ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ እንስጥ (ከይኄይስ እውነቱ)

2019-09-12 ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ እንስጥ ሀገር – የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ከይኄይስ እውነቱ የኢትዮጵያ ህልውና ከአንድነቷ፣ ነፃነቷ ከነሙሉ ክብሯ ተጠብቆ እንዲቆይ፤ ሕዝባችንም በማኅበራዊ ሕይወቱ ተሳስሮ ባንድ አገር ልጅነት ተሳስቦ እንዲኖር የኢትዮጵያ ቤተክህነትና ቤተመስጂድ ያደረጉት ለዘመናት የዘለቀ ኅብረት ካገራችን አልፎ ዓለም ሁሉ የሚደነቅበት አኩሪ እሤታችን ነው፡፡ ይህ እንደተጠበቀ ሆነ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን (ኢኦተቤክ) እና አገራችን ኢትዮጵያን የአንድ […]

አዋሽ ኤፍ ኤም ራዲዮ ጣቢያ የማን ነው?

September 12, 2019 Source: http://wazemaradio.com LTV ተሽጧል? ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ቀናት ወዲህ አዋሽ ኤፍ ኤም የተባለ ራዲዮ አዲስ አበባና አካባቢው ስርጭት እያካሄደ ነው። ስርጭቱ ባለፉት ዓመታት ዛሚ ኤፍ ኤም ሲተላለፍበት በነበረው 90.7 የአየር ሞገድ እየተላለፈ ይገኛል። በርካቶች በኪሳራና በፖለቲካዊ ምክን ያቶች ለመዘጋት ተቃርቦ የነበረው ዛሚ ኤፍ ኤም ለሌላ ወገን ተሽጦ መተላለፉን ሲተነብዩ ስንብተዋል። የኦሮሚያ ሚዲያ […]

ጥሩ አማካሪ የሌለው መሪ (ግርማ ካሳ)

September 11, 2019 ፕ/ሚ አብይ አማካሪ አድርጎ ከጎኑ የኮለኮላቸው ‘እሼ ጌታዬ” የሚሉ ሰዎችን፣ የስነ ልቦና ምሁራንን፣ ዲያቆናትን ነው፡፡ የፖለቲካ ስትራቲጂስቶች የሉትም፡፡ ቻሌንጅ ቲካ ስትራ አማካሪዎች የሉትም፡፡ ስለዚህ በሚያደርጋቸው ስራዎች እግሩ ላይ እየተኮሰ፣ ራሱን በራሱ ከጭዕዋታ ውጭ እያወጣ ወደ እየሄዴ ነው፡፡ ከዚህ በታች የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነች አንድ እህት የጻፈችውን እንደሚከተለው ላስነብባችሁ፡፡ እንደዚች አይነት እህት […]

ምኒልክን እንጠላለን ርስቱን ግን እንወዳለን ማለት አያዋጣም! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-09-11 ምኒልክን እንጠላለን ርስቱን ግን እንወዳለን ማለት አያዋጣም! አቻምየለህ ታምሩ ሰማዩንም ምድሩንም የኛ ነው የሚሉት ኦነጋውያን እሹሩሩ ማለቱ ማብቃት አለበት። «ዳግማዊ ምኒልክን ውደዱ፣ ኢትዮጵያዊ ናችሁ፣ የጋራ ታሪክ አለን» እያሉ ማላዘኑ ምንም ፋይዳ ያለውም። «ዳግማዊ ምኒልክን እንጠላለን» ፣ « እንደ ኢትዮጵያ የጋራ ታሪክ የለንም» ወዘተ…ሲሉ  እንደዚህ ካላችሁ «በወረራ የያዛችሁትን የዳግማዊ ምኒልክ ርስትም አብራችሁ ጥሉ»፣ «የኢትዮጵያን ታሪክ […]

የዘውግ ለውጥ እንጂ ለውጥ የለም !!! – መስፍን ቁምላቸው ክስቶኮልም

September 10, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96719 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በዘመነ ዮዲት ጉዲትና ከግራኝ አህመድ ባልተናሰሰ መልኩ በዘመነ ወያኔ ብዙ መከራዎችን አሳልፋለች የችግሩን ብዛትና ጥልቀት ለመናገር ለቀባሪው አረዱት እንዳይሆንብኝ ነገሩ የኦሮሚያ ቤተክህነት ልንመሰርት ነው ሲኖዶሱ ፈቀደም አልፈቀደም ከመመስረት ወደ ኋላ ዝንፍ የሚያደርገን የለም በማለት ለሲኖዶሱ የአንድ ወር ጊዜ ሰተናል ብለው መግለጫ መስጠታቸው በእምነቱ ተከታዮች ላይ የፈጠረው ስሜት […]

የወቅቱ “ሰርካለም ፋሲል!!!” (መስከረም አበራ)

2019-09-10 የወቅቱ “ሰርካለም ፋሲል!!!” መስከረም አበራ ጭካኔ ያስጨክነኛል! እስከምጨክን ግን ጊዜ እወስዳለሁ፡፡ጨካኝ ጭካኔን የመረጠበት አንዳች ምክንያት ይኖረው ይሆን መጨከን ብቻ መፍትሄ ሆኖ አግኝቶት ይሆን፣ጨካኝ በቆመበት ቦታ ሆኜ ባየው ካልጨከነ የሚበላሽ ነገር ይኖር ይሆን በሚል በጨካኝ ላይም ቢሆን ቶሎ ላለመጨከን ከደመነፍሴ ጋር እሟገታለሁ፡፡ይህን የማደርገው አንዴ ጭካኔ ከገባኝ ለመመለስ ስሜቴ እሽ ስለማይለኝ ነው፡፡ በህወሃት መራሹ ኢህአዴግ  የመጨረሻ […]