The Intellectual Bankruptcy of Hizkiel Gebissa Part II: The Plan to Destroy Ethiopia Gradually (By Gemechu Aba Biya)

2019-08-10 The Intellectual Bankruptcy of Hizkiel Gebissa Part II: The Plan to Destroy Ethiopia Gradually By Gemechu Aba Biya Whenever Hizkiel Gebissa is asked about secession, he equivocates, but he is a committed separatist. He just doesn’t have the decency, integrity, or honesty to say it openly. He tries to cleverly camouflage his separatist intention, while […]
ህዝቅኤል ጋቢሳ መቀሌ ቢጋበዝ ምን ይገርማል?!?” (አብርሀም በላይ)

2019-08-10 ህዝቅኤል ጋቢሳ መቀሌ ቢጋበዝ ምን ይገርማል?!?”አብርሀም በላይ በቅርቡ ህዝቅኤል ጋቢሳ ቀጥሎም በቀለ ገርባ መቀሌ ተጋብዘው ነበር። ይህ ጉዳይ የገረማቸው ሰዎች አሉ። ምን ይገርማል? ተረሳ እንዴ? እስቲ ባጭሩ እናስታውስ – የህወሃት አመራር ሁለት አይነት ስዎችን ያቀፈ ነበር። አንደኛው የገብሩ አስራት ቡድን (ትግራይ/ኢትዮጵያዊ) ሁለተኛው እና ዋናው የስልጣን ቁልፍ ያዢው የመለስ/ስብሃት (አገር የለሽ መርስነሪ) ቡድን። ኢትዮጵያዊው ቡድን […]
ድራማውም፤ ድርሰቱም፤ ተዋንያኖቹም ቀሽሞች ናቸው!!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-08-10 ድራማውም፤ ድርሰቱም፤ ተዋንያኖቹም ቀሽሞች ናቸው!!!ዘመድኩን በቀለኦርቶዶክስ ሆይ ሰምተሻል? ★ “መስጊድ እንዲፈርስ ያደረጉ ባለሥልጣናት ታሰሩ” መባልንና የለገጣፎዋ ከንቲባ ቤተ ክርስቲያኑን አስፈርሳ ንዋየ ቅድሳቱን ሜዳ ላይ የመጣልዋ ድፍረትና የመንግስት ተባባሪነት ትዝ ባለኝ ጊዜ ይሄንን ጻፍኩ። * የሶማሌው፣ የከሚሴው፣ የጅማው፣ የሲዳማውም ትዝ ባለኝ ጊዜ እንዲሁ እጽፋለሁ። ★ በመጬው ምርጫ የቦለጢቃ አማራጭ ፖሊሲ የሚቀርብበት አይመስለኝም። ክርክሩም ውድድሩም የሃይማኖት ሳይሆን የሚቀር […]
ወሎ የማን ናት? (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

2019-08-10 ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ጋቢሳ ወሎ ኦሮሞ ነው ሲል፥ ታሪክ ላይ ተደግፈን ስለ ወሎ ባለቤትነት ጥያቄ መልስ ለመስጠት ከመሞከር በፊት የጥያቄው ጤንነት ይታሰብበት። ጭር ሲል አልወድም ሆነና ነገሩ፥ ጫጫታው ይድራልኝ አለ በመንደሩ። ያለ አዕምሮ ጠብ ጫሪ፥ “ወሎ ኬኛ” ባለ አዕምሮ አቃፊ፥ “ኢትዮጵያ ሀገሬ ነው። ወሎ ወገኔ ነው” ትላንት አዲስ አበባ ዛሬ ወሎ ነገ ደንቢ ዶሎ ሰው […]
ያንዳርጋቸው ፖለቲካዊ ሸፍጥ (መስፍን አረጋ)

2019-08-10 ያንዳርጋቸው ፖለቲካዊ ሸፍጥ መስፍን አረጋ የኢዜማ አሽከርካሪ (brains behind) ነው የሚባለው አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በጦቢያ ውስጥ ኦሮሞ፣ ትግሬ፣ ሱማሌ ፣ አገው፣ ቅማንት ወዘተ. እንጅ አማራ የሚባል ብሔር የለም የሚባለውን እሱ ራሱ ከጻፈው መጽሐፍ ጋር ፍጹም የሚቃረነውን የፀራማሮች መሠረተቢስ እንቶ ፈንቶ እንደወረደ ፈንትቶታል፡፡ የዚህን መሠረተቢስ እንቶ ፈንቶ አመክንዮ (reasoning) እንከተል ብንል እንግሊዘኛ የአንግሎወች (Angles)፣ የሳክሶኖች […]
“ዘጠኙ ክልሎች የተመሰረቱት ጣሊያን ኢትዮጵያን በከፋፈለበት መንገድ ነው፡፡” ጓድ ቱዋት ፓል ቼይ (የኢአአግ ሊቀመንበር)
August 9, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/136798
ጥብቅ ማሳሰቢያ በተለይ ለአማራ ልሂቃንና የነፃነት ታጋዮች (ከትንቢቱ ደረሰ – አዲስ አበባ)

2019-08-09 ጥብቅ ማሳሰቢያ በተለይ ለአማራ ልሂቃንና የነፃነት ታጋዮች ከትንቢቱ ደረሰ – አዲስ አበባ) አማራን ከተደገሰለት ብሔራዊና ዓለም አቀፋዊ የዘር ማጥፋት ፍጅት ለመታደግ ከልባችሁ የምትንቀሳቀሱ አማሮችና የማንኛውም ጎሣና ነገድ አባላት በሙሉ ይህችን ምክሬን እንድትሰሙኝ እለምናለሁ፡፡ ምክር ከየትም አቅጣጫ ቢመጣ ቆም ብሎ ማድመጥና የሚበጅ ሆኖ ከተገኘ ተቀብሎ ተግባራዊ ማድረግ ከአስተዋይና ብልኅ ሰዎች ይጠበቃል፡፡ መታበይና ሁሉን አውቃለሁ ባይነት […]
ወሎንም ሰላሟን ሊያደፈርሱ?!? (ኣብርሃ በላይ)

2019-08-09 ወሎንም ሰላሟን ሊያደፈርሱ?!?ኣብርሃ በላይ ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ጋቢሳ ወሎ ኦሮሞ ነው ሲል “ኧረ! ለካ እብዶች ናቸው ስልጣን የጨበጡት!” ነበር ያልኩት። ወሎ የአማራው፣ የኦሮሞው፣ የአገው፣ የአፋር፣ የትግሬው፣ የሁሉም የፍቅር፣ የሰላም፣ የአብሮ መኖርነት ተምሳሌት ሆና ኑራለች። ወሎ ትንሽዋ ኢትዮጵያ ሆና ኑራለች። (Wollo, like Addis Ababa, has been the microcosm of Ethiopia):: ታድያ ደፋሮች መጡና ወሎ የአንድ ዘር […]
የፕሮፌሰር መስፍን ነገር:-በ50ቹ አማራን አገኙት:በ80ቹ አማራ ጠፋባቸዉ: በ2011 የራሳቸዉ አማራ ማንነት በዘወርዋሬ ተገለጠላቸዉ – ሸንቁጥ አየለ

Aug 5 at 9:40 PM በአንድ መጽሀፍ ዉስጥ በጨቋኝነት አለ የተባለዉ አማራ እንደገና የለም ይባላል——————ፕሮፌሰር መስፍን አገዛዝን : ባህልን: አምባ ገነንነትን እና ዲሞክራሲን በአንድ ላይ አዳብለዉ ፋይዳቸዉን ለመተንተን በሞከሩበት መጽሃፋቸዉ ዉስጥ አንድ ማጣቀሻ የምርምር ጽሁፍ ተጠቅመዋል::ይሄም ማጣቀሻ የምርምር ጽሁፍ የራሳቸዉ ስራ ነዉ::ማጣቀሻ ጽሁፉን ሲያትቱት እንዲህ ይላሉ” በ1950ቹ ዉስጥ በሶማሌ ክልል አንድ ምርምር አንድርጌ ጽሁፍ አሳትሜ […]
Ethiopia’s Policy Logjam and Unintended Consequences— Is the Abiy led government reverting to the TPLF model? Part III

August 8, 2019 — Part III of III By Aklog Birara (Dr) “ያልተማሩ ምሁራን ያቆዩዋትን ሃገር፤ የተማሩ መሃይማን አያፈርሷትም” አቶ ታየ ቦጋለ My hypothesis in response to the question under the sub-tile is that Ethiopia’s Prime Minister Dr. Abiy Ahmed may not revert to the TPLF model of repressive and ethnic governance. Because, this reversal of […]