Egypt affirms support for Eritrea’s sovereignty, territorial integrity amid tension with Ethiopia over sea access – Anadolu Agency 11:44
Africa Egyptian, Eritrean presidents stress support for national institutions in Sudan, reject attempts to establish parallel entities Rania Abu Shamala |30.10.2025 – Update : 30.10.2025 Photo by Emin Sansar ISTANBUL Egyptian President Abdel Fattah al-Sisi reaffirmed his country’s support for Eritrea’s sovereignty and territorial integrity during talks in Cairo on Thursday with his Eritrean […]
የአንገታችን መጠን ስለ ጤናችን ምን ይነግረናል?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 1 ሰአት በፊት ብዙውን ጊዜ ክብደት እንደጨመርን የምናስተውለው የሆዳችን ክፍል መጠን ሲጨምር አሊያም ልብሶቻችን መጥበብ ሲጀምሩን ነው። ነገር ግን አብዛኛው ሰው የማያስተውለውና ስለ ጤናችን ሁኔታ ፍንጭ የሚሰጠን አንድ የአካል ክፍል አለን። እርሱም አንገታችን ነው። አንገታችን ከተለመደው በተለየ ከወፈረ አሊያም ከቀጠነ የተወሰነ የጤና ችግር ማስጠንቀቂያ ሊሆን ይችላል። አንገታችን ምን ያህል […]
ቴሌቪዥንን ለመፍጠር የተደረገው የአንድ ሰው ፈታኝ ጥረት እና በቲቪ የታየው የመጀመሪያ ግለሰብ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት ተመራማሪዎች እስከ 1850 ድረስ ቴሌቪዥንን ለመፍጠር ሲሠሩ ነበር። ነገር ግን የወዳወቁ መብራቶች፣ የእንጨት ቁርጥራጮች እና ጣሳዎች የሚሠራ አንድ ፈር ቀዳጅ ሰው ምናብን ወደ ዕውን ቀይሯል። ጆን ሎጊ ቢርድ ይህን ፈር ቀዳጅ ፈጠራን ከመሥራቱ በፊት ከፊል ስኬት የነበረው መዋዕለ ነዋይ አፍሳሽ ነበር። አብዛኛውን ሕይቱን ጤንነት ርቆት ያሳለፈው […]
Mounting Tensions in Southern Tigray Stir Alarm Among Addis Ababa’s Raya Community – The Reporter 03:18
News Mounting Tensions in Southern Tigray Stir Alarm Among Addis Ababa’s Raya Community By Nardos Yoseph October 25, 2025 Members of the Raya community residing in Addis Ababa have sounded an urgent appeal over what they describe as “deteriorating security and human rights situation” in the southern zone of Tigray. A gathering held earlier this […]
ከሁለት ዓመታት መቋረጥ በኋላ የሚካሄደው ጣና ፎረም ምንድን ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 24 ጥቅምት 2025 ጣና ፎረም ለሰላም እና የደኅንነት ችግሮች አፍሪካ መር መፍትሔ ለመስጠት ጥሪ ያቀረበውን የትሪፖሊ ቃል ኪዳንን ተከትሎ የተጀመረ ጉባኤ ነው። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስር በሚገኘው የሰላም እና ደኅንነት ጥናት ተቋም እንዲሁም በፍሪካ ታዋቂ መሪዎች አነሳሽነት የተመሠረተው ፎረሙ፤ ዓላማው በአህጉሪቱ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ መሪዎች፣ ውሳኔ ሰጪዎች እና ባለሙያዎች እንዲመካከሩ፣ […]
ከቡና እና ከሻይ ለጤናችን ጠቃሚው የትኛው ነው? | BBC News አማርኛ
BBC News አማርኛ
Clip shows Indian doctor, not Egyptian diplomat, visiting Ethiopia’s Tigray region – AFP Fact Check
Ethiopia conflict Copyright © AFP 2017-2025. Any commercial use of this content requires a subscription. Click here to find out more. Ethiopia recently accused Eritrea of collaborating with rebels from the northern Tigray region amid increasing instability in the Horn of Africa and neighbouring countries. A clip widely circulating in Ethiopia claims to show a diplomat from Egypt […]
ከወሊድ በኋላ ከ12 ሴቶች አንዷ ላይ የሚከሰተው የማህፀን መውረድ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 24 ጥቅምት 2025, 11:55 EAT ሔለን ላድዊክ “ለምንድን ነው ውስጤ እየፈረሰ እንዳለ የሚሰማኝ?” ብላ ጎግል ላይ መልስ ስትፈልግ ሕይወቷን የሚቀይር ነገር ያገጥመኛል ብላ አልጠበቀችም ነበር። የቀድሞ የቢቢሲ 5 ላይቭ ጋዜጠኛ እና ፖድካስተር የሆነችው ሔለን የማህፀን መውረድ (ፔልቪክ ፕሮላፕስ) በተባለ ሕመም ተጠቅታለች። ይህ ከ12 ሴቶች መካከል አንዷን የሚያጠቃው ሕመም በብዙዎች ዘንድ […]
ፕሬዝዳንቱን “ያዳኑ” 2 እዞች፣ “እወደድ ብዬ…” የጌታቸው መልስ፣ የጦር አዛዦች በአሰብ ቀጠና፣ አገዛዙ በሚዲያው ላይ እገዳ፣ የእነ መረራ መግለጫ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
የሆርሞኖች መዋዠቅ የሚያስከትለው የስሜት ነውጥ ለምን በሴቶች ላይ ይበረታል?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት ሰውነታችን በአግባቡ የሚሠራው በሆርሞኖች አማካኝነት ነው። አንዳንዴ ግን አካላዊ እና አእምሯዊ ጤናችን ላይ ጫና ያሳድራሉ። አእምሮ ላይ በዋነኛነት ተጽዕኖ የሚያሳድሩት ኒውሮትራንስሚተርስ (neurotransmitters) የተባሉ ኬሚካሎች ናቸው። ሆርሞኖችም አእምሮ ላይ ጫና እንደሚያሳድሩ ሳይንቲስቶች ደርሰውበታል። እንደ ድባቴ እና ጭንቀት ላሉ ሕመሞች መድኃኒት ለመስጠት ሙከራዎች መደረጋቸውን ቀጥለዋል። ሆርሞን የሚመነጨው ከሰውነት […]
