ዋነኛ ምልክቱ የጀርባ ሕመም የሆነው የደም ካንሰር ዓይነት

4 ሀምሌ 2022 መልቲፕል ማይሎማ (Multiple myeloma) የደም ሥርዓትን የሚያጠቃ እና በብዛት ያልተለመደ የደም ካንሰር ዓይነት ነው። በብዛት በኩላሊት እና በአጥንት ላይ የተለያዩ እክሎችን ያስከትላል። በዚህም የተነሳ የሕመም ምልክቶቹ ከሌላ ሕመም ለመለየት አስቸጋሪ ያደርገዋል። ይህ ሕመም በሽታ ተከላካይ የሆኑትን ነጭ የደም ህዋሳትን፣ ፕላዝማ ህዋሳትን ያጠቃል። እነዚህ የተጠቁ ህዋሳት ደግሞ የተበላሹ ህዋሳትን በመፈጠር እየተባዙ፣ ጤናማ ያልሆነ […]

Ethiopia: International Commission of Human Rights Experts on Ethiopia should investigate all atrocities  – Amnesty International (Press Release) 07:02

June 30, 2022 Index Number: AFR 25/5777/2022 AFRICA  ARMED CONFLICT Amnesty International welcomes the establishment of the International Commission of Human Rights Experts on Ethiopia and their briefing to the Council. Since the outbreak of the conflict in Tigray in November 2020 that subsequently spread to neighboring regions, Amnesty International has documented grave human rights […]

ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከ352 ሺሕ ኩንታል በላይ የምርጥ ዘር ሊያቀርብ ነው

በኤልያስ ተገኝ June 26, 2022 አቶ ሸጋው አይችሉህም የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ– ማስታወቂያ – በቅርቡ ለተቋቋመው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ተጠሪ የሆነው የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን፣ በ2015/16 የምርት ዘመን ለአርሶና አርብቶ አደሩ እንዲሁም በግብርና ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሀብቶችና ለሌሎች ተጠቃሚዎች የሚደርስ ከ352 ሺሕ ኩንታል በላይ የምርጥ ዘር ለማዘጋጀት እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ ይህንን ያስታወቀው ለ2014/15 […]

በዓለም ትልቁ እና በዐይን ሊታይ የሚችል ባክቴሪያ ተገኘ

ከ 1 ሰአት በፊት በሥነ ሕይወት ባክቴሪያ በዐይን እንደማይታይ ተምረናል። ባክቴሪያን ለመመልከት አጉሊ መሣሪያ (ማይክሮስኮፕ) እንደሚያሻም ሳይንስ ነግሮናል። አሁን ግን የእስከዛሬውን ዕይታ የሚለውጥ ባክቴሪያ ተገኝቷል። ቲዮማርጋሪታ ይባላል። በእንግሊዘኛው “Thiomargarita” ይባላል። ባክቴሪያው ከዓለማችን ትልቁ ነው። መጠኑም የአንድ ሽፋሽፍት ፀጉር ያህል እንደሆነ ተነግሯል። በፍሬንች ካረቢያን ውሃ ውስጥ የሰጠመ ዛፍ ላይ ተጣብቆ ነበር ባክቴርያው የተገኘው። ባክቴርያው እንደ ሌሎች […]

በሙቀት ወቅት እንዴት ጥሩ እንቅልፍ መተኛት እንችላለን?

ከ 5 ሰአት በፊት ምንም እንኳን ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን የዝናብ ወቅት ቢሆንም፣ በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በአውሮፓ እና በአሜሪካ ሙቀቱ የሚበረታበት ጊዜ ነው። በተጨማሪም ምድራችን በገጠማት የአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በየትኛውም ወቅት የሚያጋጥመው ሙቀት በእጅጉ ከፍ ብሏል። በዚህም ሳቢያ ዝናብ ወቅቱን ጠብቆ መዝነብ ትቷል። ሙቀትም እየበረታ ነው። ተመራማሪዎችም የዓለም ሙቀት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ እንደሚጨምር ባለፈው ዓመት ተንብየዋል። […]

መዳን እየቻለ ለአካል ጉዳት የሚዳርገው የእግር መቆልመም

ከ 5 ሰአት በፊት የሔለን (ለዚህ ጽሑፍ ሲባል ስሟ ተቀይሯል) የእርግዝና ጊዜዋ ቀደም ካለው የተለየ አልነበሩም። መደበኛ የህክምና ክትትሏን በሚገባ ተከታትላለች። ሆስፒታል ደርሳም በሠላም ወንድ ልጅ ተገላግላገለች። እኛ የልጁን ስም አቤል እያልን እንቀጥላለን። ከወለደች በኋላም አሰፈላጊውን ሁሉን ነገር አጠናቃ ወደ ቤቷ ተመለሰች። “የወለድኩት ሐኪም ቤት ነው። ማንም ምንም አላለኝም” ስትል ታሪኳን ትጀምራለች። ቤት ስትደርስ ቤተሰብ […]

ሲጋራ የማያጨሱ ሰዎች ለምን በሳንባ ካንሰር ይያዛሉ?

ከ 6 ሰአት በፊት አቶ ላቀው ገብረሥላሴ በደብረ ብርሃን፣ የጭራሮ ደብር ገበሬ ማኅበር ነዋሪ ናቸው። እድሜያቸው ስልሳዎቹ ውስጥ መሆኑን የሚናገሩት አቶ ላቀው፣ የሁለት ወንዶች እና የአንዲት ሴት አባት ናቸው። አቶ ላቀው እንደ ቀልድ የጀመራቸው ሳል እየበረታ ሲመጣ ወደ ደብረ ብርሃን ሆስፒታል አምርተዋል። የሕክምና ባለሙያዎቹም የሳንባ በሽታ [ቲቢ] ነው በሚል መድኃኒት አዘውላቸው ሲወስዱ ቆዩ። ነገር ግን […]

በሁለት የስሜት ጽንፍ ውስጥ መዋለል- ባይፖላር ዲዝኦርደር

ከ 6 ሰአት በፊት እሌኒ ምስጋናው በአስራዎቹ የእድሜ ክልል እያለች ባሕር ማዶ ሄዶ የመማር እድል ገጠማት። አጎቷ የሚኖረው አውሮፓ ነው። ከቤተሰብ መካከል አንድ ልጅ ወስዶ ለማስተማር እንደሚፈልግ ሲናገር እሌኒ ተመረጠች። ወዳጅ ዘመድ በጉጉት ይጠብቀው የነበረው ዕድል ነው። “ገና የስምንተኛ ክፍል ፈተናን ሳልወስድ ነው ወደዚያ ያመራሁት። ገና ልጅ መሆኔ ብቻ ሳይሆን፣ አገሬው የፈረንሳይኛ ቋንቋ ተናጋሪ መሆኑ […]

በርካታ ልጆች ከመጠን ካለፈ ውፍረት ጋር በተገናኘ በስኳር በሽታ እየተያዙ ነው

15 ሰኔ 2022, 14:38 EAT በዩናይትድ ኪንግደም በሁለተኛው ዓይነት የስኳር ህመም የሚጠቁ ህፃናት ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ የጤና ባለሙያዎችን እንዳሳሰባቸው አንድ የበጎ ድርጅት አስጠንቅቋል። ህፃናቱ የስኳር ህመም ተጠቂ ያደረጋቸው ከመጠን ያለፈ ውፍረት እንደሆነና ይህም ከኑሮ ውድነት ጋር በተገናኘ ያለው ደካማ የአመጋገብ ስርዓት መሆኑንም የዩናይትድ ኪንግደም የስኳር ህመምተኞች ማህበር አስታውቋል። በተለይም የኑሮ ውድነቱ በከፍተኛ መጠን ከመጨመሩ ጋር […]

የዓለም ጤና ድርጅት ለዝንጀሮ ፈንጣጣ አዲስ ስም ሊሰጥ ነው

ከ 5 ሰአት በፊት የዓለም ጤና ድርጅት ለዝንጀሮ ፈንጣጣ አዲስ ስያሜ ለመስጠት ከባለሙያዎች ጋር እየሰራ መሆኑን ገለጸ። ድርጅቱ የበሽታውን ስያሜ ለመቀየር የወሰነው ባለፈው ሳምንት ከ30 ባላይ ተመራማሪዎች በሽታውን ለሚያስከትለው ቫይረስ እና ለበሽታው “መገለልና መድልዎን የማያስከትል ስም በአስቸኳይ እንዲፈለግለት” ከጠየቁ በኋላ ነው። ተመራማሪዎቹ ጨምረውም ቫይረሱ የአፍሪካ መሆኑን የሚያመለክቱ አገላለጾች መቀጠላቸው ትክክል ካለመሆኑ ባሻገር አግላይ ነው ብለዋል። […]