በኦሮምኛና በትግርኛ አፋቸውን የፈቱ የአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ባለውለታዎች – ቢቢሲ / አማርኛ

7 ጁላይ 2019 ዘመናዊ የአማርኛ ሥነ ጽሑፍን ዛሬ የደረሰበት ደረጃ ላይ ካደረሱት ጎምቱ ጸሃፍት መካከል ቀላል የማይባሉት አፋቸውን የፈቱት በሌላ ቋንቋ ነው። ከስብኅት ገብረእግዚያብሔርና ከበዓሉ ግርማ ውጪ የአማርኛን ልብወለድ ማሰብ ከባድ ነው። ጸጋዬ ገብረመድኅንን ደግሞ ከተውኔቱና ከሥነ ግጥም አንፃር አለማውሳት አፍ ማበላሸት ነው። ግጥምንስ እንደ ሰለሞን ደሬሳ ማን አዘመነው ሊባል ነው? አንዳንድ ምሁራን ደግሞ የአማርኛን […]

ለማን ብየ ላልቅስ? (አክሎግ ቢራራ – ዶ/ር)

July 8, 2019 ሰኔ 30 2011 ዓ.ም. የገደለው ባልሽ፤ የሞተው ወንድምሽ!” “ሃዘንሽ ቅጥ አጣ ምን ብየ ላላቅስሽ!” “እኔ ለዐማራው ሕዝብ ህይወቴን ሰጥቻለሁ” ዶር አምባቸው መኮነን የእኛ አገር ጉዳይ ቅጥ ያጣ ሆኗል። ወንድም ወንድሙን እንዲገድል ከጀርባ ሆኖ የሚቀሰቅሰው ማነው? የሚለውን ጥያቄ ለተመራማሪዎች ልተወው። የክልሉና የፌድራሉ ባለሥልጣናት ማን ገዳይ እና ማን ተገዳይ እንደሆነ ነግረውናል። ቁም ነገሩ፤ እነማን […]

የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ልጅ ዳዊት አሳምነው ከኢትዮጲስ ጋር ያደረገው ቆይታ

2019-07-07 *ዳዊት አሳምነው ይናገራል፦ *የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ልጅ ዳዊት አሳምነው ከኢትዮጲስ ጋር ቆይታ አድርጓል። ኢትዮጲስ፦በመጀመሪያ ከስምህና ከእድሜህ ልጀምር… ዳዊት አሳምነው፦ስሜ ዳዊት አሳምነው ይባላል ፤እድሜዬ 15 ነው፤የተወለድኩት አዲስ አበባ ነው።በሚቀጥለው ዓመት 10ኛ ክፍል እገባለሁ። ኢትዮጲስ፦ከ9 ዓመታት በፊት አባትህ ሲታሰሩ፣አንተ ትንሽ ልጅ ነበርክ።ያንን ጊዜ ምን ያህል ታስተውሰዋለህ? ዳዊት አሳምነው፦አስታውሰዋለሁ፣የ5 ዓመት ልጅ ነበርኩ።አንዳንድ መጥፎ ነገሮች ሲፈጠሩ፣የልጆች አእምሮ ውሰጥ […]

ቃለ ምልልስ ፈተናዎች የበዙበት የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ መንግስት? – አዲስ አድማስ

Saturday, 06 July 2019 14:46 Written by  አለማየሁ አንበሴ  • ጽንፈኝነትን ማሸነፍ የምንችለው ዲሞክራሲያዊ መብትን በመከርከም አይደለም       • መንግስት በምርጫው ጉዳይ ላይ ከተፎካካሪዎች ጋር መወያየት ይኖርበታል       • የሚለማ መሬት አለን የሚለው ነገር፣ በጥናት መፈተሽ ይኖርበታል            የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ መንግስት፣ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ያልገጠሙት ፈተናዎችና አደጋዎች የሉም ማለት ይቻላል፡፡ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ከየአካባቢው […]

በግልፅና በቀጥታ ካልተነገርን የመከራው ፖለቲካችን ማቆሚያ አይኖረውም – ጠገናው ጎሹ

July 5, 2019 | SourceURL:https://www.zehabesha.com ደራሲ አቤ ጎበኛ ከዛሬ አርባ አምስት ዓመት በፊት ( ሐምሌ 1966) በማህፀኗ ውስጥ ሆኖ ምስኪን እናቱን “እውነት በሌለበት ዓለም ለመኖር አልወለድም” ብሎ የሞገታትን   ህፃን  ኢይዝራኤሎስ ብሎ በምእናቡ በሰየማት ደሴት አገር እንዴወለድ አደረገው። በዚችው በውጭ ወራሪዎች ስትገዛና ስትመዘበር ቆይታ ነፃነቷን ብታገኝም ከእራሷ ብልሹ አገዛዝ ነፃ መውጣት ባልቻለችው ደሴት አገር ሳይፈልግ የተወለደው […]