ኢትዮጵያ የማን ናት ?! (ተስፉዬ እሸቱ)

2019-08-20 ኢትዮጵያ የማን ናት ?! (በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር ጥበባት መምህር፣ የባህል ተመራማሪና ተዋናይ)• እኔ ምለው ይሄ የኛን አገር የአማራ፣ ኦሮሞ እና ትግሬ… ወይም የኦሮሞ፣ ትግሬና የአማራ… ወይም የትግሬ፣ አማራና ኦሮሞ ብቻ ያደረገው ማን ነው?!በአገሬ  የተሳከረ ነገር አለ፣ … ”አማራ ብሎ ጽሑፉን የጀመረው ጸሐፊው አማራ ሰለሆነ ነው፤“  ወይም “ በጽሑፉ ኦሮሞን መሀከል ያደረገው ለኦሮሞ ያለው […]

ከመንግሥት ውጭ ያሉ ተዋናዮች (Non state Actors) ሚና ከወቅቱ የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር

Posted by: ecadforum August 20, 2019 (የለውጥ ጅማሮው እንዳይቀለበስ ይልቁንም እንዲጎለብት ሊወጡት የሚገባ ኃላፊነት) አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ ነሐሴ 2011 የአንዳንድ ታዋቂ ዜጎችና ተቋማት የበሰለ ወቅታዊ እንቅስቃሴ፣ በገዛ-ራሳቸው የትግልና የመስዋዕትነት ፍሬ ላይ ሳያውቁት ሻጥር ለሚፈጽሙ አንዳንድ “የቀድሞ ታጋዮች” ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው፡፡ አንድ የለውጥ ኃይል፣ ለውጥ ለማምጣት ብዙ መስዋዕትነት ከከፈለ በኋላ የትግሉ ፍሬ መታየት ሲጀምር፣ […]

የኦዴፓና የኦነግ እርቅ :- እርቁ ሰመረ ወይ? አሁንስ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?

August 20, 2019 በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ወደ ሐገር ቤት የገባው ኦነግ ጉዳይ – Sheger FM 102.1 በትጥቅ ትግል ላይ የነበረው ኦነግ በሰላም ለመታገል ወደ ሃገር ቤት ቢገባም ለተወሰነ ጊዜ ግጭቶችና አለመግባባት እየተፈጠረ የሰው ሕይወትና ንብረት መጥፋቱ ሲነገር ነበር፡፡ግንባሩም ከስምምነታችን ውጭ የሆነ ድርጊት ተፈፅሞብኛል እያለ ሲያማርር ቆይቶ የኦሮሞ ሽማግሌዎችና አባገዳዎች ባደረጉት ሽምግልና ስምምነት ላይ መደረሱን ነግረናችሁ […]

ላቲን የኦሮሞ ልጆችን ክፉኛ ጎድቷል -ግርማካሳ

August 19, 2019 አባ አናሲሞስ ነሲብ፣ ከአንድ መቶ አመት በፊት መጽሀፍ ቅዱስን በኦሮምኛ በኢትዮጵያ/ግእዝ ፊደል የተረጎሙ የወለጋ አባት ነበሩ። የኦሮሞ አባት ያላልኩት አባ አናሲሞስ ኦሮምኛ ተናጋሪ የነበሩ ቢሆንም ኦሮሞ ስለመሆናቸው ግን ማረጋገጫ ስለሌለኝ ነው። ለምን በወለጋ ብዙ ማህበረሰቦች ኦሮሞ ሳይሆኑ ኦሮምኛን ግን በግዳጅ እንዲናገሩ የተደረጉ ስላሉ።በወረራ። ( በነገራችን ላይ አጤ ሚኒሊክ ወለጋን በወረራ አላስገበሩም። ነገር […]

የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት ማን ነው?!? (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-08-19 የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት ማን ነው?!? አቻምየለህ ታምሩ * …በጠላት ቁጥጥር ስር ወድቆ ማንነቱን እንዲያጣ፤ ቋንቋው፣ ታሪኩና ባሕሉ ተረስቶ ከሰው በታች ለመኖር እድሉ ሆኖ እንዲቆይ የተደረገው የኦሮሞ ህዝብ….?   ዶ/ር አብይ አሕመድ ዐቢይ አሕመድ በኦሮምኛ ባደረገው ንግግር «የኦሮሞ ሕዝብ [ላለፉት 150 ዓመታት] በጠላት ቁጥጥር ስር ወድቆ ማንነቱን እንዲያጣ፤ ቋንቋው፣ ታሪኩና ባሕሉ ተረስቶ ከሰው በታች ለመኖር እድሉ […]

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ – የአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል በአፈና አይገታም !

2019-08-19 የአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል በአፈና አይገታም ! * ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የብሔራዊ ምክር ቤት የ1ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባዔ ማጠናቀቂያ የተሰጠ መግለጫ የህዝባችን ሁለንተናዊ ትግል አምጦ የወለደው አብን የአማራ ህዝብ መሰረታዊ የኅልዉና፣ የፍትኅና የእኩልነት ጥያቄዎችን በመለየትና አማራዉን በማደራጀት የተጋረጠበትን የኅልውና አደጋ በመቀልበስ ከሌሎች ወንድም ሕዝቦች ጋር በእኩልነትና በፍትኃዊነት የሚኖርባትን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ በምርጫ ቦርድ […]

ትንቢትን በሤራና በግድያ ማስቀረት አይቻልም! (ትንቢቱ ደረሰ – ከአዲስ አበባ)

2019-08-19 ትንቢትን በሤራና በግድያ ማስቀረት አይቻልም! ትንቢቱ ደረሰ –ከአዲስ አበባ የባህር ዳሩን የአማራ ባለሥልጣናት ጭፍጨፋ አስመልክቶ ሄኖክ የሽጥላ በዩቲዩብ ያቀረበውን ሀተታ ተከታተልኩ፡፡ እነአቢይና ወያኔዎች ይህን ግድያ ማቀነባበራቸውን በፊትም የምንጠረጥረው ነገር ነው፡፡ በተለያዩ አጋጣሚዎች እንደተገለጸው የአማራ ጠላቶች እጅግ ከመብዛታቸውም በተጨማሪ አንዳንድ ወፍዘራሾች “ከናካቴው የለም” የሚሉትን ይህን ጎሣ በማጥፋት ረገድ ሁሉም ይተባበራሉ — እነሱ ራሳቸው የማይስማሙና እንደዐይጥና […]

“ከተማ አስተዳደሩ የወሲብ ንግድን በህግ ወንጀል የማድረግ ስልጣን የለውም” የህግ ባለሙያ – ቢቢሲ/አማርኛ

August 18/2019 ከሰሞኑ የአዲስ አበባ አስተዳደር የጎዳና ልመናና የወሲብ ንግድን ለማገድ ረቂቅ ህግ ማዘጋጀቱን ተከትሎ በብዙዎች ዘንድ በርካታ ጥያቄዎች እየተነሱ ነው። ከእግዱ አላማ አንስቶ እስከተደረጉ ዝግጅቶች፣ እንዲሁም የአስተዳደሩ ስልጣን ባሉና በተያያዙ ጉዳዮች ውይይቶች ቀጥለዋል። ረቂቅ ህጉ በአሁኑ ወቅት ለካቢኔ ቀርቦ ውይይት የተደረገበት ሲሆን የከተማ አስተዳደሩ ብቻውን መወሰንም ስለማይችል ባለድርሻ አካላት በተለይም የሃይማኖት አባቶች እንዲሁም የተለያዩ […]