ዘግታችሁ የወጣችሁትን በር እንዳልተዘጋ የሚያሳስባችሁ የአእምሮ ሕመም – ኦሲዲ
ከ 7 ሰአት በፊት ምሥራቅ* ለዚህ ታሪክ ሲባል ስሟ የተቀየረ “ለሦስት ዓመታት የማስበውን ሁሉ እንድጽፍ አእምሮዬ ያስገድደኝ ነበር” ትላለች። እንቅልፍ እና እርሷ ተፋትተው ነበር የከረሙት። “ዝም ብዬ መጻፍ ነው። ደብተር፣ ወረቀት፣ ሞባይል ሁሉ ነገር ላይ እጽፋለሁ።” የምትጽፈው ነገር ለሚያነበው ሰው ትርጉም ላይሰጥ ይችላል። ማንኛውንም ነገር በአእምሮዋ ውስጥ ሰንዳ የያዘቸውን ወይም የመጣላትን ጥቃቅን ነገር ሁሉ ካልጻፈች […]
በኦሮሚያ ምስራቅ ባሌ በኩፍኝ በሽታ የሰዎች ሕይወት አለፈ
August 24, 2022 – BBC Amharic 24 ነሐሴ 2022, 13:09 EAT በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ባሌ ዞን በኩፍኝ በሽታ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ የዞኑ ጤና መምሪያ አሰታወቀ። በአካባቢ የተከሰተው ድርቅ የሰዎችን የበሽታ መከላከል አቅም በማዳከሙ ሕይወታቸው ካለፉት በተጨማሪ 348 ሰዎች በበሽታው መጠቃታቸውን የዞኑ ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ጥላሁን ተካ ለቢቢሲ ተናግረዋል። በምስራቅ ባሌ ዞን በሚገኙት ሳዌና፣ ራይቱ፣ ጎሎልቻ […]
ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፍትሕ መሥሪያ ቤትን ከሰሱ
August 23, 2022 – BBC Amharic 23 ነሐሴ 2022, 08:25 EAT የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጠበቆች የአሜሪካ ፍትሕ መሥሪያ ቤት ላይ ክስ መሠረቱ፡፡ ክሱን የመሠረቱት የፌደራል የወንጀል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) አላግባብ በዶናልድ ትራምፕ ቤት ላይ ፍተሻ አድርጎ ሰነዶችን በጉልበት ወስዷል በሚል ነው፡፡ ፍሎሪዳ የሚገኘው የትራምፕ ቅንጡው ማራ ላ ጎ መኖርያ ቤት በፖሊስ ድንገተኛ ወረራ እና ብርበራ […]
አንድ ውሻ በዝንጀሮ ፈንጣጣ መያዙን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ
ከ 4 ሰአት በፊት አንድ ውሻ ከባለቤቱቶቹ በተላለፈ የዝጀሮ ፈንጣጣ ቫይረስ መጠቃቱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። ይህ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው የበሽታው ስርጭት ሰዎች በቫይረሱ ከተያዙ በኋላ ራሳቸውን ከቤት እንስሳቶቻቸውም ጭምር ማግለል እንዳለባቸው የሚያሳይ እንደሆነም የጤና ሃላፊዎቹ አስታውቀዋል። ሌሎች እንስሳትን የመበከል አደጋን ለመቀነስ ቆሻሻን በጥንቃቄ ማስወገድ እንደሚያስፈልግ የዓለም ጤና ድርጅት አስጠንቅቋል። ውሾች በሽታውን ወደ ሌሎች […]
Location, location, location: improvements in Ethiopia’s health facilities draw parents from far and wide – Gavi, the Vaccine Alliance 12:02
By improving the immunisation room in Injibara health centre, the quality of health services and the number of children being brought for routine immunisation has gone up. 17 August 2022 by Solomon Yimer Shashework Tilahun, takes her daughter to get her routine immunisation. Credit: Solomon Yimer Last October, newly married mother Shashework Tilahun had her […]
Ongoing Efforts to Improve Infection Prevention and Control Practices in Ethiopia
Source: World Health Organization (WHO) – Ethiopia Proper IPC practices are the cornerstone of high-quality health care, are cross-cutting and also an essential component of patient safety ADDIS ABABA, Ethiopia, August 17, 2022 Hailu Sabagadis, Infection Prevention and Control (IPC) Officer at WHO Ethiopia, and his team in Benishangul Gumuz Region have been regularly providing onsite […]
የቻይና ሳይንቲስቶች በአዲስ ቫይረስ የተያዙ 35 ሰዎችን አገኙ
August 10, 2022 – BBC Amharic 10 ነሐሴ 2022, 14:02 EAT ቻይና ውስጥ ከእንስሳ ወደ ሰው የተላለፈ ነው በተባለ አዲስ ቫይረስ የተያዙ ከ30 በላይ ሰዎች ማግኘታቸውን ሳይንቲስቶች አሳወቁ። የቻይና ሳይንቲስቶች በርካታ ሰዎች የተያዙበትን ይህንን ከእንስሳ ወደ ሰው የተላለፈ ነው የተባለ አዲስ የቫይረስ አይነትን ለመለየት ጥረት እያደረጉ መሆናቸውም ተነግሯል። በምሥራቃዊ የቻይና ሻንዶንግ እና ሔናን ግዛቶች ውስጥ በሚገኙ 35 […]
የአሜሪካ ሐኪሞች በፖሊዮ የተያዙ በርካታ ያልታወቁ ሰዎች አሉ ሲሉ አስጠነቀቁ
ከ 8 ሰአት በፊት በአሜሪካ ኒውዮርክ ግዛት የሚገኙ የጤና ባለሥልጣናት በመቶዎች አሊያም በሺዎች የሚቆጠሩ ያልታወቁ በፖሊዮ የተያዙ ሰዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ለቢቢሲ ተናገሩ። የጤና ባለሥልጣናቱ ይህንን ያሉት ባለፈው ወር በኒውዮርክ፣ ሮክላንድ ካውንቲ አንድ ያልተከተበ ግለሰብ በፖሊዮ ቫይረስ ምክንያት መንቀሳቀስ እንደተሳነው ከተገለጸ በኋላ ነው። በግለሰቡ ላይ የተገኘው ቫይረስ በለንደን እና እየሩሳሌም ከተሞች ውስጥ በፍሳሽ ማስወገጃ ውስጥ ከተገኘው […]
ጭንቅላታቸው ተጣብቆ የተወለዱት ህጻናት ከ7 ቀዶ ሕክምና በኋላ ተለያዩ
Play video, “ራሳቸው ተጣብቆ የተወለዱት መንታ ሕጻናት ከ7 ቀዶ ሕክምና በኋላ በስኬት ተለያዩ”, ርዝመት 1,5701:57 ከ 9 ሰአት በፊት ጭንቅላታቸው ተጣብቆ የተወለዱት ብራዚላዊ መንታ ሕጻናት በበይነ መረብ በታገዘ ቀዶ ሕክምና በተሳካ ሁኔታ ተለያዩ። ሦስት ዓመት የሆናቸው በርናርዶ እና አርቱር ለንደን ውስጥ በሚገኘው ግሬት ኦርሞንድ ስትሪት ሆስፒታል መሪነት ሪዮ ዲ ጄኔሪዮ ውስጥ በበይነ መረብ በታገዘ ቀዶ […]
Occult hepatitis B virus infection among patients with chronic liver disease of unidentified cause, Addis Ababa Ethiopia – Nature.com 12:05
Published: 01 August 2022 Selam Bogale Gissa, Mengistu Erkie Minaye, Biruk Yeshitela, Gizachew Gemechu, Abebech Tesfaye, Dawit Hailu Alemayehu, Abel Shewaye, Amir Sultan, Adane Mihret & Andargachew Mulu Scientific Reports volume 12, Article number: 13188 (2022) Cite this article 1 Altmetric Metricsdetails Abstract Occult hepatitis B virus infection (OBI) characterized by the absence of detectable HBsAg in the presence of HBV DNA in the […]
