የአሜሪካ ባለስልጣናት ሕዳሴ ግድቡ እንዳይሞላ ኢትዮጵያ ላይ ግፊት እያደረጉ መሆናቸዉ በሰፊዉ እየተነገረ ነዉ

May 7, 2020 DW : ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ በምታስገነባዉ ግዙፍ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ሰበብ ከግብፅ ጋር የገጠመችዉ ዉዝግብ እልባት ባያገኝም ግድቡን በመጪዉ ክረምት መሙላት እንደምትጀምር የዉሐ ሚንስቴር አስታወቁ። ኢትዮጵያ ግድቡን የምትሞላበትን ጊዜ እንድታራዝም ግብፅና ሁለቱን ወገኖች እናደራድራለን የሚሉት የዩናይትድ ስቴትስ ባለስልጣናት በቀጥታም በተዘዋዋሪም ግፊት እያደረጉ መሆናቸዉ በሰፊዉ እየተነገረ ነዉ።የኢትዮጵያ የዉኃ፣መስኖና ኃይል ማመንጪያ ሚንስትር […]
አቶ ልደቱ አያለው – የፖለቲካ ተዋናይ ወይስ የህወሓት ተላላኪ?
የዚህ አማራጭ ደጋፊ ሆኜ በዚህ ቦታ ላይ እራሴን በማግኘቴ በጣም ነው የማዝነው – ልደቱ አያሌው

May 6, 2020
“መንግስት የሀገርንና የህዝብን ደህንነት ለመጠበቅ ሲል ርምጃ ይወስዳል”- ዶ/ር አለሙ ስሜ

May 7, 2020
የቤተሰብ ተጠሪ አባወራ መሆን የለበትም – ቴዎድሮስ ዘዉዱ
May 6, 2020
የዚህ አማራጭ ደጋፊ ሆኜ በዚህ ቦታ ላይ እራሴን በማግኘቴ በጣም ነው የማዝነው – ልደቱ አያሌው

May 6, 2020
ልደቱ አያሌው በአርቲስት አስቴር በዳኔ ሲገለፅ !!!

አስቴር በዳኔ ስለ ልደቱ አያሌዉ !**************************ልደቱ አያሌው አይችልም ፤ ልደቱ አያሌው አቅም የለውም ፤ ልደቱ አያሌው ጥበብ የለውም ፤ ልደቱ አያሌው እድለኛ አይደለም ።….ማስመሰል አይችልም ።ቲፎዞ የማሰባሰብ አቅም የለውም ።የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲወደውና እንዲቀበለው የሚያግባባበት ፤ የውሸት ደራማ ሰርቶ እንዲደግፈው፤ እንዲጮህለት፣ እንዲከተለው የሚያደርግበት ጥበብ የለውም ። ለዚህች የዘመናት የፖለቲካ ህምተኛ የሆነችን ሀገር ፈውስ የሚሆን ሀሳብ ለማመንጨት […]
የህወሓት መግለጫ ከአቶ ያሬድ ኃይለማሪያም ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ጋር
May 4, 2020 – ESAT – ESAT Tikuret Part 1
እንግዳችን | ቃለመጠየቅ ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር

እንግዳችን | ቃለመጠየቅ ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር 5 May 2020
“በአለም ላይ ቁጥር አንድ የኢትዮጵያ ጠላት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ናቸው!! ” አቶ ልደቱ አያሌው
May 5, 2020
