የኮሮና ቫይረስ ሕሙማን በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመሩ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ – ሪፖርተር

የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ 13 December 2020 ምሕረት ሞገስ የሕሙማኑ ቁጥር በመጨመሩ የጤና ተቋማት ከመቀበል አቅማቸው በላይ ሆኗል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ጽኑ ሕሙማን ክፍል ከገቡት ውስጥ 59 በመቶ ሞተዋል በኢትዮጵያ በኮረና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ተይዘው ወደ ሕክምና ማዕከል ከሚገቡት ሕሙማን፣ የጽኑ ሕክምና ክትትል የሚያስፈልጋቸው ታማሚዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ […]