በጃ-war ኢትዮጵያ ነዋሪዎች ባሮች ናቸው ! – መስከረም አበራ

September 9, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96703 የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ የቆየ ቢሆንም አሁን የያዘውን መልክ የያዘው ግን ጃ-war የተባለ ራሱን ሾሞ የጨረሰ ሰውየ በአስር ጣቱ ገብቶ ማቡካት ከጀመረ በኋላ ነው፡፡አሁን የያዘው መልክ ምንድን ነው ከተባለ ሆስፒታል የገቡ የ85 አመት ሽማግሌ ከሆስፒታል አውጥቶ ደብድቦ ከመግደል እስከ ንብረት ማውደም የደረሰው የማውቀውን የሲዳማ ህዝብ ሳይሆን የጃ-war ሜንጫዊ ፖለቲካ የመሰለውን ማለቴ […]

ይድረስ የኢትዮጵያን ታሪክ የእጅ መንሻና መተያያ ለምታደርገው ለዳንኤል ክብረት — እባክህን «በሊቃውንት ፊት ጥቅስ አትጥቀስ»! (አቻምየለህ ታምሩ)

September 8, 2019 ይድረስ የኢትዮጵያን ታሪክ የእጅ መንሻና መተያያ ለምታደርገው ለዳንኤል ክብረት — እባክህን «በሊቃውንት ፊት ጥቅስ አትጥቀስ»! (አቻምየለህ ታምሩ) ዳንኤል ክብረት የሚጽፈውንና በሚናገረውን በሚመለከት ከዚህ በፊት ሁለት ጊዜ አስተያየቴን ጽፌ አውቃለሁ። ለመጀመሪያ ጊዜ የጻፍሁት አስተያየት «የዳንኤል ክብረት ነገር — በአንድ ራስ ሁለት ምላስ » የሚል ጽሑፍ ነበር። በዚህ ጽሑፍ ዳንኤል ክብረት እ.ኤ.አ. በኅዳር 2017 […]

ላመነችበት የዋተተች ሕይወት – ታዲዮስ ታንቱ

September 8, 201 ዋለልኝ አየለ፣ አዲስ ዘመን ጋዜጠኝነትን እንደነፍሳቸው ይወዱታል። ከ30ዓመታት በላይ ኖረውበታል። በመምህርነት አገልግለዋል። በፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ረጅም ጊዜ አሳልፈዋል፡፡ በታጠቅ፣ ኢትዮጲስ፣ ፍትሕ… ጋዜጦች ላይ ይጽፉ ነበር፡፡ በሚጽፏቸውና በሚያደርጉት ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ በርካታ ውጣ ውረድ አጋጥሟቸዋል፡፡ በእስር ቤት ስቃይና እንግልት ደርሶባቸዋል፡፡ የዛሬ የ ‹‹ሕይወት እንዲህ ናት›› እንግዳችን ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ ይባላሉ። በ1944ዓ.ም በቀድሞው ሲዳሞ ጠቅላይ […]

የቀድሞው የላሊበላ ገዳም አስተዳዳሪ ሊቀ ሊቃውንት አባ ወልደ ትንሳኤ አባተ አሁን የገጠመን ፈተና ልዩ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ሲሉ አሳሰቡ።

September 7, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/144101 የቀድሞው የላሊበላ ገዳም አስተዳዳሪ ሊቀ ሊቃውንት አባ ወልደ ትንሳኤ አባተ አሁን የገጠመን ፈተና ልዩ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ሲሉ አሳሰቡ።

ለሠላምና መረጋጋት መስፈን የፖለቲካ ኃይሎች ስምምነት ላይ መድረስ ያስፈልጋቸዋል – ፕሮፌሰር መረራ

September 7, 2019 ለሠላምና መረጋጋት መስፈን የፖለቲካ ኃይሎች ስምምነት ላይ መድረስ ያስፈልጋቸዋል – ፕሮፌሰር መረራ ኢዜአ – ሠላምና መረጋጋት እንዲመጣ የፖለቲካ ኃይሎች የሚጋጩ ሕልሞቻቸውን አስቀምጠው ስምምነት ላይ መድረስ እንደሚያስፈልጋቸው የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩና ፖለቲከኛው ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ገለጹ። በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ጉልህ ስፍራ ያላቸው ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ሠላም ሊረጋገጥ የሚችለው በመሰረታዊ ጉዳዮች ላይ መስማማት ሲኖር እንደሆነ […]