UNESCO recognises Ethiopia’s Anywaa Biosphere Reserve – Farm Africa
On 27 September, the Anywaa Biosphere Reserve, located in Gambella Regional State in Ethiopia, was recognised by UNESCO as a member of its World Network of Biosphere Reserves under the Man and the Biosphere (MAB) Programme, designed to show a sustainable relationship between people and nature. The move marks a major step forward for nature-based […]
Ethiopia Rolls Out Malaria Vaccine – HumanProgress 11:40
Malaria Consortium | Vaccination Oct 14, 2025 “On September 18, 2025, Ethiopia officially launched the malaria vaccine in Turmi, South Omo Zone. The vaccine will be delivered alongside insecticide-treated nets to protect children in 58 high-burden districts. This is the first rollout of its kind — previous malaria vaccine rollouts in other countries have been integrated into […]
ተመራማሪዎች ለጡት ካንሰር ክትባት ለማግኘት ምን ያህል ተቃርበዋል?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 15 ጥቅምት 2025 የካንሰር ሐኪሟ ዶ/ር ኖራ ድሪስ “የምንጠብቀውን ውጤት ለማግኘት ጫፍ ላይ ደርሰናል” ይላሉ። ለ30 ዓመታት በሙያው ቆይተዋል። ለጡት ካንሰር ክትባት ለማግኘትም ተቃርበዋል። በቀጣይ አሥር ዓመት ክትባት የካንሰር ሕክምና ውስጥ ይካተታል ብለው ዶ/ር ኖራ ያምናሉ። በዩኒቨርስቲ ኦፍ ዋሽንግተን የሕክምና እና ክትባት ክፍል ኃላፊ ናቸው። የጡት ካንሰር ሴቶችን በግንባር ቀደምትነት […]
Anchor News Oct 12 የአብይ ሽማግሌዎች ወደ ትራምፕ፥ ቀይ መስቀልና ፋኖ፥ የወሎ ወቅታዊ ሁኔታ፥ ምርጫው ሊራዘም ይችላል፥ በቀን 5 ሰዎች ይሞታሉ
Anchor Media
በመጠጥ ውሃ ውስጥ ስለሚገኘው እና የጥርስ መቦርቦርን ስለሚከላከለው ፍሎራይድ ምን እናውቃለን?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 12 ጥቅምት 2025, 07:44 EAT የአሜሪካዋ ዩታህ የመጠጥ ውሃ ውስጥ የሚገኘውን ፍሎራይድ በመከልከል የመጀመሪያዋ ግዛት ሆናለች። የሕክምና ባለሙያዎች በልጆች እና በጎልማሶች ጥርስ ላይ ያለውን አስከፊ መዘዝ የሚናገሩትን ችላ በማለት ነው ውሳኔውን ያሳለፈችው። ተመሳሳይ እርምጃዎች ሪፐብሊካን በሚቆጣጠሯቸው ግዛቶች ይቀጥላሉ የሚል ስጋት በሕዝብ ጤና ባለስልጣናት ዘንድ ተፈጥሯል። በአንዳንድ አካባቢዎች ፍሎራይድ ከአፈር ወይም […]
ገላችንን መታጠብ ያለብን ጠዋት ወይስ ማታ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 12 ጥቅምት 2025, 07:43 EAT ገላችንን መታጠብ ያለብን ጠዋት ነው ወይስ ማታ የሚለው ጉዳይ አከራካሪ ነው። ብዙዎች ጠዋት እንቅልፍ የተጫጫነው ሰውነታቸውን ለማነቃቃት ሰውነታቸውን ይታጠባሉ። ቢያንስ ለአሥር ደቂቃ መታጠብ አካልን እንደሚያነቃቃ የሚያምኑ ጥቂት አይደሉም። ቀናቸውን ሻወር ወስደው መጀመር ከሚፈልጉ ሰዎች በተቃራኒው ያሉት ደግሞ የቀን ድካምን ለማስወገድ ማታ ሰውነታቸውን የሚታጠቡ ናቸው። ቆንጆ […]
Anxiety symptoms during pregnancy and risk of adverse birth outcomes in Gondar Town Ethiopia – Nature.com 06:10
Scientific Reports volume 15, Article number: 35475 (2025) Cite this article Abstract Anxiety is the most common complication of pregnancy and childbirth and is reported to have a plethora of adverse maternal, birth, and childhood outcomes. There is a lack of studies that looked at the association between pregnancy-related anxiety and the risk of adverse birth outcomes in Ethiopia. We conducted […]
ኤዲኤችዲ ምንድን ነው? ይህ ችግር ያለባቸው ሕፃናት ምን ዓይነት ምልክት ያሳያሉ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 8 ጥቅምት 2025, 13:32 EAT በእንግሊዝ የኤዲኤችዲ መድኃኒት የሚወስዱ ሰዎች ቁጥር ከምንጊዜውም በላይ ሆኗል። የሀገሪቱ የጤና አገልግሎት ሰዎችን ለማከም እጁን ከአቅሙ በላይ እየዘረጋ እንደሆነ ይናገራል። ከአውሮፓውያኑ 2015 ጀምሮ የኤዲኤችዲ መድኃኒት የሚወስዱ እንግሊዛዊያን ቁጥር ሶስት እጥፍ አድጓል። የቢቢሲ ጥናት እንደሚጠቁመው ደግሞ መድኃኒት ለማግኘት የተመዘገቡ ሰዎችን ለማዳረስ ስምንት ዓመት ሊወስድ ይችላል። ባለፈው […]
የያዘን ጉንፋን ይሁን ኮቪድ እንዴት መለየት እንችላለን ? እንዳይባባስ ባለሙያዎች ምን ይመክራሉ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት ሳል፣ የድምፅ መሻከር እና የጉሮሮ መከርከር ገጥሟችሁ ያውቃል? እንዲህ ዓይነት ምልክቶች ያሏቸው በቫይረስ የሚመጡ እንደ ጉንፋን እና ኢንፍሉዌንዛ ያሉ በሽታዎች በየትኛውም ጊዜ ሊያጋጥማችሁ ይችላል።በተለይ ደግሞ በቀዝቃዛ ወቅት በስፋት ይከሰታሉ። ሆኖም ምልክታቸው ተመሳሳይነት ስላለው አንዳንዴ ለየትኛው በሽታ እንደተዳረግን ግራ እንጋባለን። ለጉንፋን፣ ለኢንፍሉዌንዛ ወይስ ለኮቪድ? እንዴት ልንለያቸው እንችላለን? […]
መርሳት ጥቅም አለው? ሰዎች ዕድሜያቸው ሲገፋ የሚረሱትስ ለምንድን ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት ፍፁም ያልሆነ የማስታወስ ችሎት እና የተጣረሰ ትዝት የጤናማ አእምሮ መገለጫዎች ናቸው ይላሉ ኒውሮሳይንቲስቱ ቻራን ራንጋናት በቅርቡ ባሰተሙት መፅሐፍ። እንዴት? “የማስታወስ ችሎት” ማለት ይላሉ ኒውሮሳይንቲስቱ “ኋይ ዊ ሪመምበር” ብለው ባሳተሙት መፅሐፋቸው፤ “የማስታወስ ችሎታ ያለፈውን ትውስታ አጠራቅሞ ከመያዝ ያለፈ ትልቅ ነገር ነው። ራሳችንን እና ዓለምን የምናይበት መንገድ መገለጫም” […]
