የአዲሱ ትውልድ ወጣት ከአባቶቻቸው የኢሕአፓን ዓርማ ተረክበው ችቧቸውን ይዘው ወጡ

በኢሕአፓ ወጣት ክንፍ የተቀነባበረ ገና ባልጠነከረ በለጋነት እድሜአቸውተሰውተው አለፈዋል ለሀገር ለህዝባቸው የአዲሱ ትውልድ ወጣት ከአባቶቻቸው የኢሕአፓን ዓርማ ተረክበው ችቧቸውን ይዘው ወጡ

የህዝብ ሃብትና ንብረት ለፓርቲ የፖለቲካ ቅስቀሳ ሥራ እየዋለ ነው

March 10, 2021 VOA : መንግሥትና ፖለቲካ ፓርቲን ያልለየ የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ኢዜማ አስታወቀ፡፡ የህዝብ ሃብትና ንብረት ለፓርቲ የፖለቲካ ቅስቀሳ ሥራ እየዋለ ነው ሲል ይከሳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ኢትዮጵያ ውስጥ ስር የሰደደው የብሔር ፖለቲካ ህብረ ብሔራዊ አቋም ባላቸው የፖለቲካ ቡድኖች የምርጫ ቅስቀሳ ላይ ተጽእኖ እያሳረፈ መሆኑንም ጠቅሰዋል፡፡ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በበኩሉ […]

የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ማብራሪያ – ለአፍሪካ ህብረት (ቪኣኤ/አማርኛ)

ማርች 09, 2021 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — ሀገራቸው “በተመሳጠረ ዓለም አቀፍ የትችት ማዕበል ውስጥ እያለፈች” መሆንዋን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዚህ ወቅት አፍሪካውያን ለአፍሪካ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄን በመደገፍ ከኢትዮጵያ ጎን እንዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል። ሀገራቸው በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለፈች ያለችውም በገዛ ግዛቷ ውስጥ የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በመስራቷ መሆኑንም ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገለጹት። የአፍሪካ ህብረት በትግራይ […]