በህብረ – ብሄራዊ ፌዴራሊዝም ላይ ለጥያቄዎ መልስ – ቪኦኤ/አማርኛ

Source: https://amharic.voanews.com/a/call-in-show-7-19-2019/5007912.htmlhttps://gdb.voanews.com/76B51817-533F-46F1-A17E-51483726048E_cx0_cy62_cw0_w800_h450.jpg “ቋንቋና የጎሣ ማንነትን መሠረት አድርጎ በኢትዮጵያ የተዘረጋው የፌዴራሊዝም ሥርዓት ወደ እርስ በርስ ግጭት ያመራል፤ ሃገሪቱ እንድትበተን ያደርጋል” የሚሉ በርካቶች ናቸው። ሐምሌ 20, 2019 ትዝታ በላቸው “ቋንቋና የጎሣ ማንነትን መሠረት አድርጎ በኢትዮጵያ የተዘረጋው የፌዴራሊዝም ሥርዓት ወደ እርስ በርስ ግጭት ያመራል፤ ሃገሪቱ እንድትበተን ያደርጋል” የሚሉ በርካቶች ናቸው። ዋሺንግተን ዲሲ —  ሀገሪቱ ውስጥ “የማንነት ጥያቄ አለ” […]

ጥቁር አንበሶችና የኦነግ ጅብ – (መስፍን አረጋ)

2019-07-19 ጥቁር አንበሶችና የኦነግ ጅብ መስፍን አረጋ በእኔ ነግስ እኔ ነግስ ውጊያ በመቀስቀስ አንበሳና አንበሳ ተፋልመው እርስ በርስ አንደኛው ድል ሆኖ የሞት ጽዋ ሲቀምስ ሌላኛው ሲያጣጥር ግቢ ነፍስ ውጭ ነፍስ፣ የሞተን ተራምዶ የቆሰለን ገድሎ ጅቦ ሆነ ንጉስ፡፡ ያገርህ፣ የምነትህ፣ ያንተነትህ ዳራ ባንድኛችሁ እንኳ እንዲኖር ሲጠራ ሳትፋለም በፊት ከወንድምህ ጋራ የጋራ ጠላትህ መሞቱን አጣራ፡፡ ጅብ ከሚበላህ […]

ሃዋሳ – ወላይታ – ሚኒሶታ – አስመራ – ዋሽንግተን ዲሲ (ዘመድኩን በቀለ)

2019-07-19   አጫጭር መረጃዎች!!!ዘመድኩን በቀለ  ~ ሃዋሳ – ወላይታ – ሚኒሶታ –አስመራ – ዋሽንግተን ዲሲ። ••• የ11/11/11 ትራጄዲ ፊልም ደራሲዎች ዛሬ በፊልሙ ምርቃት ቀን በሀገር ውስጥ የሉም። ከእሳቱ ወላፈንም ሸሽተው ወደ አስመራና ወደ ሚኒሶታም አቅንተዋል ተብሏል። ••• ጃ-War ወደ ሚኒሶታ የሄደው አንድም ፈርቶና ደንግጦ ሲሆን በሌላም የናፈቃቸውን ሚስቱንና ልጁን ህጻን ኦሮሞ ጃዋርን ለመጎብኘት ነው የሄደው […]

የቀድሞ የሐዋሳ ከንቲባ ለፍርድ ካልቀረበ አዲሱ ከንቲባ ሁከት ቢቀሰቅስ ምን ይገርማል! (ስዩም ተሾመ)

2019-07-19 የቀድሞ የሐዋሳ ከንቲባ ለፍርድ ካልቀረበ አዲሱ ከንቲባ ሁከት ቢቀሰቅስ ምን ይገርማል! by Seyoum Teshome ትናንት ሀዋሳ ከተማ ዙሪያ ካሉ የሲዳማ ዞን ወረዳዎች የመጡ ወጣቶች ከሲዳማ የክልል ጥያቄ ጋር በተያያዘ ከመከላከያ ጋር በፈጠሩት ግጭት ምክንያት ከተማዋ በወጣቶቹ የሽብር ተግባር ስትናጥ ውላ ነበር:: ከከተማዋ ብዙም ባልራቀችውና ከሲዳማ ዞን ወረዳዎች አንዷ በሆነችው ወንዶገነት ከሲዳማ ብሔር ውጭ የሆኑ […]

የኦነጋውያኑ እቅድ ክልል የሆነችውን ሀዋሳ በሪፍረንደም ወደ ኦሮምያ መቀላቀል ነው!!! (አቤል ዘመነ)

2019-07-19 የኦነጋውያኑ እቅድ ክልል የሆነችውን ሀዋሳ በሪፍረንደም ወደ ኦሮምያ መቀላቀል ነው!!!አቤል ዘመነእየወጡ ያሉት መረጃወች እጅግ አስገራሚና አደናጋሪም ናቸው! “ኤጄቶ 40% የሚሆነው ሌላ ነው በጃዋር የተፈጠረ ጥምር ነው ። እርግጠኛ ሆኘ የምናገረው ነገሩን ታይቱላችሁ ከተማዋን ወደ ምስቅልቅል በመክተት ቶሎ የክልል ጥያቄ ሲመለስ ያቀዱት ሌላ ነገር አለ” ይህ ንግግር ከአንድ የአዋሳ ዩኒቨርስቲ የሲዳማ ተወላጅ ከወራት በፊት ያሉት ነበር። […]

ውሃቅዳ፣ውሃመልስ! አገሬ አዲስ

ሃምሌ 9 ቀን 2011 ዓም(17-07-2019) የሚፈልጉትንና የሚሹትን በቅጡ አለማወቅ የተለያዬ አቋምና ውሳኔ ላይ ያደርሳል።ወይም በአግባቡ ሳያጤኑ በችኮላ የደረሱበት ውሳኔ የዃላዃላ ከጸጸት ላይ ይጥላል።በፍቅርና በጠብም የኸው አይነቱ ችኮላ የማታ ማታ ጸጸትን ይወልዳል።ለዚያም ነው ነብሱን ይማረውና ታዋቂው ድምጻዊ ጥላሁን ገሰሰ ያዋከቡት ነገር ምዕራፍ አያገኝም ፍቅሬ ፍቅሬ በዛ እኔ አላማረኝም ሲል ያቀነቀነው።በዚሁ ላይም አልቆመም እፍፍ ያሉት ፍቅር የያዙት […]

ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ May 28/2019 ለአንድ አፍታ ሚዲያ ቃለመጠይቅ ስለሰጧቸው መልሶች – ከታጠቅ መንጂ

July15/2019 ዶክተር ደረጀ ዘለቀ ከላይ በተጠቀሰ ቀን  ለአንድ አፍታ ሚዲያ አስተናጋጅ  በአቶ ስዩም ተሾመ’ ቃለመጠይቅ ወይም ኢንተርቪዩ የተደረጉበትን የድረገጽ አገናኝ ወይም ሊንክ  ከፌስቡክ ተጋሪዮቼን አንዱ ልኮልኝ ከአንዴም ሁለቴ አእምሮዬን  ሰብስቤ አዳመጠኩት ። ዶክተሩ ለቃለመጠይቆቹ  በሰጥዋቸውን  መልሶች ‘የተሰ    ማኝን ቅሬታ’  ወዲውኑ መልስ መስጠት ብፈልግም የግዜ ሁኔታ አልፈቀደልኝም ። ለሁሉም ነገር ግዜ አለውና  ሊንኩን  ካገኘሁት ከአራት ሳምንታት […]

እነ ቄስ ሞገሴ አሁንስ ምን ይሉን ይሆን? (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-07-18 እነ ቄስ ሞገሴ  አሁንስ ምን ይሉን ይሆን? አቻምየለህ ታምሩ ዘንድሮ ያላየነው ነገር የለም። የመንግስት አክቲቪስት አይተናል፤  በአለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ  የመንግሥት ደጋፊ ለመሆን በብርሀኑ ነጋ የሚመራ ፓርቲም ተመስርቶ ተመልክተናል። ፋሽስት ወያኔ ቀለብ ይሰፍርላቸው የነበሩትና ታማኝ ተቃዋሚ ይባሉ የነበሩት  እነ አየለ ጫሚሶ ብርሀኑ ነጋ ከሚመራው ኢዜማ የተሻሉ ተቃዋሚዎች ነበሩ። በእውነቱ ኢዜማ  በመንግሥት ደጋፊነቱ የአየለ ጫሚሶን ፓርቲ […]