በእርግዝና ወቅት የሚከሰቱ ችግሮችና ህክምና
April 12, 2023 – DW Amharic ኢትዮጵያ ውስጥ ቀደም ሲል በሀኪም ቤት ወይም በህክምና ባለሙያዎች እርዳታ ይወልዱ የነበሩ እናቶች ቁጥር ከአጠቃላዩ ስድስት በመቶ ብቻ ነበር። በአሁኑ ጊዜ ግን ይኽ ቁጥር ወደ 60 በመቶ ከፍ ማለቱን የዘርፉ የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
Ethiopia’s GERD: A potential boon for all, experts say – Deutsche Welle 04:27
POLITICS MIDDLE EAST Jennifer Holleis With 90% of the Grand Ethiopian Reservoir Dam completed, Sudan has now turned into a supporter. Though Egypt is critical of the project, experts have ruled out war and point to potential benefits for the whole region. The Grand Ethiopian Renaissance Dam, or GERD, has been dogged by controversy ever since construction started on the […]
በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ የመከላከያ ሰራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ የሰጡት መግለጫ
በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ የመከላከያ ሰራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ የሰጡ መግለጫ
Neglected Tropical Disease Mycetoma Research Gains Momentum – Inter Press Service News Agency 04:52
HEALTH By Geoffrey Kamadi Patients outside the Mycetoma Research Center in Sudan. Credit: DNDi NAIROBI, Apr 7 2023 (IPS) – The disease burden and distribution of mycetoma—a neglected tropical disease—are not very well understood. However, it is known to affect people in Sudan, Senegal, Mauritania, Kenya, and Niger, as well as people in Nigeria, Ethiopia, India, and […]
Oral Cholera Vaccines arrive to help quell outbreak in Ethiopia – Gavi, the Vaccine Alliance 13:16
There have been 2,500 suspected cases and 54 deaths so far – but with millions more doses of vaccine expected imminently, there’s hope of an end to the cholera epidemic for Oromia and Somali region. 5 April 2023 bySolomon Yimer Oral Cholera VaccinesOCV campaign. Credit: Somali region health bureau When a cholera outbreak was reported in Dolo […]
News: Health ministry requests WHO 1.2 million Cholera vaccines to contain raging outbreak in Southeastern Ethiopia – Addis Standard 06:44
APRIL 3, 2023 Addis Abeba – Ethiopian Ministry of Health has requested 1.2 million cholera vaccines from the World Health Organization (WHO) to be able to control the ongoing cholera outbreak in Oromia and Somali regions, in Southeastern Ethiopia. Since the most recent outbreak of cholera was reported in Harenabuluq Woreda, Bale zone of Oromia region, last […]
በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል በ18 ወረዳዎች የኮሌራ ወረረሽኝ እንዳለ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
April 2, 2023 በሃሚድ አወል በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች በአምስት ወረዳዎች የተቀሰቀሰውን የኮሌራ ወረረሽኝ መቆጠጣጠር ቢቻልም፤ ወረርሽኙ አሁንም በ18 ወረዳዎች መኖሩን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የኩፍኝ ወረርሽኝ እና የወባ በሽታም በተለያዩ ክልሎች መከሰታቸውን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከትላንት በስቲያ አርብ መጋቢት 22፤ 2015 ባወጣው መግለጫ ገልጿል። የጤና ሚኒስቴር የአርብ ዕለት መግለጫ፤ ለድርቅ እና ተያያዥ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች […]
የኬንያ የተቃዋሚ መሪ የተቃውሞ እንቅስቃሴው እንዲቀጥል ጥሪ አቀረቡ
ማርች 27, 2023 ቪኦኤ ዜና በኬንያ፣ በፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አስተዳደር ሥር፣ የኑሮ ውድነት ማሻቀቡን በመቃወም የተጀመረው ፀረ መንግሥት ሰልፍ እንዲቀጥል፣ የተቃዋሚው መሪ በአስተላለፉት ጥሪ መሠረት፣ በዋና ከተማዋ ናይሮቢ እና በሌሎችም ከተሞች ሰልፉ ዛሬም ሊቀጥል ይችላል፤ በሚል የጸጥታ ኃይሎች ዝግጅት ማድረጋቸው ተነግሯል፡፡ በትናንትው ዕለት ፖሊሶች፣ የተቃውሞ ሰልፎችን የከለከሉ ቢኾንም፣ የተቃዋሚ መሪው ራይላ ኦዲንጋ ተቃውሞው እንዲቀጥል አበረታተዋል፡፡ […]
Israeli teachers responsible for racist WhatsApp group set to continue teaching – Jerusalem Post 20:49
MK Pnina Tamno Sheta responded that “the decision of the Ministry of Education is humiliating, and is an acceptance and a green light for racism. Their decision adds sin to crime.” By JERUSALEM POST STAFF Published: MARCH 25, 2023 03:45 Students and their teacher wear protective gear to help prevent the spread of the coronavirus disease […]
በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች በድርቅ ሳቢያ በተባባሰው ኮሌራ በርካታ ሰዎች መሞታቸው ተነገረ
March 24, 2023 – BBC Amharic ከ 5 ሰአት በፊት ባለፈው ነሐሴ በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች የተቀሰቀሰው እና ለ48 ሰዎች ሕይወት ማለፍ ምክንያት የሆነው የኮሌራ ወረርሽኝ እንዲስፋፋ ድርቅ ዋነኛው ምክንያት እንደሆነ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ለቢቢሲ ገለጸ። በኢኒስቲትዩቱ የበሽታዎች ቅኝትና ምላሽ ተጠባባቂ ዳይሬክተር አቶ መስፍን ወሰን በዚህ ዓመት በኮሌራ ከተያዙት 2 ሺህ 170 ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን ጠቁመዋል። […]
