“ከእናቴ ቀድሜ በ25 ዓመቴ አረጥኩኝ” ይህ እንዴት ሊከሰት ይችላል?
January 1, 2023 – BBC Amharic ከ 6 ሰአት በፊት በአስራዎቹ ዕድሜ ወይም 20ቹ እድሜ ላይ ሆናችሁ ማረጥ ቢያጋጥማችሁ ምን ታደርጋላችሁ? ማሰብ እራሱ ከባድ ነው። ኤማ፣ ሶኢ ምያት እና ኤልስፔት የገጠማቸውም ይኸው ነው። የወጣትነት ህይወት ዘመናቸው እንዲህ ይሆናል ብለው በጭራሽ አልገመቱም። ነገር ግን በአንዳንድ ሴቶች ላይ የሚያጋጥመው የወጣትነት ማረጥ እንዳጋጠማቸው ተነገራቸው። ብዙም የማይነገርለት የወጣትነት ማረጥ ከዕድሜ እኩዮቻችው […]
ኮሌራን በስምንት ዓመት የማጥፋቱ ዕቅድ ተግዳሮቶች
January 1, 2023 – DW Amharic የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር በቀጣይ ስምንት ዓመታት ውስጥ ኮሌራን ከሀገሪቱ የማጥፋት ዕቅዱን ከሰሞኑ ይፋ አድርጓል። እንዲህ ያለው ዕቅድ መኖሩ አዎንታዊ ቢሆንም ተግባራዊነቱን የሚፈታተኑ ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች መኖራቸውን ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
Ethiopia Holds a Consultative and Advocacy Meeting on the Implementation of the National Cholera Elimination Plan
Source: World Health Organization (WHO) – Ethiopia Despite years of control efforts, cholera still occurs in 30 countries globally and annually kills more than 140 000 people ADDIS ABABA, Ethiopia, December 30, 2022 On 26 December 2022, the Ethiopian Ministry of Health led a consultative and advocacy meeting on the implementation of the National Cholera Elimination […]
Ethiopia’s Vanguard Capitalists – Foreign Affairs 13:06
How the EPRDF Mobilizes for Economic Development By Toni Weis May 26, 2016 This week, Ethiopia is commemorating its national day with an exhibition celebrating the country’s economic progress. More than 140 companies—some state-owned, some private—have set up displays in Millennium Hall, a conference center in Addis Ababa’s upscale Bole neighborhood. From a scale model of […]
Israeli doctor pushes the frontier of surgery in Ethiopia – Jerusalem Post0 5:26
Prof. Hanoch Kashtan who recently joined Assuta Ashdod and his team have trained over twenty Ethiopian surgeons and nurses. By ROSSELLA TERCATIN Published: DECEMBER 29, 2022 12:23 Prof. Hanoch Kashtan with his first patient at the hospital in Bahir Dar, Ethiopia. (photo credit: Courtesy) When Prof. Hanoch Kashtan visited Ethiopia in 2013, he did not know that […]
በሶማሊያ ወጣት ሴቶችን በሱስ እያማቀቀ ያለው መድኃኒት
December 28, 2022 – BBC Amharic ከ 6 ሰአት በፊት በሞቃዲሹ ወጣት ሴቶችን ለሱስ የዳረገው አደገኛ መድኃኒት በይበልጥ የታወቀው ባለፈው ዓመት የ22 ዓመት ሴት አስክሬን በከተማዋ መንገድ ላይ ከተገኘ በኋላ ነበር። የወጣቷ ሕይወት ያለፈው ኦፒኦይድ የተባለ መድኃኒት ከልክ በላይ በመውሰዷ መሆኑን የጤና ባለሙያዎች ተናግረዋል። ኦፒኦይድ በተለይም በቀዶ ሕክምና ጊዜ ለህመም ማስታገሻ በሕክምና ባለሙያዎች የሚሰጥ መድኃኒት ነው። ያለአግባብ […]
የጥምቀት አከባበር የኃይማኖት ይዘቱን እየለቀቀ ነው ብጹዕ አቡነ አብርሃም l Ethiopia Orthodox Tewahido church
In silico activity and ADMET profiling of phytochemicals from Ethiopian indigenous aloes using pharmacophore models – Nature.com 08:17
Open Access Published: 23 December 2022 In silico activity and ADMET profiling of phytochemicals from Ethiopian indigenous aloes using pharmacophore models Lemessa Etana Bultum, Gemechu Bekele Tolossa, Gwangmin Kim, Ohhyeon Kwon & Doheon Lee Scientific Reports volume 12, Article number: 22221 (2022) Cite this article 1 Altmetric Metricsdetails Abstract In silico profiling is used in identification of active compounds and guide rational use of […]
አዲስ አበባ፤ የኩፍኝ በሽታ ምልክት በሁሉም ክልል ከተሞች መታየቱ
December 23, 2022 – DW Amharic ኢትዮጵያ ውስጥ የኩፍኝ በሽታ ምልክት በሁሉም ክልል ከተሞች መታየት መጀመሩ ተነገረ። ይህንን ተከትሎ የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ለ 10 ቀናት የሚቆይ የኩፍኝ በሽታ ክትባት ዘመቻ መጀመሩን ዛሬ አስታውቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
Magnitude of depression and its associated factors among patients with diabetes mellitus at public hospitals in… – Nature.com 05:06
Published: 22 December 2022 Magnitude of depression and its associated factors among patients with diabetes mellitus at public hospitals in Southwest Ethiopia, 2021 Habtamu Birhanu, Sabit Zenu, Tadesse Sheleme & Bilisumamulifna Tefera Kefeni Scientific Reports volume 12, Article number: 22134 (2022) Cite this article Metricsdetails Abstract Depression is the third-leading cause of disability measured in terms of disability-adjusted life-years. When depression coexists with […]
