በዋሺንግተን ዲሲ ስለተደረጉ ሰልፎች

ሐምሌ 18, 2020 Source: https://amharic.voanews.com/a/5507405.htmlhttps://gdb.voanews.com/F3C85DEE-4496-4EC7-9534-4CA5172FEE89_w800_h450.jpg ጽዮን ግርማ ሀብታሙ ስዩም ዋሽንግተን ዲሲ — ዛሬ በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ሁለት ሰላማዊ ሰልፎች አድርገዋል። የመጀመሪያው ኢትዮጵያ ውስጥ ከሰሞኑ የደረሰውን የሕይወት እና ንብረት ውድመት የሚያወግዝ እና የጠ/ሚ አቢይ አህመድ አስተዳደር ሕግን ለማስከበር እየወሰደ ነው የተባለውን ርምጃ ለመደገፍ የተጠራ ነው። ሁለተኛው ደግሞ ከተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች እንደመጡ የሚናገሩ […]

Nile Renaissance Dam deadlock: Ethiopia denies deliberately filling hydroelectric dam – France 24 12:27

Issued on: 16/07/2020 – 18:10 By: Georja Calvin-Smith Follow In this edition, Egypt calls for clarification from Ethiopia over claims that it has already started filling the Grand Renaissance Dam against the wishes of Cairo and Khartoum. Also, the latest songs by some of the top icons of the Ivorian genre of Zouglou have proved to […]

“ስጋቴ ትክክል ነበር” ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ – “ዶ/ር አብይን በደስታነው የተቀበልኩት” ካፒቴን ተሾመ ተንኮሉ – ፋሲካ ወልደሰንበት (ክፍል አንድ እና ሁለት)

July 14, 2020 Source: https://abbaymedia.info Part 1/ “ስጋቴ ትክክል ነበር” ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ – “ዶ/ር አብይን በደስታነው የተቀበልኩት” ካፒቴን ተሾመ ተንኮሉ – ፋሲካ ወልደሰንበት Part 2/ የጎንዮሽ ትግሉን ትተን ኢትዮጵያን እናድን! “ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ – ካፒቴን ተሾመ ተንኮሉ – ፋሲካ ወልደሰንበት July 16, 2020