አነጋጋሪው ለሴቶች የፊት ውበት በመርፌ እየተሰጠ ያለው የዓሣ የዘር ፍሬ ፈሳሽ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት ደቡብ ማንቸስተር በሚገኝ የውበት ክሊኒክ ውስጥ አቢ ወንበር ላይ ተንጋላ ተቀምጣለች። መርፌ ጉንጯ ውስጥ ሲገባ እንደሚያም ተናገረች። አቢ 29 ዓመቷ ነው። የፊቷ ቆዳ ውስጥ ከሳመን ዓሣ ወይም ታራውት ዓሣ የዘር ፍሬ የተወሰደ ዘረ መል (polynucleotides) ገብቷል። የሰዎች ዘረ መል ከዓሣ ዘረ መል ጋር ተመሳሳይ ነው። የዓሣው […]

Perioperative outcomes of abdominal surgery in Ethiopia: a national clinical audit (2019–2024)   – Nature.Com 02:07 

Scientific Reports , Article number:  (2025) Cite this article We are providing an unedited version of this manuscript to give early access to its findings. Before final publication, the manuscript will undergo further editing. Please note there may be errors present which affect the content, and all legal disclaimers apply. Abstract Perioperative complications remain a significant global concern, contributing […]

Ethiopian Airlines Tables Fresh Capital Increase Request to State Holding Firm  – The Reporter 04:08 

Business Ethiopian Airlines Tables Fresh Capital Increase Request to State Holding Firm Ethiopian Airlines Tables Fresh Capital Increase Request to State Holding Firm By Nardos Yoseph December 20, 2025 The Ethiopian Airlines Group has formally resubmitted a request for a capital increase to the executives of Ethiopian Investment Holdings (EIH), reviving a proposal first lodged […]

የፀጉር መርገፍ ሕክምና ወጪን ለመሸፈን የሚፈልጉት ፕሬዝዳንት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የደቡብ ኮሪያ ፕሬዝዳንት የአገሪቱን ራሰ በራ ዜጎች ለመርዳት የሚያስችላቸውን ተልዕኮ ጀምረዋል። አቋማቸው ደግሞ የአገሪቱ ብሔራዊ የጤና መድህን ለፀጉር መርገፍ የሚያስፈልገውን የሕክምና ክፍያ መሸፈን እንዳለበት ይጠቁማል። ፕሬዝዳንት ሊ ጃኤ ማዩንግ በተያዘው ሳምንት ሃሳቡን ለባለስልጣናት አቅርበዋል። ቀደም ሲል “ለውበት” ሲባል ይደረግ የነበረው የፀጉር መርገፍ ሕክምና አሁን ግን እንደ […]

Ethiopia’s First R21 Malaria Vaccine Rollout, A Global First In A Refugee Camp – Borkena

December 15, 2025 MSFAddis Ababa Médecins Sans Frontières (MSF) has completed the first full round of R21 malaria vaccine in Ethiopia, and the first ever completed in a refugee camp globally. In Kule refugee camp, in Gambella region, home to more than 55,000 South Sudanese refugees, 2,100 children under five received their fourth and final […]

ማርበርግ ቫይረስ: የመጀመሪያው ታማሚ እና ሦስት መሪዎቿን ያጣችው የጂንካ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት “ከአንድ አጥቢያ እንዴት ሦስት አባቶች በአንድ ጊዜ ይሞቱብናል?” ሲሉ ይጠይቃሉ የጸሎት አባቱ ያዕቆብ ቡችሌ ግራ መጋባት እና ሐዘን በተጫነው ድምጽ። “የሰይጣን ሥራ ይሁን፤ የእግዚአብሔር ጥሪ ይሁን ምንም ማወቅ አልቻልንም። ለጌታ ሰጥተን ሁላችንም ቁጭ ብለናል” ይላሉ። አቶ ያዕቆብን እንዲህ ያስመረራቸው በጂንካ ከተማ የምትገኘው “ቁጥር 6” ቃለ ሕይወት […]

ኢትዮጵያ በ2024 የወባ ስርጭት ከተስፋፋባቸው አገራት አንዷ መሆኗን የዓለም የጤና ድርጅት አስታወቀ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 6 ታህሳስ 2025 ኢትዮጵያ፣ የመን እና ማዳጋስካር እአአ በ2024 በከፍተኛ ደረጃ የወባ ስርጭት የተስፋፋባቸው አገራት መሆናቸውን የዓለም የጤና ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ፤ ወባ በ2024 ብቻ 610,000 ገደማ ሰዎችን መግደሉን ገልጿል። የተባበሩት መንግሥታቱ የጤና ተቋም ሐሙስ ዕለት ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳለው አብዛኛዎቹ በወባ ተይዘው የሞቱት ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ አገራት የሚኖሩ ሕጻናት […]

ከ40 ዓመታት መለያየት በኋላ የወጣትነት ፍቅራቸውን እና ልጃቸውን መልሰው ያገኙት ጥንዶች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 7 ታህሳስ 2025 ኬቪን ካሮል እና ዴቢ ዌበር ለመጀመሪያ ጊዜ የተገናኙት በአውሮፓውያኑ 1967 ነበር። ሁለቱም በአስራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቲያትር ቡድኖች አባላት ነበሩ። እንደተያያዩ የፍቅር ስሜት ተሰምቷቸዋል። “እኔ ወንዶች ብቻ የሚማሩበት ትምህርት ቤት ነበርኩ። ዴቢም የሴቶች ብቻ ትምህርት ቤት ነበረች” ሲሉ ካሮል ለቢቢሲ አውትሉክ ፕሮግራም ተናግረዋል። […]