በሐዋሳ የተከፈተው የመጀመሪያው የእናት ጡት ወተት ባንክ አገልግሎት ምንድን ነው? ወተት መለገስ የሚችሉትስ እነማን ናቸው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟል26 ሰኔ 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነ የእናት ጡት ወተት ባንክ በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ ተከፈተ። ባለፈው ሳምንት ሰኔ 6/2018 ዓ.ም ከሌሎች የሆስፒታሉ ፕሮጀክቶች ጋር በጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተመርቆ የተከፈተው ባንኩ የጨቅላ ሕፃናትን ሞት እንደሚቀንስ ተስፋ ተጥሎበታል። ባንኩ ከለጋሽ እናቶች የተሰበሰበ ወተት የደኅንነት […]

የህገ መንግስት ማሻሻያ እና የመንግስት አደረጃጀት ጉዳይ በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ላይ በአጀንዳነት መያዛቸው ተገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

June 24, 2026 ከመጪው ሐምሌ ወር መጀመሪያ ጀምሮ ለሶስት ሳምንት በሚካሄደው ሀገር አቀፍ የምክክር ጉባኤ ላይ ከሚቀርቡ አጀንዳዎች መካከል የህገ መንግስት ማሻሻያ እንዲሁም የመንግስት አደረጃጀት እና ቅርጽ እንደሚገኙበት ይፋ ተደረገ። የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተሞች ጉዳይ እንዲሁም የምርጫ ስርዓት በሀገር አቀፍ ጉባኤው ለምክክር ከሚቀርቡት አጀንዳዎች ውስጥ ተካትተዋል። የምክክር አጀንዳዎቹን ዛሬ ረቡዕ ሰኔ 17፤ 2018 ምሽት […]

ወደ ቤት ስንገባ ጫማን ማውለቅ ምን ያህል የጤና ጠንቆችን ሊያስወግድ ይችላል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟል23 ሰኔ 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ወደ ቤትዎ ሲገቡ ቀን ሙሉ የተለያዩ ቦታዎችን የረገጡበትን ጫማዎትን አደርገው ነው ወይስ በር ላይ አውልቀው ነው የሚገቡት? በአሁኑ ጊዜ በርካታ ሰዎች እራሳቸውም ሆኑ እንግዶች ወደ ቤታቸው ሲመጡ ጫማቸውን አውልቀው እንዲገቡ ይፈልጋሉ። ለዚህም የተለያዩ ምክንያቶች አሉ፤ ሃይማኖታዊ፣ ባህላዊ፣ ለጨቅላ ሕጻናት ጤና፣ ለንጽህና እና ሌሎችም […]

Ethiopia heads to the polls for an election expected to be dominated again by Abiy’s ruling party – The Assciated Post

News By The Associated Press Updated May 31, 2026 3:13 a.m. ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — Ethiopia heads to the polls on Monday in an election that the ruling party is predicted to win by a landslide due to a fragmented and weak opposition. Watch More Prime Minister Abiy Ahmed ’s Prosperity Party currently holds more than […]

As Ethiopia Votes, Ongoing Violence and Voter Suppression Put Civilians at Risk – Physician for Human Rights 23:24

Resources Press Release As Ethiopia Votes, Ongoing Violence and Voter Suppression Put Civilians at Risk PHR and OJAH warn that growing instability, escalating repression, and ongoing humanitarian crises threaten both human rights and civilian safety May 30, 2026 Attacks on Health Care, Ethiopia As Ethiopia prepares to hold parliamentary and regional elections on Monday, June 1, Physicians for Human Rights (PHR) and the […]

በዴሞክራቲክ ኮንጎ ያለው የኢቦላ ስርጭት “እጅግ አሳሳቢ” እንደሆነ ድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን አስጠነቀቀ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 9 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ውስጥ የሚታየው ፈጣን የኢቦላ ቫይረስ መስፋፋት “እጅግ አሳሳቢ” ሁኔታ መፍጠሩን ዓለም አቀፍ የበጎ ፈቃደኞች ተቋም የሆነው ድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን (ኤምኤስኤፍ) አስጠነቀቀ። በአገሪቱ የኢቦላ ወረርሽን መቀስቀሱ ከታወጀ ከሁለት ሳምንት በኋላ ይህንን ማስጠንቀቂያ የሰጡት የቡድኑ ምክትል ዳይሬክተር ዶክተር አላን ጎንዛሌዝ፤ […]

በሚሊዮን የሚቆጠሩ የጡት ካንሰር ሕሙማን ኬሞቴራፒን በጥንቃቄ ሊያስቀሩ የሚችሉበትን መንገድ አንድ ጥናት ጠቆመ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟል30 ግንቦት 2026 የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የጡት ካንሰር ሕሙማን በጥንቃቄ ኬሞቴራፒን ሊያስወግዱ የሚችሉበት ዕድል መኖሩን ተመራማሪዎች ተናገሩ። ተመራማሪዎች በኬሞቴራፒ ሊጠቀሙ የሚችሉ እና የማይጠቀሙ ሕሙማንን ለመለየት የሚያስችል የዘረ መል (ዲኤንኤ) ምርመራ የሰሩ ሲሆን የሙከራው ውጤቱንም ይፋ አድርገዋል። ይህ ዓለም አቀፍ ጥናት በምርምሩ ላይ ከተሳተፉ ሁለት ሦስተኛው የኬሞቴራፒን የጎንዮሽ […]

ስለ አደገኛው የኢቦላ ቫይረስ መታወቅ ያለባቸው ምልክቶቹ እና መከላከያዎቹ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟል18 ግንቦት 2026 ተሻሽሏል 22 ግንቦት 2026 የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ባለፈው ሳምንት የዓለም ጤና ድርጅት በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተውን የኢቦላ ወረርሽኝ አሳሳቢ ዓለም አቀፍ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ሲል አውጇል። በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምሥራቃዊ ኢቱሪ ግዛት በሚገኙት ሞንግዋሉ እና ሩዋምፓራ ከተሞች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በበሽታው እንደተያዙ እና ከ130 በላይ ሰዎች […]

ኢቦላ የተከሰተባት ዲሞክራቲክ ኮንጎ በአሰቃቂ በሽታ እና ግጭት እየተፈተነች እንደሆነ የዓለም የጤና ድርጅት አሳሰበ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የቀጠለው ግጭት የኢቦላ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር የሚደረገውን እንቅስቃሴ እያስተጓጎለ ነ ውሲሉ የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር አስጠነቀቁ። ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በምሥራቃዊ የአገሪቱ ክፍል የሚገኘው ኢቱሪ ግዛት “የአሰቃቂ በሽታ እና የግጭት ድምር” ማዕከል ሆኗል ብለዋል። ዶ/ር ቴድሮስ በኤክስ ገፃቸው፤ የዓለም የጤና […]