The last emperor of Ethiopia: Haile Selassie’s legacy remains divisive – France 24 06:29

15/05/2020 – 12:22 By: Bastien RENOUIL | Élodie COUSIN Considered by some to be the greatest moderniser of Ethiopia, Haile Selassie is also the man who let his people starve to death during several major famines. The story of Selassie, who was overthrown in a 1974 coup, was consigned to the dustbin of history for […]

መድረክ የመፍትሄ ሃሳብ አቀረበ

ግንቦት 13, 2020 መለስካቸው አምሃ ፎቶ ፋይል፦ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና አጋሩ አዲስ አበባ —  መንግሥት ለድርድርና ብሄራዊ መግባባት እና የጋራ መፍትሄ ለማምጣት ዝግጁ መሆን እንደሚገባው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት(መድረክ)አሳሰበ። ወሳኝ በሆኑ ልዩነቶች ላይ ለመደራደርም የመፍትሄ ሃሳብ የያዘ አማራጭ ሰጥቷል። ሀሳቡን ለጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እንዳቀረበ አስታውቋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። መድረክ የመፍትሄ ሃሳብ አቀረበ by […]

ለመጭው ጊዜ የፖለቲካ መፍትሄ ሃሳብ ቀረበ

Source: https://amharic.voanews.com/a/Ethiopia-politics-5-12-2020/5416458.htmlhttps://gdb.voanews.com/236D40D3-BDEB-477A-9D73-035E0C1B480E_w800_h450.jpg ግንቦት 12, 2020 ሙክታር ጀማል ፎቶ ፋይል፦ አቶ ዳውድ ኢብሳ አዳማ — ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ችግር ለመፋታት ፖለቲካዊ ሥምምነት ላይ መድረስ አስፈላጊ መሆኑን ትብብር ለህብረ ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፌዴራሊዝም ገልጿል። ትብብሩ የሕገ መንግሥትና የመንግሥት ክፍተት እንዳይፈጠር ከመንግሥት የተውጣጣ የባለሙያዎች ስብስብ ምክር ቤት ክትትል እየተደረገበት ለመጭው አንድ ዓመት ሃገሪቱን እንዲመራ ሀሳብ አቅርቧል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል […]