ኢንጅነር ያኔ ያስረዳኸኝ ዛሬ ገብቶኛል።
መስከረም ጌታቸው /Meskerem Getachew ·Follow ኢንጅነር ያኔ ያስረዳኸኝ ዛሬ ገብቶኛል። 2003 ዓ.ም ለ”እንደገና” ዘጋቢ ፊልም ሥራ ስንሄድ መሠረት ድንጋይ ከተጣለ ከወራት በኋላ ነበርና ከባድ መኪኖች ሲንቀሳቀሱ፣ ተራራ ንደው ሚደለድሉ፣ አᎆራው ሙቀቱ ብቻ የግርግር ቦታ ሁኖ ደረስን። ሰውዬው ሲያወሩም ሲወስኑም በጣም ፈጣን ናቸው። ሁሌም ጊዜ የላቸውም። እኛ አስር ጊዜ ላባችንን እየጠረግን እሳቸው ግን እንደወታደር ንቅንቅ ሳይሉ ቀረጽናቸው። […]
Do Ethiopians dream of electric cars? The Sun Daily 07:42
Tue, Sep 9, 2025 Do Ethiopians dream of electric cars? AFP – AFPPIX ADDIS ABABA: Kemeriya Mehammed Abduraheman set her sights on an electric car four months ago, joining more than 100,000 Ethiopians who have made the green switch. recommended by While electric vehicle (EV) sales in Africa accounted for only 1% of the global market […]
The pride of Ethiopia – What it took to build Africa’s largest hydro-electric dam BBC 23:38
Mon, 08 September 2025 Kalkidan Yibeltal BBC News in Addis Ababa The vastness of the building site was at first overwhelming for the young Ethiopian mechanical engineer. Hundreds were already digging the foundations in tough conditions for what is now Africa’s largest hydro-electric dam, straddling the Blue Nile. Moges Yeshiwas was 27 when he arrived […]
የሰው አካል ንቅለ ተከላ በማድረግ ዕድሜን ማራዘም ይቻላል?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት የሰው አካል ንቅለ ተከላ በማድረግ ዕድሜን ማራዘም ይቻል ይሆን? የሕይወት ዘመንን በማስቀጠል ሞትንስ ለተወሰነ ጊዜ መሸወድ ይቻላል? የአካል ንቅለ ተከላ በማድረግ ዕድሜን ማራዘም ከሰሞኑ በቻይና የተገናኙት የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ እና የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ያልተጠበቀ የውይይት ርዕስ ነበር። ሁለቱ መሪዎች በንቅለ ተከላ የሕይወት ዘመንን ስለማስቀጠል […]
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ 15 ሰዎች ሞቱ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 2 ሰአት በፊት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በአዲስ መልኩ በተከሰተው የኢቦላ ወረረሽኝ ምክንያት ቢያንስ 15 ሰዎች መሞታቸውን የአገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የቫይረሱ መኖር የተረጋገጠው ከጥቂት ሳምንታት በፊት ወደ ሆስፒታል በመጣች የ34 ዓመት ነፍሰ ጡር ሴት እንደነበር ሚኒስቴሩ አክሏል። ግለሰቧ የኢቦላ ምልክቶች የሆኑት ከፍተኛ ትኩሳት እና ተደጋጋሚ ትውከት አጋጥሟት ነበር። በርካታ […]
የኩላሊት በሽታን ቀድሞ ለማወቅ የሚረዱ አምስት ምልክቶች እና መፍትሔዎቹ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት ኩላሊት በሰውነታችን ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል። ቆሻሻን ከሰውነት ከማስወገድ ባለፈ የውሃ እና ሌሎች የሰውነት ፈሳሾችን ተግባር ይቆጣጠራሉ። ኩላሊቶች የደም ግፊትን ይቆጣጠራሉ። ደምን ከሳንባ ወደ ሌላው የሰውነት ክፍል የሚያጓጉዙትን የደም ህዋሳትንም ለማምረት ይረዳሉ። ስለዚህም የኩላሊታችንን ደኅንነት መጠበቅ ለጤናችን ወሳኝ ስለሆነ አሰፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ ይገባናል። እንዲሁም ለውጦችን ምልክቶችን […]
Development and validation of a risk prediction model for pulmonary tuberculosis in presumptive tuberculosis patients in Tigray, northern Ethiopia – Nature.com 20:16
Scientific Reports volume 15, Article number: 32270 (2025) Cite this article Abstract The incidence of tuberculosis (TB) has increased in Tigray, Ethiopia due to war and a crippled healthcare system. Although early detection and treatment are critical for TB control, over 30% of TB cases are missed using current diagnostic techniques. Thus, we developed and validated a risk prediction model for […]
ትኩረት ያልተሰጠው የሴቶች አልኮል አዘውታሪነት እና በጉበታቸው ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 2 መስከረም 2025 በ31 ዓመቴ አልኮል መጠጣት ካላቆምኩ ልሞት እንደምችል በሐኪሞች ተነገረኝ። በጣም ነበር የደነገጥኩት። ምክንያቱም በየቀኑ አልጠጣም ነበር። ብቻዬን ጠጥቼም አላውቅም። የምጠጣው በማኅበራዊ ግንኙነቶች ወቅት ከወዳጅ ጓደኛ ጋር መጠጣት ደስ ስለሚለኝ እንጂ የአልኮል መጠጥ ሱሰኛ ስለሆንኩ አልነበረም። በእርግጥ ከአስራዎቹ መጨረሻ እስከ ሃያዎቹ መጨረሻ ድረስ ባለው ዕድሜዬ ምን አልባት ጠጪ […]
ሁሉም ሰው ተጨማሪ ቫይታሚን መውሰድ አለበት?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 1 መስከረም 2025 በምግብ ውስጥ በቂ ቫይታሚን ሳይኖር ሲቀር ተጨማሪ ቫይታሚን መውሰድ ይመከራል። ሆኖም ሁሉንም ችግር ይቀርፋል ማለት አይደለም። የተጨማሪ ቫይታሚን እና ሚኒራል ገበያ 32.7 ቢሊዮን ዶላር ይገመታል። 74 በመቶ ተጠቃሚዎች አሜሪካውያን ናቸው። የዩናይትድ ኪንግደም ዜጎች ሁለት ሦስተኛውን ድርሻ ይይዛሉ። አንዳንድ ጥናቶች እነዚህ ተጨማሪ ቫይታሚኖች እና ሚኒራሎች እምብዛም ጥቅም የላቸውም […]
የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ ጥቅም ላይ የሚውለው ‘ኢንተርሚተንት ፋስቲንግ’ ጠቃሚ ወይስ ጎጂ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 31 ነሐሴ 2025, 11:24 EAT የሰውነትን ጤንነት ለመጠበቅ ሲባል በቀን ውስጥ ለረጅም ሰዓታት ምግብ ሳይበሉ የሚቆይበት ‘ኢንተርሚተንት ፋስቲንግ’፤ያለፈው አስር ዓመት ዝነኛ የአመጋገብ ስርዓት ሆኗል። በዚህ ዘዴ፤ምን አይት ምግቦችን መመገብ አለብኝ የሚለው ሳያስጨንቅዎት፤ በቀላሉ ምግብ የሚወስዱበትን ሰዓት በመቀየር ብቻ ሰውነትዎን ማስተካከል እንደሚችሉ ይነገራል። ታዋቂ የቴክኖሎጂ ባለሀብቶች ‘ኢንተርሚተንት ፋስቲንግ’ እንደጠቀማቸው ምለው ይገዘታሉ። […]
