State Terrorism in Ethiopia (Dawit W. Giorgis)

Ethiopia _ State Terrorism Dawit W. Giorgis August 16, 2020 This article is about a government that supports and conducts terrorist acts against its own citizens, which I call state terrorism. There is some controversy in the general definition of terrorism in both the academic and geopolitical sense. Terrorism is an aspect of organized violence […]

በዓባይ ግድብ ዙርያ የቀረበ ልዩ የምሁራን ገለጣ እና ውይይት በኖርዌይ (ሙሉ ቪድዮ)

Saturday, August 15, 2020 ጉዳያችን GUDAYACHNwww.gudayachn.com በዓባይ ግድብ ዙርያ የቀረበ ልዩ የምሁራን ገለጣ እና ውይይት በኖርዌይ (ሙሉ ቪድዮ) Senior Hydraulic and water resource Engineers from Norway webinar presentations and discussions on creating awareness about the Great Ethiopian Renaissance Dam (GERD) on the Blue Nile River to be held on Saturday, August 15,2020 (full video)

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት 1,652 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

August 15, 2020 በለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 22,252 የላቦራቶሪ ምርመራ 1,652 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 28,894 ደርሷል። በሌላ በኩል 377 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ስሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 12,037 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።