ለሳምንታት የተቋረጠው ኢንተርኔት አገልግሎት ተመለሰ

23 ሀምሌ 2020, 11:39 EAT በተወሰኑ የአገሪቱ አካባቢዎች የተከሰተውን አለመረጋጋት ተከትሎ ከሦስት ሳምንታት በላይ ተዘግቶ የቆየው የሞባይል ኢንትርኔት አግልግሎት መመለሱ ተነገረ። የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳን መገደል ተከትሎ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በተከሰተው አለመረጋጋት ሳቢያ የኢትዮጵያ መንግሥት የመደበኛና የሞባይል ኢንትርኔት አገልግሎቶችን በመላዋ አገሪቱ እንዲቋረጥ አድርጎ መቆየቱ ይታወሳል። ቢቢሲ ዛሬ ረፋድ ከአዲስ አበባ ባሻገር ወደተለያዩ የአገሪቱ ከተሞች […]

የኮሮናቫይረስ መድኃኒትን ከአፍሪካ ባሕላዊ መድኃኒቶች ለመፈለግ ቡድን ተቋቋመ – ቢቢሲ / አማርኛ

23 ሀምሌ 2020, 15:15 EAT ለኮሮናቫይረስ የሚሆን መድኃኒትን ከባሕላዊ መድኃኒቶች ለማግኘት የሚደረግ ጥረትን የሚደግፍና የሚያማክር ኮሚቴ በዓለም ጤና ድርጅት እና በአፍሪካ የበሽታ መከላከያ ማዕከል አማካይነት ተቋቋመ። በኮሚቴው ውስጥ የሚሳተፉት ባለሙያዎች የአፍሪካ አገራት ባሏቸው ባሕላዊ መድኃኒቶች ዙሪያ በሳይንስ፣ ደኅንነታቸውን የተጠበቀ በማድረግና በጥራት በኩል እንደሚያማክሩ ተገልጿል። ይህ ባሕላዊ መድኃኒቶችን ለኮሮናቫይረስ ለማዋል የሚደረገውን ጥረት የሚደግፈው ኮሚቴ አገራት በመድኃኒቶቹ […]