ያባከንናቸው ትልቅ የሀገር በረከት…!!! (መስከረም አበራ)

31/12/2020 ያባከንናቸው ትልቅ የሀገር በረከት…!!! መስከረም አበራ  ኢትዮጵያ ወንዝ ታቅፋ የምትጠማ፣ለም መሬት ይዛ የምትራብ ሆና አታበቃም-አዋቂ ሞልቷት እውቀት ያጠራትም ጭምር ነች፨ የእኛ ሃገር እውቀት ይመራት ዘንድ እድሏ አልቀናም፨ አዋቂዎች ዳር ተቀምጠው ለአላዋቂ ከበሮ ይደለቃል፨ ካቢኔው፣ ኮሚቴው ፣ኮሚሽኑ ሁሉ በአላዋቂ ይታጀላል፨ መሾሙ እውቀት የሚሆን የሚመስለው ብዙ ነው፨ አውቆ መሾም አልሆን ካለ ከተሾሙ በሃላ እውቀትን መሻትም ያባት […]

የሑመራና የዳንሻ ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ

ዲሴምበር 30, 2020 ዮናታን ዘብዴዎስ ሑመራ ሀዋሳ — ከጦርነቱ ማግስት ጀምሮ “ማንነትን የለየ ትንኮሳ እና የንብረት ዘረፋ በሑመራ ከተማና ጦርነቱ በነበረባቸው ከተሞች እየተፈፀመ ነው” ሲሉ አንዳንድ የከተማዪቱ ነዋሪ የትግራይ ብሄር ተወላጆች ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ። አብዛኛዎቹ ወንዶች እና ወጣቶች የሆኑ የትግራይ ብሄር አባላት ከተማዋን ለቅቀው ወደ ሱዳን መሰደዳቸውንና ወደ ማዕከላዊ ትግራይ መሄዳቸውን ገልፀው ከጦርነቱ መልስ ለቤተቤተሰባዊና ማኅበራዊ […]

የምርጫ ቦርድ ይፋ ያደረገውን የምርጫ ሰሌዳ በተመለከተ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት

ዲሴምበር 28, 2020 መለስካቸው አምሃ አዲስ አበባ —የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ባወጣው ረቂቅ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ የሚፈለገውን እንቅስቃሴ ለማድረግ እንደሚቸገር የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ/ኦፌኮ/አስታወቀ። የምርጫ ውሳኔውንም ወደ ፊት እንደሚያስታወቅ ገልጿል። ገዥው ፓርቲ ለምርጫው አስቻይ ሁኔታዎችን ለማስፋት እንደሚሰራ ቃል ገብቷል። “ፍጽምነት ያለው የምርጫ ድባብ የለም” በሚል ምርጫን ማሻገር ችግር እንደማይፈታ ደግሞ ኢዜማ አስታውቋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። […]