በሀገር ክህደት የተጠረጠሩ ከፍተኛ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር ሃይል፣ የሀገር መከላከያና የፖሊስ አመራሮች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ወጣ

Dec 11, 2020
ከአሰቃቂ ሁኔታ የተረፉ ወታደሮች ምስክርነት

December 11, 2020
ኃላፊነት ስጡን ገብተን የሕዝባችንን ሰላም እናስከብር፤ ወይም ራሳችሁ አስከብሩ ብለናል። – ኮሚሽነር አበረ አዳሙ

December 11, 2020
የአንድ ብሔር ስም ይዛችሁ ኢትዮጵያዊነትን ለማጉላት የምታደርጉትን ጥረት አያለው – አስቴር በዳኔ፡

December 10, 2020
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ መግለጫ

ታህሳስ 09, 2020 መለስካቸው አምሃ አዲስ አበባ አዲስ አበባ — ህወሓት እና ኦነግ ሸኔ የተሰኙ ድርጅቶች በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ጠየቀ። ለአለፉት ዓመታት በኃይል በህወሓት ተወስደዋል ያላቸው የአማራ መሬቶች ወደነበሩበት እንዲመለሱም ጥሪ አቅርቧል። ሀገር አቀፍ ምርጫ መካሄድ ያለበት በአለው ህገ መንግሥት ላይ ህዝበ ውሳኔ ከተሰጠ በኋላ ነው ብለዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። የባልደራስ […]
ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን በንፁሀን ላይ የፈፀማቸው ጭፍጨፋዎች ቡድኑን በአሸባሪነት ለመፈረጅ ከበቂ በላይ መሆናቸው ተገለፀ
የህወሓት ቅጥፈትና እብጠት፣ ለውድቀትና ውርደት
ኢትዮጵያ – ድህረ ግጭት፣ ዕድል፣ ፈተና እና የቀጣዩ ምዕራፍ አቅጣጫዎች

ታህሳስ 08, 2020 አሉላ ከበደ “…የብዙ አገሮችን ተመክሮ ብንወስድ – ጦርነት ያልተወሰነ ዕድሜ የለውም። .. ይህን ወርቃማ ዕድል ተጠቅመን የመግባባት መንገዶች እንዲከፈቱ ለማድረግ መጠቀም አለብን።” አቶ ይልማ አዳሙ ከሎሳንጀለስ ካሊፎርኒያ። ”… ከመጨረሻው መጀመሪያ ላይ ነን ብዬ አምናለሁ።” አቶ ብርሃነ መዋ ከአዲስ አበባ። ዋሺንግተን ዲሲ — በቅርቡ በትግራይ የተካሄደውን ወታደራዊ ግጭት ተከትሎ አገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ እና […]
እውነተኛ ፌደራሊዝምን መሰረት ያደረገ ሲምፖዚየም

Dec 8, 2020
የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ እንዲሁም ለአፋር ልዩ ሀይል እውቅና ሰጠ፡፡

December 8, 2020 https://www.youtube.com/watch?v=_0rghIDoeTE0:552020-12-07 · የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ እንዲሁም ለአፋር ልዩ ሀይል እውቅና …Author: Amhara Mass Media AgencyViews: 8K
