“የ150 ዓመት ሚኒሊክ ጭፍጨፋ አካሂዶብኛል ብለው የለሉበትን ታሪክ ያስታውሳሉ፤ 2 እጁን ጠፍሮ የዛሬ 2 ዓመት ሲደበድበው ከነበረው ጋር ደግሞ መቀሌ ሂዶ ሲነጋገር ታገኘዋለህ።” አቶ ዮሐንስ ቧያለዉ

November 1, 2019 “የ150 ዓመት ሚኒሊክ ጭፍጨፋ አካሂዶብኛል ብለው የለሉበትን ታሪክ ያስታውሳሉ፤ 2 እጁን ጠፍሮ የዛሬ 2 ዓመት ሲደበድበው ከነበረው ጋር ደግሞ መቀሌ ሂዶ ሲነጋገር ታገኘዋለህ።” የአዴፓ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ዮሐንስ ቧያለዉ

የተንኮለኛው ከበደ ትርክት ተመልሶ መጣ!!! (አላማየሁ መንገሻ የቀድሞዉ ጠ/ዐቃቤ ህግ )

2019-11-01 የተንኮለኛው ከበደ ትርክት ተመልሶ መጣ!!! አላማየሁ መንገሻ የቀድሞዉ ጠ/ዐቃቤ ህግ ድሮ ልዑል  ራስ ስዩም የሚባል የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ በነበርኩበት ወቅት የአማርኛ መማሪያ መጽሀፍ ላይ የተንኮለኛው ከበደ እና የስንዝሮ ታሪክ በጣፈጠ አማርኛ የስላቅ ወግ በተከተለ ምንባብ በተረት መልክ ይቀርብልን ነበር ። ከዚሁ ተረት አንዱ በአንድ አገር ውስጥ እጅግ በሞያው የተከበረ አንድ ሌባ ነበር አንድ […]

እነ “አሻግሬ” እና ” ሱሴ” መሪዎቻችን በሐረርጌ ሰይፍ/ካራ ተሸልመዋል (ዘመድኩን በቀለ)

2019-10-31 እነ  “አሻግሬ” እና ” ሱሴ” መሪዎቻችንበሐረርጌ ሰይፍ/ካራ ተሸልመዋል !!ዘመድኩን በቀለ ★ ይሄ ወደፊት ሊመጣ ላለው ምልክት ይሁነን። ሰይፍ!!  ★ የሚመሯቸው 80 ያህል ዜጎች የሞቱባቸው እንኳን በጭራሽ አይመስሉም!!! ••• • ሐረር ማለት ባሳለፍነው ሳምንት ብዙዎች በዚሁ ካራና ሜንጫ ተቆራርጠው የተገደሉበት ሥፍራ ነው። • በሐረር አቶ መስፍን ዓለማየሁ በዚሁ ካራ ተቆራርጦ፣ በድንጋይ ተወግሮ ቱቦ ውስጥ ተጥሎ የተገደለበትና እስከአሁን ሐዘኑ […]

«ጃዋር መሐመድ ተቀያሪ መንግሥታችን ነው» ዐቢይ አሕመድ በሐረር ከተናገረው. . .(አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-31 «ጃዋር መሐመድ ተቀያሪ መንግሥታችን ነው» ዐቢይ አሕመድ በሐረር ከተናገረው. . . አቻምየለህ ታምሩ ለውጥ ተብዮውን ቧልት እንደግፋለን የሚሉን ሰዎች እርማቸውን የሚያወጡት መቼ ይሆን? ለዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ የሰጡትን ያልተገደበ ድጋፍ  የሚገድቡትና በቃ ለማለት ቀይ መስመራቸው የቱ ይሆን?  እነዚህ «የለውጡ ደጋፊዎች»   ዲሲ ከሰሞኑ ባካሄዱት ሰፍል አሜሪካ ዐቢይ አሕመድን እንድትደግፍ በመጠየቅ ዐቢይ አሕመድን ደግሞ  ጃዋር መሐመድን ለፍርድ […]

Ethiopia: Release of ‘coup’ suspects without charge follows continued abuse of anti-terrorism law – Amnesty International (Press Release) 10:16

Ethiopia Unlawful Detention © Eduardo Soteras/AFP/Getty Images 30 October 2019, 16:58 UTC The release without charge of 22 government critics who were arrested and detained for months on allegations of terrorism illustrates the Ethiopian authorities’ continued abuse of the country’s anti-terror laws, Amnesty International said today. For them to have been detained for four months […]

የፖለቲካ ድርጅቶች መግለጫዎች

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) ስለ ወቅታዊው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የተሰጠ መግለጫ ኢትዮጵያ በታሪክ ሂደት ውስጥ እጅግ በጣም አሳሳቢ በሆነ የፖለቲካ ውጥረት ውስጥ ትገኛለች። በሀገራችን ውስጥ በአሁኑ ጊዜ ያለው የኃይል አሰላለፍ የዜግነት (የአንድነት) የፖለቲካ አስተሳሰብና ፅንፈኛ የብሄረሰብ ፖለቲካ አስተሳሰብ መካከል ያለው ቅራኔ ነው። የዜግነት (የአንድነት) […]