ለኦሮምኛ ግእዝ ከላቲን ምን ያህል እንደሚሻል የሚያመላክቱ ነጥቦች !?! (ግርማ ካሳ)

2019-08-06 ለኦሮምኛ ግእዝ ከላቲን ምን ያህል እንደሚሻል የሚያመላክቱ ነጥቦች !?!ግርማ ካሳ አቶ በቀለ ገርባ በመቀሌ ለምን የግእዝ ፊደል እንዳለ ላቲን መጠቀም እንዳስፈለገ ተጠይቀው ሲመልሱ የግ እዝ ፊደል ብቃት እንደሌለውና የተሻለው ላቲን መሆኑ በጥናት ስለተረጋገጠ ነው የሚል ምላሽ ሰጥተዋል። አቶ በቀለ ላቲን የተመረጠው በፖለቲካና በጥላቻ ምክንያት እንዳልሆነምው ነው የገለጹት። ሆኖም በርካታ ምሁራንና አክቲቪስቶች ኦሮምኛ ከላቲን ይልቅ […]

ለዶ/ር ዐብይ ምክር (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

2019-08-05 የተከበሩ ዶ/ር ዐብይ፥ ይስሙኝና! ዶ/ር ዐብይ የኢትዮጵያዊነትን ትንሣኤ በውብ ቃላት ከማወደስ የሚያልፍና በሥራ ወደዚያ ለማሻገር የሚያሽችል ፍላጎት እንዳላቸው አምናለሁ። የጠቅላይ ሚኒስቲሩን ጆሮ ባገኝ፥ የምነግራቸው ውዳሴ ወይም አፍራሽ ወቀሳ አይደለም። በዚያ ፈንታ ድካማቸውን የሚቀርፍ የሚያንፅና የሚገነባ ሀሳብ ለመወርወር ግን እቸኩላለሁ። ድካማቸውን ስዘረዝር የታዘብኩት ዋና ነገር የድካማቸው ፍሬ ነገር ራሱ የተመሠረተው በእሳቸው በጎ ሥራ ላይ ነው። […]

ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል በርስዎ በራስዎ ጥናት መሰረት እንኳን የጥንቱ ቤተ አማራ (የዛሬው ወሎ) እርስዎ የተወለዱበት ወለጋም የኦሮሞ አይደለም! (አቻሜለህ ታምሩ)

August 5, 2019 ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጊቢሳ ከሰሞኑ በአዲስ አበባ የሚሊንዬም አዳራሽ ወሎን በሚመለከት ባደረጉት ዲስኩር የተለመደውን የኦነግን የፈጠራ ትርክት በማስተጋባት ወሎን የኦሮሞ ምድር አድርገው አቅርበዋል፤ አባ ገዳ ሆነው ወደ ወሎ የሚደረገውን ወረራ ለመምራት እንደተዘጋጁ በሚመስል መልኩም የጦርነት ነጋሪት ጎስመዋል። ሰውዬው ገራሚ ሰው ናቸው! እውነቱ ግን በታሪክ እንኳን የጥንቱ ቤተ አማራ የዛሬው የወሎ ምድር ይቅርና እሳቸው […]

የሲዳማ ጥያቄ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ፖለቲካ

August 2, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com/2019/08/03 በቦጋለ ታከለ የሲዳማ ዞንን ወደ ክልልነት ለማሳደግ እታገላላሁ የሚለው የሲዳማ ልሂቃን ጥያቄ ውስጠ ሚስጥሩ ሲገለጥ የደቡብ ህዝቦች ሁሉ ተባብረው ያቀኗትን ውቧን የአዋሳ ከተማን ለሲዳማ ብቻ የማድረግ አምሮት ነው፡፡ ይህ አምሮት የኢትዮጵያ ህዝቦች ሁሉ ተባብረው ያሳመሯትን አዲስ አበባን የኦሮሚያ ንብረት ለማድረግ በሚቋምጡ የኦሮሞ ብሄርተኛ ቢጤዎቻቸው ይደገፋል፡፡ የኦሮሞ ልሂቃን የሲዳማ ፖለቲከኞችን የክልል […]

በአማራ ክልል የሚታየው የመሠረተ ልማት ችግር “የዘር ማጥፋት” ውጤት ነው!

August 3, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com/2019/08/03/the-lack-of-infrastructure-in-amhara-region-is-the-result-of-the-2007-census/ የመፍትሄ እርምጃ ለመውሰድ በሚደረገው ጥረት የመጀመሪያው ተግባር የችግሩን መሠረታዊ መንስኤ ለይቶ ማወቅ ነው። አዲሱ የአማራ ክልል ፕረዚዳንት በተለያዩ የክልሉ አከባቢዎች በመዘዋወር ከመሠረተ ልማት አውታሮች ግንባታ እና ተደራሽነት አንፃር የከፋ ችግር መኖሩን በመጥቀስ ደረጃ በደረጃ መፍትሔ ለመስጠት እንደሚሰሩ ገልፀዋል። መልካም!ከመሠረተ ልማት ግንባታ እና ተደራሽነት አንፃር በክልሉ የከፋ ችግር መኖሩን በአካል ተዟዙረው […]

የውይይት መድረክ – የኢትዮጵያ የለውጥ ጉዞ አቅጥጫ ወዴት? ክፍል 1

August 5, 2019 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/12718805https://tracking.feedpress.it/link/17593/12718806/amharic_348aa67d-581a-4bd9-817a-2d8f70fd0ed0.mp3 ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ፤ በ Endicott ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶችና ዓለም አቀፍ ሕግ መምህር፣ ደራሲ ገለታው ዘለቀና ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ፤ በ Georgia Gwinneett ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ “የኢትዮጵያ የለውጥ አቅጣጫ ወዴት?” በሚለው የውውይት መድረካችን አጀንዳ ላይ ግለ አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ። ደራሲ ገለታው ዘለቀ “ የዶ/ር ዐቢይ መንግሥት መሠረታዊ ችግር የለውጡ ፍኖተ ካርታ አለመኖር […]

የወያኔ የትሮይ ፈረሶች: ኤጄቶና አዳዲሶቹ ብሔራዊ ንቅናቄዎች

August 3, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com/2019/08/04/ejjetto-and-the-new-ethino-nationalists/ ልብ ያለው ልብ ይበል አንድነት ይበልጣል – ሀዋሳ ሐምሌ 23 /2011 በ”11/11/11″ በሀዋሳና በሲዳማ ዞን ከተማና ገጠሮች በኤጄቶ የተፈጸመው ግፍ ሕሊና ላለው ሀሉ እጅግ ያሳዝናል፣ ያሸማቅቃል፣ ያስቆጣልም፡፡ የሲዳማ ሕዝብና መጪው ትውልድ በታሪኩ ሲያፍር ሊኖር ነው፡፡ ይህ የሚሆነው በኤጄቶ ነውረኛ፣ ዘረኛ፣ የቅጥረኛና የአረመኔ ድርጊት ነው፡፡ አሳዛኟ ኢትዮጵያ፣ የዛሬ ዓመት (ሰኔ 07/2010) […]

“ድንቁርና እና ድህነት እሳት ነው አገር ያቃጥላል!!!” (አቶ ኦቦንግ ሜቶ)

2019-08-03 “ድንቁርና እና ድህነት እሳት ነው አገር ያቃጥላል!!!”አቶ ኦቦንግ ሜቶበምህረት ሞገስ* ፈጣሪ የሰው ልጆችን እኩል ቢፈጥርም፤ የሰዎች ህይወት በፓስፖርት ተመዘነ። ሰዎቹ ምንም እንኳን የጋምቤላ ተወላጅ ጥቁር ቢሆንም፤ የአሜሪካ ፓስፖርት ስላላቸው የእነርሱ ህይወት የተለየ ሆነ። ወዲያው የአሜሪካ መንግስት የውጭ ዜጎች ወደ ጋምቤላ መሄድ የለባቸውም፤ የደህንነት ችግር አለ አለ።  — አዲስ ዘመን፡– የካናዳ የትምህርት ህይወት እንዴት ነበር? […]

ምኒልክን አለማወቅ ይቻላል ….!?! (ሄኖክ ስዩም)

2019-08-03 ምኒልክን አለማወቅ ይቻላል ….!?! ሄኖክ ስዩም  …. ግን! የመጀመሪያውን ባቡር፣ የቀደመውን መኪና፣ አንድ ብሎ የጀመረውን አስኳላ ማወቅ ምኒልክን ማወቅ ነው፡፡ ነጭና ጥቁር እኩል ነው ብሎ ማመን፣ ጥቁር ነጭን ድል እንዳደረገ መስማት፣ የመጀመሪያው ሆስፒታል ሪፈር ተጽፎ መምጣት ምኒልክን ማወቅ ነው፡፡ **** – ሰሞኑን አንድ ሰው ምኒልክን አላውቅም አለ ተብሎ እዚሁ መንደር ከዚህም ከዚያም የሚባለውን አደመጥሁ፡፡ […]

“ሲዳማም ሆነ ወላይታ ከአማራ ጎን መቆም እና መደራጀት አለባቸው!!!” (አቶ መኮንን ዶያሞ)

2019-08-03 “ሲዳማም ሆነ ወላይታ ከአማራ ጎን መቆም እና መደራጀት  አለባቸው!!!” አቶ መኮንን ዶያሞ – (ከአስራት ቲቪ ጋር  ካደረጉት ቃለመጠይቅ)  “ዶ/ር አብይ ከመጣ መከራ፣ መፈናቀል እና ሞት ነው የመጣው። ያገኘውን ስልጣን ለዲሞክራሲ ሽግግር በማረግ ፋንታ ዞር ብሎ ወደ ጎሳው ሄዶ የኦሮሞ የበላይነትን ለማንገስ እየሞከረ ነው። ኦነግን አዲስ አበባ ጋብዞ ህዝቡን አሳረደ። ባንክ አዘረፈ።  ዶ/ር አብይ መንግስት ምን እንደሆን እንኳ የሚዋቅ […]