ኢህአፓ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እንደተጠበቀው እየሄደ አይደለም አለ

የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ኢህአፓ በሀገሪቱ ውስጥ የሚታየው የፖለቲካ ሁኔታ እንደተጠበቀው እየሄደ አይደለም አለ። ፓርቲው በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ላይ ባወጣው መግለጫው እንዳመለከተው ሃገሪቱ ከገባችበት ችግር ውስጥ እንድትወጣ የበኩሉን ሚና ለመጫወት መዘጋጀቱን የፓርቲው መሪ ወ/ሮ ቆንጅት ብርሃኔ ተናግረዋል። ኢህአፓ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እንደተጠበቀው እየሄደ አይደለም አለ | ኢትዮጵያ | …https://www.dw.com/am/ኢህአፓ-የኢትዮጵያ-የፖለቲካ…ኢሕአፓ ሃገሪቱ ከገባችበት ችግር ውስጥ እንድትወጣ የበኩሉን ሚና […]

Better brain health | DW Documentary

Friday, May 15, 2020 የአዕምሮ ጤንነትዎ የሚወሰነው በሚመገቡት የምግብ ዓይነት ነው።አዲስ ዓለም አቀፍ የጥናት ውጤት መጋቢት ወር ላይ ወጥቷል። ልጆችዎ ቁጡ የሚሆኑት ከሚያበሏቸው ምግብ ነው። March,2020

The last emperor of Ethiopia: Haile Selassie’s legacy remains divisive – France 24 06:29

15/05/2020 – 12:22 By: Bastien RENOUIL | Élodie COUSIN Considered by some to be the greatest moderniser of Ethiopia, Haile Selassie is also the man who let his people starve to death during several major famines. The story of Selassie, who was overthrown in a 1974 coup, was consigned to the dustbin of history for […]

መድረክ የመፍትሄ ሃሳብ አቀረበ

ግንቦት 13, 2020 መለስካቸው አምሃ ፎቶ ፋይል፦ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና አጋሩ አዲስ አበባ —  መንግሥት ለድርድርና ብሄራዊ መግባባት እና የጋራ መፍትሄ ለማምጣት ዝግጁ መሆን እንደሚገባው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት(መድረክ)አሳሰበ። ወሳኝ በሆኑ ልዩነቶች ላይ ለመደራደርም የመፍትሄ ሃሳብ የያዘ አማራጭ ሰጥቷል። ሀሳቡን ለጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እንዳቀረበ አስታውቋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። መድረክ የመፍትሄ ሃሳብ አቀረበ by […]