በትግራይ ነፃነት ፓርቲ መግለጫ ላይ የዓረና ፓርቲ አስተያየት

Source: https://amharic.voanews.com/a/tigray-in-arena-response-6-18-2020/5467913.htmlhttps://gdb.voanews.com/4A61C918-36D7-423F-827E-A37C12657B5D_cx29_cy12_cw71_w800_h450.jpg ሰኔ 18, 2020 ሙሉጌታ አጽብሃ መቀሌ መቀሌ — በቅርብ ግዜ በትግራይ ክልል “ትግራይ ሃገር መሆን አለባት” በማለት በሰላማዊ መንገድ ትግል ለማካሄድ የተመሰረት የትግራይ ነፃነት ፓርቲ (ውድብ ናፅነት ትግራይ) ስለያዘው ፕሮግራም ሪፖርት ማቅረባችን ይታወቃል። ትግራይ ከኢትዮጵያ ተነጥላ የራስዋ ሃገር ትመስርት በሚል ጉዳይ ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዓምዶም ገብረስላሴ አስተያየታቸውን ጠይቀናል። ዝርዝሩን […]
ብሔር የሚባል ነገር የለም – ሰለሞን ሹምዬ
June 17, 2020
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን (EBA)
የብሮድካስት ባልስላጣን በጠራው ምክክር ላይ የቀረቡትን ሀሳቦች
የታጠቁ ሰዎች ቤቴ ሲመጡ መፈንቅለ መንግስት ተደርጎ እኔን ሊገሉኝ የመጡ ነው የመሰለኝ – ጃዋር መሃመድ

AM6 – June 15, 2020 የታጠቁ ሰዎች ቤቴ ሲመጡ መፈንቅለ መንግስት ተደርጎ… እንደ ለማ ሳይናገር ሀገርን የሚያርበተብት ሰው አይቸ አላውቅም – ጃዋር መሃመድ June 14, 2020 እንግዳችን: “ለ 86 ሰዎች ሞት ተጠያቂው እኔ አይደለሁም” – ሙሉ ክፍል June 13, 2020 አቶ ጀዋር ለመጀመሪያ ግዜ ስለታገቱት ተማሪወች ተናገሩ – ጃዋር መሃመድ June 13, 2020 ህወሀትና ብልጽግና […]
ሰበር – ገዱ አንዳርጋቸው ዝምታቸውን ሰበሩ |
Gedu Andargachew on Grand Ethiopian Renaissance Dam
ጣናን ማዳን ለምን አቃተን?
June 16, 2020 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/106611 ጣናን ማዳን ለምን አቃተን? ጣና እንዴት እየጠፋ እንደሆነና ይዞት እየጠፋ ያለው ሀብት! ዶ/ር አያሌው ወንዴ የጣና ኤጀንሲ ዳይሬክተርና ዶ/ር ዘርፉ ኃይሉ የተፈጥሮ ሀብት ምሁር ጣናን ስለገጠመው አደጋ ይናገራሉ
ዴክሳሜታሰን የተባለው መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በፅኑ የታመሙትን ሰዎች ህይወት ለመታገድ እንደሚረዳ የብሪታንያ ተመራማሪዎች ገለፁ።

June 16, 2020 ቢቢሲ – በአነስተኛ ዋጋ በስፋት የሚገኘው “ዴክሳሜታሰን” የተባለው መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በፅኑ የታመሙትን ሰዎች ህይወት ለመታገድ እንደሚረዳ የብሪታንያ ተመራማሪዎች ገለፁ። A cheap and widely available drug can help save the lives of patients seriously ill with coronavirus.The low-dose steroid treatment dexamethasone is a major breakthrough in the fight against the deadly virus, […]
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 176 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል።

June 15, 2020
“ህወሓቶች የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ለውጭ ኃይል አሳልፎ የመስጠት ፍላጎት አላቸው”- ዶ/ር አረጋዊ በርሄ

June 15, 2020
“የዘረመል ምሕንድስና ለምግብ ዋስትና ይሆናል በሚለው አልስማማም፤እንዲያውም ልመና ውስጥ ነው የምንገባው” – ሎሬየት ዶ/ር መላኩ ወረደ

June 15, 2020 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13626968https://tracking.feedpress.it/link/17593/13626969/amharic_814f48fc-156a-4245-a4d6-e3e7fd7d3731.mp3 ሎሬየት ዶ/ር መላኩ ወረደ በዓለም ምርጥ የተባለ የዘር ባንክ ኢትዮጵያ ውስጥ አቁመዋል። ለካናዳው Unitarian Service Committee (USC/Canada) ገዲብ አማካሪና መሥራች አባል ለሆኑበት Ethio-Organic Seed Action የክብር ጠባቂ ናቸው።
