አ.ዴ.ፓም ሆነ ት.ህ.ነ.ግ ህዝብ በማይደርስበት ስፍራ መቀመጥ ያለባቸው አደገኛ ገዳይ መርዞች ናቸው!!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-07-12 አ.ዴ.ፓም ሆነ ት.ህ.ነ.ግ ህዝብ በማይደርስበት ስፍራ መቀመጥ ያለባቸው አደገኛ ገዳይ መርዞች ናቸው!!!ዘመድኩን በቀለ ★ ከብአዴን የሰማሁት አዲስ ነገር ቢኖር ህወሓትን በትግርኛም በአማርኛም ከነትርጉሟ መጥራቱ ብቻ ነው። የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጪ ግንባር [ ትህነግ ] ብሎ መጥራቱ። ★ በትግል ወቅት እርስ በራሳቸው ተራ በተራ ካራ መዘው በመተራረድ ተበላልተው የረሃብ ቀን ያመለጡ አረመኔዎች ዛሬ ደርሰው ድንገት ተሰዳደቡ ብሎ ጮቤ […]

አዴፓ በህዝቡ ለመታመን ከፈለገ •••!?! (ቅዱስ ማህሉ)

2019-07-12 አዴፓ በህዝቡ ለመታመን ከፈለገ •••!?!ቅዱስ ማህሉ 1• አብይ አህመድ ባህርዳር የላከውን ጦር የሚያስዎጣ ከሆነ፣ 2• በአብይ አህመድ ትዕዛዝ እንዲያውም ያለ አዴፓ ፍላጎት የታሰሩትን እነ ጀነራል ተፈራ ማሞ እና ኮሎኔል አለበል አማራ ከእስር የሚፈታ ከሆነ፣ 3• በመርጦ ለማሪያም የአማራ ወጣት ማህበር አደራጆችን ለመግደል የዘመተውን ገዳይ ቡድን ከአካባቢው የሚስዎጣ ከሆነ (ወንጀለኛ ካለ ህዝቡ ከተረጋጋ በኋላ በራሱ […]

ኢሕአዴግ ከየት ወዴት? (ሙሉቀን ተስፋው)

July 11, 201 ኢሕአዴግ ከየት ወዴት? (ሙሉቀን ተስፋው) ባለፉት ዓመታት በተደረገው እልህ አስጨራሽ ትግል ለውጥ መፍጠር ቢቻልም ሥልጣኑን የተረከባው አካል ግልፅ የሆነ ፍኖተ ካርታ ባለማዘጋጀቱ የጠገበው ሒዶ የራበውና ሁሉም የእኛ ነው በሚሉ አካላት እጅ ወደቀ፡፡ እንደ ደቡብ አፍሪካው የANC በተራዘመ ሰላማዊ ትግል የመጣው የኢትዮጵያ ለውጥ በአግባቡ ኃላፊነት ከሚሰማቸው አካላት እጅ አለመውደቁ ለአገራችንና ለሕዝባችን ከመና ይልቅ […]

ሕዝቅኤል ጋቢሳ እና ሌንጮ ለታ በመቀሌ (ሀብታሙ አያሌው)

2019-07-11 ሕዝቅኤል ጋቢሳ እና ሌንጮ ለታ በመቀሌሀብታሙ አያሌው *   “ኦሮ-ማራ ታክቲክ ነው እንጂ ስትራቴጂክ        ሶሊዳሪቲ ኣልነበረም። ያልነበረ ስለሆነም        አምቦ ላይ ሙቷል!!!” በሁለቱ የኦዴፓ ቁልፍ ሰዎች (በሪፐብሊኩ ጋርድ መሪ በሌ/ጀ ብርሃኑ በቀለ እና በብሔራዊ ደህንነት ኃላፊው ደመላሽ ወ/ገብርኤል)  ተገቢው ጥበቃ እና እንክብካቤ የሚደረግላቸው ኢትዮጵያን አፍርሰው ኦሮሞ ሪፐብሊክ የመመስረት አላማቸውን ለማሳካት […]

ለዘረኝነታችን ለከት እናበጅለት!!! (አፈንዲ ሙተቂ)

2019-07-11 ለዘረኝነታችን ለከት እናበጅለት!!!አፈንዲ ሙተቂ በዘረኝነት ዛር የተለከፉ በርካታ ኢትዮጵያዊያን በየማህበራዊ መገናኛው ላይ የሚጽፉትን ነገር ማንበቡ ያሳቅቃል። ይዘገንናል። ይህ በሽታ በጊዜ ሂደት ይሻሻላል ብለን ስንጠብቅ ከነጭራሹ ብሶበታል።  በእርግጥ ኢትዮጵያዊያን እንዲህ ነበርን? የአባቶቻችንና የአያቶቻችን ልማድ ይህ ነበር? በገጠርና በከተማ የሚኖረው ብዙኃኑ ኢትዮጵያዊስ በዚህ ነው የሚታወቀው?? በእውነቱ በጣም ያሳቅቃል። ያሳፍራል። ልማዳችን ይህ ከሆነ ተስፋ ያስቆርጣል። የሀገራችን መጻኢ […]

Had Herman Cohen heard what Ethiopians have been feeling about him…

July 11, 2019 Source: https://welkait.com/?p=19723 Had Herman Cohen heard what Ethiopians have been feeling about him… By Ethiopian Press Agency (E.P.A.)/The Ethiopian Herald July 10, 2019 Herman Cohen “Failed coup in Ethiopia’s Amhara state was an attempt by ethnic nationalists to restore Amhara hegemony over all of Ethiopia that existed for several centuries prior to […]

“አብይ አህመድ እየተመራበት ያለውን ፍኖተ ካርታ የሰጠው ግንቦት 7/ኢዜማ ነው” አንዳርጋቸው ጽጌ

July 10, 2019 Source: https://welkait.com/?p=19707 “አብይ አህመድ እየተመራበት ያለውን ፍኖተ ካርታ የሰጠው ግንቦት 7/ኢዜማ ነው” አንዳርጋቸው ጽጌ “የአብይ አህመድ መንግስት ኢህአዴግ አሁን እየተመራበት ያለው ፍኖታ ካርታ ግንቦት 7 /ኢዜማ አውጥቶ ለአብይ የሰጠው ነው፡፡ የአብይ መንግስት ከመጀመሪያው የራሱ የሆነ ፍኖተ ካርታ አልነበረው፡፡” አንዳርጋቸው ጽጌ በአትላንታ የኢዜማ ስብሰባ ላይ የተናገረው፡፡ የአቶ አንዳርጋቸውን ንግግር ሙሉውን ከዚህ ላይ አድምጡ!!!

Video: One year on, Ethiopians and Eritreans discuss effects of stunning reconciliation – Reuters.co.uk 15:40 Tue, 09 Jul

One year on, Ethiopians and Eritreans discuss effects of stunning reconciliation Tuesday, July 09, 2019 – 02:14 2019-07-09 · A year ago Ethiopia and Eritrea reached a remarkable agreement after two decades of war. Twelve months on, the fortunes of those affected are mixed. Angela Ukomadu reports. A year ago Ethiopia …