የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ መግለጫ

ታህሳስ 09, 2020 መለስካቸው አምሃ አዲስ አበባ አዲስ አበባ — ህወሓት እና ኦነግ ሸኔ የተሰኙ ድርጅቶች በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ጠየቀ። ለአለፉት ዓመታት በኃይል በህወሓት ተወስደዋል ያላቸው የአማራ መሬቶች ወደነበሩበት እንዲመለሱም ጥሪ አቅርቧል። ሀገር አቀፍ ምርጫ መካሄድ ያለበት በአለው ህገ መንግሥት ላይ ህዝበ ውሳኔ ከተሰጠ በኋላ ነው ብለዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። የባልደራስ […]

ኢትዮጵያ – ድህረ ግጭት፣ ዕድል፣ ፈተና እና የቀጣዩ ምዕራፍ አቅጣጫዎች

ታህሳስ 08, 2020 አሉላ ከበደ “…የብዙ አገሮችን ተመክሮ ብንወስድ – ጦርነት ያልተወሰነ ዕድሜ የለውም። .. ይህን ወርቃማ ዕድል ተጠቅመን የመግባባት መንገዶች እንዲከፈቱ ለማድረግ መጠቀም አለብን።” አቶ ይልማ አዳሙ ከሎሳንጀለስ ካሊፎርኒያ። ”… ከመጨረሻው መጀመሪያ ላይ ነን ብዬ አምናለሁ።” አቶ ብርሃነ መዋ ከአዲስ አበባ። ዋሺንግተን ዲሲ —  በቅርቡ በትግራይ የተካሄደውን ወታደራዊ ግጭት ተከትሎ አገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ እና […]

የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ እንዲሁም ለአፋር ልዩ ሀይል እውቅና ሰጠ፡፡

December 8, 2020 https://www.youtube.com/watch?v=_0rghIDoeTE0:552020-12-07 · የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ እንዲሁም ለአፋር ልዩ ሀይል እውቅና …Author: Amhara Mass Media AgencyViews: 8K

የተመድ ሰራተኞች ያልተፈቀዱ ኬላዎችን አልፈው ሲሄዱ መንግሥት ተቆጣጠራቸው

December 8, 2020 የተመድ ሰራተኞች ያልተፈቀዱ ኬላዎችን አልፈው ሲሄዱ መንግሥት ተቆጣጠራቸው December 8 Briefing by Amb Redwan Hussein and NDRM Commissioner, Mitiku Kassa #pmoETHIOPIA አምባሳደር አዲስ ዓለም ባሌማ (ዶ/ር) በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ የተመድ ሰራተኞች ያልተ…