የወላይታ ዞን ም/ቤት ጉባዔ

ሰኔ 22, 2020 ዮናታን ዘብዴዎስ ሀዋሳ — ወላይታ ብቻውን እንጂ ከ«ኦሞቲካ ቤተሰብ» ቋንቋ ተናጋሪዎች ከጋሞና ከሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች ጋር ለመካለል እንደማይፈልግ የወላይታ ዞን ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ መወሰኑን የዞኑ አስተዳደር አስታውቋል። በሌላ በኩል ደግሞ መቀመጫውን በሰሜን አሜሪካ ያደረገው የወላይታ፥ የዳውሮና የጋሞ ተወላጆችን በማካተት የተመሠረተው የኦሞ ኢትዮጵያ አንድነትና ፍትህ ማዕከል “በቋንቋ፥ ታሪክና በባሕል አብሮ ተስማምቶ […]
በተጻራሪ በእውቀት ማነስና በአመለካከት ችግር ከቆሙለት አላማ ውጭ የሚንቀሳቀሱትን ዲፕሎማቶች እናስተካክላለን – ገዱ አንዳርጋቸው
June 22, 2020
“ዳግማዊ አጼ ምኒልክ ጎዱ ከተባለ ኢትዮጵያን የጎዱት በተራማጅነታቸው ነው፡፡” ቴዎድሮስ ጸጋዬ
የትግራይ ህዝብና ትግራይ የኢትዮጵያ ማዕከል ነዉ – የአረና ትግራይ የህዘብ ግንኙነት ሃላፊ አምዶም ገስላሴ
June 22, 2020 የትግራይ ህዝብና ትግራይ የኢትዮጵያ ማዕከል ነዉ – የአረና ትግራይ የህዘብ … Tigray is an integral part of Ethiopia – ARENA Party spokesperson Amdom Gebreselassie
ህወሓት ያጨናገፈው የኢትዮጵያ ህልም ! የጣና በለስ ፕሮጀክት
June 22, 2020
ሽማግሌዎቹ ጉጂ ወለጋ ወልቃይት መሄድ ነበረባቸው
June 22, 2020 ሽማግሌዎቹ ጉጂ ወለጋ ወልቃይት መሄድ ነበረባቸው
አባይ ግድብ ዙሪያ ሁነኛ ስምምነት ላይ ለመድረስ በቂ ጊዜ የለም – አለም አቀፍ ክራይሲስ ግሩፕ
June 21, 2020 Ethiopia: International Crisis Group’s on Nile Dam project dispute
በህዳሴ ግድብ አስተዳደር ላይ ይታዩ የነበሩ ችግሮች በቀድሞ ሚኒስትር ዕይታ

June 19, 2020
ነቃሽ – የደቡብ ክልል ዕጣ ፋንታ

June 19, 2020
የግብጽና የኢትዮጵያ ድርድሮችና ውዝግቦች

ቬኦኤ /አማርኛ ሰኔ 21, 2020 አሉላ ከበደ Grand Ethiopian Renaissance Dam ዋሺንግተን ዲሲ — ለወራት ተቋርጦ የነበረውና ለሳምንት የዘለቀው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የአዲስ አበባ ድርድር ያለ ስምምነት መቋጨቱን ተከትሎ በተለይ ግብጽ እና ኢትዮጵያ ሊሰውዷቸው የሚችሉ አማራጮች እያነጋገሩ ነው። እንደ ቀደሙት ሁሉ በመሰንበቻውም የሶስቱ የተፋሰሱ አገሮች ድርድር – ሁለቱ አገሮች ኢትዮጵያ እና ግብጽ ከሁነኛ ስምምነት ለመድረስ […]
