“ሜክሲኮ ለዓለም በቆሎን እንደሰጠች፤ ኢትዮጵያ ማሽላን ለዓለም አበርክታለች” – ዶ/ር ረጋሳ ፈይሳ

June 1, 2020 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13590649https://tracking.feedpress.it/link/17593/13590650/amharic_25c6a495-45c4-4f7b-82e7-8b1b62357f75.mp3 ዶ/ር ረጋሳ ፈይሳ – የተቀናጀ የግብርና ብዝሃ ሕይወት ልማትና የዘር ዋስትና ፕሮግራም መሥራችና ዳይሬክተር።

“ግድቡ የኛ ነው” የኢትዮጵያውያን ድምፅ

June 1, 2020 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13590970https://tracking.feedpress.it/link/17593/13590971/amharic_52399233-8ca4-4832-9405-649e92eb9cb3.mp3 ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ – የኢትዮጵያውያን – አሜሪካውያን ዜጎች ምክር ቤት ሰብሳቢና “ግድቡ የኛ ነው” አስተባባሪ፣ ወ/ት ሚሚ ወልደዮሐንስና አቶ ወንድማገኘሁ አዲስ – የፅናት ለኢትዮጵያ አገር ወዳዶች ማኅበር አባላትና “ግድቡ የኛ ነው” አስተባባሪዎች።

የፖለቲካ ፓርቲዎች የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ያደረጉት ውይይት

የፖለቲካ ፓርቲዎች የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ያደረጉት ውይይት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፤ ፈጣን መረጃ ያግኙ።https://t.me/addisnewshub የፖለቲካ ፓርቲዎች የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ያደረጉት ውይይት https://www.facebook.com/AAMMATV/videos/560934668187469/

የትረምፕና የትዊተር ፀብ

ግንቦት 29, 2020 ሰሎሞን አባተ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዋሺንግተን ዲሲ — የአሜሪካን ሕዝብ ሃሣብን የመግለፅ መብቶች “ከጥቃት ለመከላከል” በሚል በማኅበራዊ መገናኛ መረቦች ላይ ቁጥጥር የሚያሰፋ የአፈፃፀም ትዕዛዝ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ትናንት፤ ግንቦት 20/2012 ዓ.ም. ፈርመው አውጥተዋል። ፕሬዚዳንቱን በእጅጉ ያስቆጣቸውና ወደ እንዲህ ዓይነት እርምጃ የወሰዳቸው በዚህ ሣምንት መጀመሪያ ላይ ባውጧቸው ሁለት መልዕክቶች ላይ ትዊተር የጭብጥ ወይም የመረጃ […]

በአባይ ወንዝ ፍታዊ አጠቃቀም በተመለከተ ከ ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ ጋር ያደረኩት ቃለ ምልልስ

May 30, 2020 | Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/105642 በአባይ ወንዝ ፍታዊ አጠቃቀም በተመለከተ ከ ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ ጋር ያደረኩት ቃለ ምልልስ