ፍርድ ቤት፣ ዳኛ እና የፍትህ ስርአት ካልተከበረ አገር አለኝ ማለት አልችልም። – አቶ ልደቱ

October 8, 2020 አቶ ልደቱ ዛሬ ችሎት ቀርበዋል። የዛሬው ቀጠሮ በምስራቅ ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ለዛሬ የተጠረጠሩበት ወንጀል ያስከስሳል አያስከስስም የሚለውን ለመወሰን ነበር።–የዛሬው ችሎትም ያስከስሳል ስለዚህ ለማክሰኞ አቃቢ ህግ ምስክሮች አቅርቦ እንዲ ያስረዳ ተወስኗል። አቶ ልደቱም እስከ አሁን ከአንድም ሁለት ሶስቴ ፍርድ ቤቱ በኔ ላይ ውሳኔ ሰጠቷል። ነገር ግን ፖሊስ አለቅም ብሏል።–ይሄ የሚያሳየው የታሰርኩት በፖለቲካ አስተሳሰቤ […]

የአውሮፓ ፓርላማ ሳዑዲ የኢትዮጵያ ስደተኞችን ይዞታ በአፋጣኝ እንድታሻሽል ጠየቀ

የአውሮፓ ሕብረት ምክር ቤት በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤቶች በሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ላይ የሚፈጸመውን አስከፊ አያያዝና የሰብአዊ መብት ጥሰት በጽኑ የሚያወግዝ የውሳኔ ሐሳብ አሳለፈ። ፓርላማው ይህንን ውሳኔ ያሳለፈው በሳዑዲ አረቢያ፣ በኤርትራና በኒካራጓ ውስጥ ያሉ የሰብአዊ መብት ጉዳዮችን በተመለከተበት ጉባኤ ላይ ሲሆን፤ በዚህም በሳዑዲ ያሉ ኢትዮጵያዊያን አያያዝ ሁኔታ አሳሳቢ እንደሆነ በማንሳት ነው የውሳኔ ሐሳብ ያሳለፈው። የአውሮፓ ሕብረት […]

ኢዜማ በወቅታዊ ጉዳይ ጥሪ አቀረበ

ጥቅምት 07, 2020 መለስካቸው አምሃ አቶ ናትናኤል ፈለቀ ዋሺንግተን ዲሲ — በሀገር ሰላምና መረጋጋት ላይ አደጋ ሊጥሉ የሚችሉ ቅስቀሳዎችን መንግሥት በንቃት እየተከታተለ ሕጋዊ እርምጃ እንዲወስድ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ ፓርቲ ጥሪ አቀረበ። ፓርቲዎች የተለያዩ አማራጮችን ለሕዝብ በሚያቀርቡባቸው ጉዳዮች ላይ መንግሥት ውሳኔ ከማሳለፍና ተግባራዊ ከማድረግም እንዲቆጠብ ኢዜማ ጠይቋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። ኢዜማ በወቅታዊ ጉዳይ ጥሪ […]

ኮሮናቫይረስ፡ በአፍሪካ በኮቪድ-19 የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር አነስተኛ የሆነበት 5 ምክንያቶች

October 8, 2020 – BBC Amharic  8 ጥቅምት 2020, 13:14 EAT በርካታ የአፍሪካ አገራት ምንም እንኳን ደካማ የጤና ሥርዓት ቢኖራቸውም የበሽታውን ሥርጭት ለመግታት ባካሄዱት ዘመቻ ተወድሰዋል። እንደ ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ መሰረት ከአንድ ቢሊዮን በላይ የሕዝብ ብዛት ባላት አህጉር አፍሪካ፤ እስካሁን በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 1.5 ሚሊዮን ገደማ ነው። የሟቾቹ አጠቃላይ ቁጥር ደግሞ 37 ሺህ። ይህም […]

የትግራይ ብልፅግና መሪዎች በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ከህዝብ ጋር እየተነጋገሩ ነው

ጥቅምት 08, 2020 መስፍን አራ ደሴ ደሴ — “በምሁራንና በፖለቲካ ድርጅቶች ያልተገባ የሥልጣን ሽሚያ የኢትዮጵያ ህልውናና የህዝቡ ሰላም አደጋ ላይ ወድቋል” ይላሉ ደሴ፣ ኮምቦልቻና ኃይቅ ከተሞች ውስጥ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች። የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ዛሬ ደሴ ከተማ ውስጥ በጠራው ስብሰባ ላይ የተሣተፉት የትግራይ ተወላጆች “ህዝብንና የፖለቲካ ቡድንን አንድ አድርጎ ከማየት በሚፈጠር የተዛባ አስተሳሰብ እየተጎዳን ነን” ብለዋል። ዝርዝሩን […]

Ethiopia Reports 892 new Coronavirus Cases, 17 Deaths

 October 7, 2020 ADDIS ABABA – Ethiopia has recorded 892 new cases of coronavirus as well as 17 deaths on Wednesday, according to health ministry’s daily report. The latest positive cases – identified from 8, 254 tests conducted over the past twenty-four hours – has brought the total number of cases to nearly 81, 000 […]