ትራምፕ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ የተመሰረተው ታሪካዊ ክስ እየታየ ነው – ቪኦኤ/አማርኛ
ፌብሩወሪ 09, 2021 ደረጀ ደስታ ዋሽንግተን ዲሲ — በቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተመሠረተው ሁለተኛው ታሪካዊው ክስ ከዛሬ ማክሰኞ ጀምሮ በአሜሪካ ህግ መወሰኛው ምክር ቤት በመታየት ላይ ይገኛል፡፡ ትራምፕ የተከሰሱት የህግ አውጭዎቹ የምክር ቤት አባላት የፕሬዚዳንት ባይደንን አሸናፊነት የሚያረጋግጠውን የ2020 የምርጫ ውጤት እንዳያጸድቁ ለማስገደድ፣ ከአንድ ወር በፊት፣ ደጋፊዎቻቸው በምክር ቤቱ ህንጻ ላይ ያካሄዱትን የአመጽ ተቃውሞ አነሳስተዋል […]
ኢትዮጵያ ሁለት የኤርትራ ስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎችን ልትዘጋ ነው

February 9, 2021 በተስፋለም ወልደየስ ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል የሚገኙ ሁለት የኤርትራውያን ስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎችን ልትዘጋ ነው። እንዲዘጉ ውሳኔ የተላለፈባቸው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች፤ ሽመልባ እና ህጻጽ የተሰኙት እንደሆኑ የስደት እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ዛሬ አስታውቋል። ሽመልባ የተመሰረተበት ቦታ ከኢትዮ-ኤርትራ ድንበር በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ በመሆኑ ለመዘጋቱ በምክንያትነት ተጠቅሷል። በደደቢት በረሃ የሚገኘው ለኑሮም ሆነ ለስደተኞች መጠለያነት […]
የጠለምት አማራ ህዝብ የማንነትና የወሰን ጥያቄ እልባት እንዲሰጣቸው ነዋሪዎች ጠየቁ።

February 9, 2021
“በወልቃይትና ራያ ሲፈናቀሉና ሲገደሉ የነበሩ ሰዎች በህይወት እንዳሉ የመታሰብ የህግ መብት አላቸው።” የህግ ምሁራን

February 9, 2021
የአድዋ ድልን በትምህርት ስርዓት ውስጥ በማካተት ለአሁኑ እና ለቀጣዩ ትውልድ ታሪክን ማውረስ እንደሚገባ ተገለፀ

February 9, 2021
የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያ – ቪኦኤ/አማርኛ

ፌብሩወሪ 08, 2021 መለስካቸው አምሃ አዲስ አበባ — የምርጫ ክልል ጽሕፈት ቤቶችን በተሰጠው የጊዜ ገደብ ያላዘጋጁ የክልል መስተዳደሮች ወይም ክልሎች በሚቀጥሉት ሦስት ቀናት ውስጥ እንዲያዘጋጁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ። የእጩዎች ምዝገባ በተያዘለት መርሃ ግብር መሰረት ጽ/ቤቶችን ባሟሉ ክልልሎች እንደሚካሄድም ቦርዱ አስታወቀ። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡ የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያ By ቪኦኤ
ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

February 8, 2021 Zemede – Sunday, 7 Feb 2021
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (7 February 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, February 8, 2021 Daily:Laboratory test: 6,677Severe cases: 208New recovered: 88New deaths: 3New cases: 885 Total:Laboratory test: 2,004,312Active cases: 14,569Total recovered: 125,619Total deaths: 2,148Total cases: 142,338
Ethiopian delivers Africa’s first Covid vaccines ፟ Daily Nation 01:26

Sunday, February 07, 2021 Ethiopian Airlines on February 6, 2021 announced that it has delivered the first Covid-19 vaccine shipment to Africa. File | AFP By Tesfa-Alem Tekle Ethiopia Correspondent Nation Media Group The Ethiopian Airlines on Saturday announced that it has delivered the first Covid-19 vaccine shipment to Africa. In a statement sent to […]
የኦነግ ውዝግብ እና የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያ – ቪኦኤ/አማርኛ

ፌብሩወሪ 06, 2021 ሙክታር ጀማል አዳማ — የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች መካከል የተፈጠረው አለመግባባትና ችግር በሥራ አስፈፃሚው በኩል ሊቀረፍ አለመቻሉን የገለፀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ የድርጅቱ አባላት፣ የተለያዩ መዋቅሮች እና አመራሮች ይህንን ተረድተው ጠቅላላ ጉባኤ እንዲካሄድ የሚያደርጉበትን ማንኛውም መንገዶች እንዲጠቀሙ አሳሰቧል። አለመግባባቱ እስካሁን ስላልተፈታበት ምክኒያት አንደኛው ቡድን ሌላውን በእንቢተኝነት ከሷል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡ […]
