ አቁም ስምምነቱ ለ72 ሰዓታት የተራዘመው ጎረቤት አገራት፣ አሜሪካ፣ ዩናይትድ ኪንግደም እና የተባበሩት መንግሥታት ያደረጉት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ተከትሎ ነው። ይሁን እንጂ በዋና መዲናዋ ካርቱም አሁንም ከባድ ውጊያ መቀጠሉ ተሰምቷል። ተፋላሚ ኃይሎቹ የተኩስ አቁምም ስምምነት ላይ ሲደርሱ ይህ ቢያንስ ለአራተኛ ጊዜ […]
Derartu Tulu elected vice president of African Athletics – Curate Oromia 22:52
Curate Oromia 28th April 2023 Derartu Tulu elected vice president of African Athletics BY ADMIN ON 28TH APRIL 2023 | NEWS Derartu Tulu, the first black African woman to win an Olympic gold medal, has been elected as the vice president of the Confederation of African Athletics (CAA). Tulu was elected as CAA’s vice president […]
