በደብረብርሃን መጠለያ ካምፕ ለሚገኙ የአማራ ተወላጆች ለምግብ የሚሆኑ እና ለተፈናቃዮች የሚያገለግሉ ልብሶችን ለመግዛት እየተንቀሳቀሰ ነበር የተባለው ኤርሚያስ መኩሪያ በመከላከያ ሰራዊት እና…

Post published : May 12, 2023 በደብረብርሃን መጠለያ ካምፕ ለሚገኙ የአማራ ተወላጆች ለምግብ የሚሆኑ እና ለተፈናቃዮች የሚያገለግሉ ልብሶችን ለመግዛት እየተንቀሳቀሰ ነበር የተባለው ኤርሚያስ መኩሪያ በመከላከያ ሰራዊት እና በደህንነት አባላት ታፈነ። የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ግንቦት 4/2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ግንቦት 4 ቀን 2015 ዓ.ም ከቤቱ በመውጣት ወደ መርካቶ እየተጓዘ በነበረበት ወቅት የመከላከያ ኮማንዶዎችና የደህንነት […]

ኢትዮጵያ በአፍሪካ በርካታ ህጻናት ካለጊዜያቸው ከሚወለዱባቸው አገራት አንዷ ናት ተባለ

May 11, 2023 – BBC Amharic  10 ግንቦት 2023 በአፍሪካ ከጊዜያቸው ቀድመው በርካታ ጨቅላ ህጻናት ከሚወለዱባቸው አገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተቋማት በጋራ ያወጡት አዲስ ሪፖርት አመለከተ። በዚህ ሪፖርት መሠረት ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ዲሞክራቲክ ኮንጎ፣ ደቡብ አፍሪካ እና አይቮሪ ኮስት በርካታ ህጻናት ካለጊዜያቸው የሚወለዱባቸው አገራት ናቸው። የዓለም ጤና ድርጅት፣ የተባበሩት መንግሥታት የህጻናት መርጃ – ዩኒሴፍ […]

ቦርዱ የትግራይ ክልልን ጨምሮ 6ኛው አገራዊ ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች ምርጫ ለማካሄድ መታቀዱን አስታወቀ

May 10, 2023 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ የትግራይ ክልልን ጨምሮ 6ኛው አገራዊ ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች እና አካባቢያዊ ምርጫን በ2016 ለማካሄድ መታቀዱን በዛሬው ዕለት አስታውቋል። ቦርዱ ይህን ያሳወቀው የ2015 በጀት ዓመት ያለፉት 9 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበበት ወቅት ሲሆን፤ የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ ውብሸት አየለ በተለያዩ ችግሮች […]

የሦስት ሰዎች ዘረ መል ተዋህዶ በዩናይትድ ኪንግደም የመጀመሪያው ልጅ ተወለደ

ከ 2 ሰአት በፊት የሦስት ሰዎች ዘረ መል ውህድ የሆነው ልጅ በዩናይትድ ኪንግደም ለመጀመሪያ ጊዜ ተወለደ። የልጁ ዘረ መል በአብዛኛው የተወሰደው ከእናት እና ከአባቱ ሲሆን፣ ሦስተኛው እና 0.1% የሚሆነው ዘረ መል ከአንዲት ለጋሽ ሴት የተወሰደ ነው። ይህ የሦስት ሰዎችን ዘረ መል የማደባለቅ ሙከራ የተደረገው ሕጻናትን ከከፋ ሕመም ለመከላከል በተደረገ ጥናት ሥር ነው። በዚህ መንገድ አምስት […]

ኮቪድ 19 ለዓለም አስጊ የጤና ችግር መሆኑ አብቅቷል – የዓለም ጤና ድርጅት

May 6, 2023 – Konjit Sitotaw ኮቪድ 19 በአደገኛ ወረርሽኝ ደረጃ መታየቱና ለዓለም አስጊ የጤና ችግር ተደርጎ መታየቱ አብቅቷል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት ትናንት አስታውቋል። ዜናው 6.9 ሚሊዮን ሕይወት የቀጠፈውንና የዓለምን ኢኮኖሚን ያናጋውን ወረርሽኝ ወደ ማቆም ለሚደረገው ጉዙ ትልቅ ተስፋ ነው ተብሏል። Thread World Health Organization (WHO) @WHO · 16h LIVE: Media briefing on #COVID19 and global […]

Innovative Approaches to Adolescent Health Promotion in Zimbabwe and Africa

Source: World Health Organzation (WHO) – Zimbabwe  The training, which was timely and relevant, provided comprehensive coverage of various topics, such as survey methodology, data management, data analysis, and reporting HARARE, Zimbabwe, May 5, 2023 The World Health Organization (WHO) recently conducted a five-day national coordination team training in Harare, Zimbabwe, to address the growing burden […]

አዲስ የተገኘው የአልዘሚር በሽታ መድኃኒት ተስፋ ሰጪ ውጤት አሳየ

ከ 6 ሰአት በፊት በአብዛኛው ከእርጅና ጋር በተያያዘ የሚከሰተው አልዘሚር የተባለው የአእምሮ ጤና እክልን ለማከም የሚውል ሁለተኛው መድኃኒት ተስፋ ሰጪ ውጤት ማሳየቱ ተዘገበ። የዚህ መድኃኒት ውጤታማነት እና እውን ለመሆን መቃረቡ አስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ለበሽታው መድኃኒት ማግኘት አስቸጋሪ ነው የሚለውን ግምት ይለውጠዋል ብለዋል ባለሙያዎች። የመድኃኒቱ አምራች የሆነው ኤሊ ሊሊ እንዳለው፣ ዶናኔምባስ የተባለው ይህ የአልዘሚር መድኃኒት […]

ብቸኝነት በቀን 15 ሲጋራ የማጨስ ያህል ለጤና አደገኛ መሆኑ ተገለጸ

ከ 5 ሰአት በፊት አንድ የአሜሪካ ከፍተኛ የጤና ባለሥልጣን አገሪቱ በወረርሽኝ ደረጃ ሊታይ የሚታይችል ጉልህ የብቸኝነት ችግር በዜጎቿ መካከል እየገጠማት መሆኑን አስጠነቀቁ። የአሜሪካ ዋነኛ የጤና ባለሥለጣን የሆኑት ቪቬክ ሙርቲ እንዳሳሰቡት ብቸኝነት በቀን 15 ሲጋራ የማጨስ ያህል ለጤና አደገኛ ውጤት አለው። የጤና ባለሥልጣኑ ይፋ ባደረጉት የጤና ምክር መሠረት እራሳቸውን ከማኅበረሰብ በመነጠል ብቸኝነትን የሚመርጡ ሰዎች ከልክ እንዳለፈ […]

Global collaboration to build researcher capacity and boost mental health research across Africa  – King’s College London 08:23

27 April 2023 Researchers at the Institute of Psychiatry, Psychology & Neuroscience (IoPPN) at King’s College London were involved in a global collaboration, hosted by the Academy of Medical Sciences and the Academy of Science of South Africa (ASSAf), resulting in two reports on improving mental health research in countries across Africa. The reports are […]

ጥፍረ መጥምጥ፡ “ጥፍሬን ስለማፍርበት እደብቀዋለሁ”

ከ 5 ሰአት በፊት ወይዘሪት ጊፍቲ አሰፋ መምህር ናት። ከአስራ አምስት ዓመት በፊት የጀመራት ህመም አሁንም አልለቀቃትም። መጀመሪያ የእጇ ጣቶች ጥፍር አካባቢ ያሳክካት ነበር። ከዚያ በኋላ ጥፍሯ ላይ የማይጠፋ ምልክት ማየት ጀመረች። በዚህ የተነሳ የአውራ ጣቷን በሌሎች ጣቶቿ ትሸፍን ነበር። “ከላይ ያለው ቅርፊት ይነሳል። ከቅርፊቱ ስር እንደ ብናኝ ዓይነት ይበናል” ትለላች ጊፍቲ ስለ ህመሟ ስታስረዳ። […]