Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 Reported Cases in Ethiopia (3 June 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 Reported Cases in Ethiopia (3 June 2021) ADDIS ABABA, Ethiopia, June 4, 2021 Daily:Laboratory Test: 4,376Cases: 249Severe Cases: 367New Deaths: 7Recovery: 936 Total:Laboratory Test: 2,737,938Active Cases: 24,720Total Cases: 272,285Total Deaths: 4,185Total Recovery: 243,378Total Vaccinated: 1,853,259

ግብጽ የገባችበት ቅርቃርና የኢትዮጰያ አበሳ

ከባጤሮ በለጠ ግብጽ ከፍተኛ የታሪክና የጥቅም ትስሥር ካላት ከኢትዮጰያ ጋር አምርራ ችግር ውስጥ ለምን ገባች በተለይም ደግሞ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ወደመጨርሻው እየደረስ በሚገኝበትና የማስቆም እድሉ እጅግ ጠባብ በሆነበት በአሁኑ ጊዜ ለምን ግብጽ ደጋግማ ጸብ መቆስቆሱን አበዛች የሚለው ሁሉንም የሚያነጋገርና የሚያስጨንቅ ጉዳይ ነው። እኔም የሚከተለውን እይታ ላካፍላችሁ። የግብጽ መንታ ውጥረቶች ግብጽ በሁለት ታላታቅ ችግሮች ተወጥራ ትገኛለች […]

የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ እና ኬንያ ጉዞ ጀመሩ

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጄፈሪ ፌልትማን በአራት አገራት የሚያደጉትን ጉብኝት መጀመራቸውን የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ። ፌልትማን ካለፈው ሰኞ ግንቦት 23 ጀምሮ እስከ መጪው ቅዳሜ ግንቦት 29 ድረስ በሚያደርጉት ጉዞ ኳታርን፣ ሳዑዲ አረቢያን፣ የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶችን እና ኬንያን ይጎበኛሉ። የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ ፌልትማን በዚህ ጉዟቸው በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ስላሉ ጉዳዮችና እና በአፍሪካ ቀንድ […]

ኮሮናቫይረስ፡ የዓለም ጤና ድርጅት ለአዲሶቹ የኮቪድ ዝርያዎች የግሪክ ስያሜዎችን ሰጠ

1 ሰኔ 2021, 08:23 EAT የዓለም ጤና ድርጅት ለአዳዲሶቹ የኮቪድ-19 ዝርያዎች ስም ለመስጠት የሚያስችል ስርአት ማዘጋጀቱን አስታወቀ። ከዚህ በኋላም ድርጅቱ የቫይረሱን አይነቶች ለመለየት የግሪክ ፊደላትን የሚጠቀም ሲሆን በዩናይትድ ኪንግደም፣ ደቡብ አፍሪካና ሕንድ ውስጥ የታዩት አዳዲስ ዝርያዎች መጀመሪያ ስያሜ ይሰጣቸዋል። ለምሳሌም በዩናይትድ ኪንግደም የታየው አዲሱ ቫይረስ ዝርያ ‘አልፋ’ የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። የደቡቡ አፍሪካው ‘ቤታ’ የተባለ ሲሆን […]

በዚህ ወቅት ከኦሮሞ ብል[ጽ]ግና የከፋ የኢትዮጵያ የኅልውና አደጋ የለም! (አቻምየለህ ታምሩ)

31/05/2021 በዚህ ወቅት ከኦሮሞ ብል[ጽ]ግና የከፋ የኢትዮጵያ የኅልውና አደጋ የለም! አቻምየለህ ታምሩ በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ ኅልውና ላይ የተደቀነው ትልቁ አደጋ በበላየ ሰብአ ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የኦሮሙማ አፓርታይድ አገዛዝ እንጂ ማናቸውም የውጭ ወረራ ኃይል አይደለም። “ድምፃችን ለነፃንታች” የሚል ሰልፍ ለማድረግ የተዘጋጁ ሰዎች ዋናውን የኢትዮጵያ የኅልውና አደጋ ወይም ፈረንጆቹ “The Elephant in the Room” የሚሉትን ማየት የተሳናቸው […]

Why are protestors in Ethiopia and Mali waving Russian flags? AfricaNews 08:55

May 31, 2021 By Ronald Lwere Kato (Africanews)—On Sunday, more than 10,000 people rallied in Ethiopia’s capital Addis Ababa to denounce the United States of America’s ‘meddling’ in the country’s affairs. Last week, Washington announced sanctions on several Ethiopian and Eritrean officials over the conflict in the Tigray region. Demonstrators also carried banners bearing the […]