የሴቶች ዘመነኛ እንቅፋት፦ማህበራዊ ሚዲያ

March 5, 2021
ሁለት ቢልየን ዶላር የሚወጣበት ግዙፍ ፕሮጀክት እና ፋይዳው

March 5, 2021
የፀጥታ ም/ቤቱ በኢትዮጵያ ጉዳይ ሳይወስን ቀረ – ቪአኤ/አማርኛ

ማርች 05, 2021 መለስካቸው አምሃ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት /ፎቶ ፋይል/ አዲስ አበባ — የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ የጠራው ስብሰባ ያለስምምነት ተጠናቀቀ። ሁኔታውን ያላገናዘቡ ወቀሳዎች ያሏቸው መታረም እንዳለባቸው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሳሰቡ። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር በበኩላቸው በትግራይ የሰብዓዊ መብቶች እየተጣሱ ነው ይላሉ። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። የፀጥታ ም/ቤቱ […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (4 March 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia | 9 hours ago ADDIS ABABA, Ethiopia, March 5, 2021 Daily:Laboratory test: 5,557Severe cases: 392New recovered: 760New deaths: 3New cases: 980 Total:Laboratory test: 2,158,296Active cases: 23,355Total recovered: 137,203Total deaths: 2,394Total cases: 162,954
Tears of Wolkayit – YouTube

2021-03-03 · Tears of Wolkayit : uncovering TPLF’s savagery, brutality and its atrocity on the people of Amhara over the past 3 decades.
የኢትዮጵያ መንግሥት ስለትግራይ የሰጠው መግለጫ

ማርች 05, 2021 እስክንድር ፍሬው አዲስ አበባ — የትግራዩን የህግ የበላይነት ዘመቻ ቀሪ ሁለት ዓላማዎች ለማጠናቀቅ ቁርጠኛ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል። ሁለቱ ዓላማዎች ደግሞ ሰብአዊ ድጋፍ መድረሱን ማረጋገጥና ክልሉን መልሶ መገንባት እንደዚሁም አሁንም በክልሉ ውስጥ በንቃት የሚንቀሳቀሱ ወንጀል ፈፃሚዎችን ለሕግ ማቅረብ መሆናቸውን አመልክቷል። የሕግ የበላይነት ዘመቻውን ለማዳከም የታቀዱ ማናቸውንም ወገንተኛ ጣልቃ ገብነቶች እና የፖለቲካ ዘመቻዎችን ግን […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (3 March 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, March 4, 2021 Daily:Laboratory test: 6,282Severe cases: 398New recovered: 364New deaths: 5New cases: 1,161 Total:Laboratory test: 2,152,739Active cases: 23,138Total recovered: 136,443Total deaths: 2,391Total cases: 161,974
ኢትዮጵያውያን ሉዓላዊነታቸውን ለመጠበቅ የከፈሉት መሰዋትነት ታሪካቸውን በመዘከር መማር አለባቸው – በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር |

March 4, 2021
ለአድዋ ድል መገኘት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ ድረሻ እንዳላት ተመላከተ

March 4, 2021
የአድዋ ድልን አስመልክቶ በታሪክ ባለሙያዎች የተዘጋጀ ጥናታዊ ፅሁፍ (ክፍል ፪ – ምኒልክ ቲቪ)
03/03/2021