የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! (ግዛቸው ጥሩነህ – ዶ/ር)

2019-06-24 በአዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትር በዶ/ር አብይ አህመድ መሪነት የሚካሄደው የለውጥ እንቅስቃሴ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ጮራና ነጻነት እያመጣ መሆኑ የሚያበረታታ ነው፡፡ እንዲያውም የተለያዩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ቡድኖች፤ ምንም እንኳ በሀገሪቱ ውስጥ መኖር ስላለበት አስተዳደር (ፌደራል ወይም አሓዳዊ ወይም የሁለቱ ቅልቅል) የተለያየ እምነት ቢኖራቸውም፤ በዲሞክራሲ ስርአት መስፈን ግን ሁሉም እንደሚስማሙ ይናገራሉ፡፡ ሆኖም ግን፤ የኢትዮጵያ ታሪክና ባህል አካል […]
ከቡርቃ ዝምታ: ወደ ፊንፊኔ ጫጫታ !! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

2019-06-23 ከቡርቃ ዝምታ: ወደ ፊንፊኔ ጫጫታ !! አሥራደው ከፈረንሳይ ኳኳታ የሃሳብ ድህነት መግለጫ መሆኑን ብናምንም፤ ከአፍ ወለምታው በስተጀርባ ያለውን ትልቅ ስብራት ወጌሻም አይጠግነው !! ማስታወሻ : በዚህ ርዕስ መጣጥፍ ለማቅረብ አስቤ ከጎረምሶችቹ ጋር አብሮ አቧራ ላለማቡነን ስል ትቼው ነበር፤ ሆኖም ጎረምሶቹ የሚያቦኑት አቧራ ዛሬም እያገረሸ በማስቸገሩ፤ ማለት የሚገባኝን ለማለት ወሰንኩ፤ እናም ይኸው:: አገር እበት ወልዳ […]
ብጄኔራል አሰምነው ጽጌ! የዘመናችን ታናሹ በላይ ዘለቀ – ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ Ethio semay)

June 24, 2019 ቅዳሜ ከከተማየ ወጣ ብየ ነበር። አንድ ወዳጄ ደውሎ አዲስ ዜና አለ አለኝ። ስንጓዝበት የነበረው ድልድይ ረዥም እና ስልክ ለማስተላለፍ ስለማያመች “በደምብ ማድመጥ ስላልቻልኩ ዘጋሁት”። ትኩስ የተባለውን ዜና ለማድመጥ ቸኩዬ ሲመሻሽ እቤት ስገባ ላንድ የቅርብ ወዳጄ ስልክ ደውየ፤ ምን ተፈጠረ? አልኩት። የሆነውን ሁሉ ነገረኝ። በስፋት ለማወቅ ድረገጾች ላይ ስፈትሽ ወዳጄ ከነገረኝ ጋር ተመሳሳይ […]
በገለልተኛ አካል ሳይጣራ ጀነራል አሳምነውን መክሰስ ኢፍትሃዊነት ነው – ግርማካሳ

June 23, 2019 June 23 2019 የትላንቱ ቀን በጣም የሚያሳዝን ቀን ነው። ለሞቱት ነፍስ ይማር ፣ ለወዳጅ ዘመድም መጽናናቱን ይስጥልን እላለሁ። ከነ ዶ/ር አምባቸውና ጀነራል ሰአረ መኮንን በተጨማሪም ስማቸው የተጠቀሰ ያልተጠቀሰም ብዙ ሞተዋል። ጀነራል አሳምነውንም ገድለዉታልም ይባላል። ያ ሁሉ መሆን አልነበረበት ፣ ግን ሆኗል። እግዚአብሄርን የተመሰገነ ይሁን፣ ዛሬ ነገሮች ተረጋግተው ነው የዋሉት። የፈሰሰ ደም ስለመኖሩ […]
ጀግናው? ዶ/ር አብይ እነሆ! ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

2019-06-23 ጀግና? ደግ ሰው እሺ። ትሁት ሰው፥ አዋቂ ሰው፥ አስተማሪ ሰው፥ ታታሪ ሰው፥ ቢባል ይሁን ያስማማናል። ግን አንዳንዶች ጀግንነትን ከዶ/ር አብይ ብርታት ጎራ አይመድቡትም። ይልቁንም የጀግነንት ማነስ ከድክመቱ ጋር ያያይዙታል። ጀግና አይደለም ይሉናል። ወሬ ብቻ ተባለ። እኔም ብሆን በዶ/ር አብይ ክስተት ተስፋ ሰንቄ፥ ከዚያ ፈንጥዤ፥ ደግሞም ተደናግሬ ሳበቃ የማታ ማታ የደረስኩበትን ላካፍላችሁ። ትንሽ በሞኝነቴ ታገሡኝና፥ […]
ዐብይ መርዝ (መስፍን አረጋ)
2019-06-23 ዐብይ አህመድ፣ ዐብይ አህመድ ያህያ ሥጋ አልጋ ሲሉት ዐመድ፡፡ መንደርደርያ ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው፡፡ የዚህ ጦማር ዓላማ ደግሞ /መደመር/ የሚሰኘው ያብይ አህመድ /የመቀነስ/ ጎርፍ ጦቢያን ጠራርጎ ከመውሰዱ በፊት ጦቢያውያን እንዲገድቡት ለማሳሰብ ነው፡፡ እኔ እራሴ መስፍን አረጋ ይህ የዐብይ ጎርፍ እያሳሳቀ ከወሰደኝ አያሌ ጦቢያውያን ውስጥ አንዱ ነበርኩ፡፡ ጎርፉ ከማሳሳቅ አልፎ አጃጅሎኝ ስለነበር፣ ጎርፉን በማሞገስ የሚከተለውን […]
ሁላችን ሟቾች ነን….ለህይወት ካልሞታችሁ ለመሞት መኖር አትችሉም
ሁላችን ሟቾች ነን….ለህይወት ካልሞታችሁ ለመሞት መኖር አትችሉም “ ይለናል ዮናስ ዘውዴ እናድምጠው።
ወያኔ እጅ ሰጠች – ካባዋንም ገለበጠች!!! (አምሳሉ ገ/ ኪዳን)

2019-06-22 ወያኔ እጅ ሰጠች – ካባዋንም ገለበጠች!!!አምሳሉ ገ/ ኪዳን “እኛ የተመሠረትነውና የታገልነው ለዲሞክራሲያዊት አንዲት ኢትዮጵያ ነው!!!” አቦይ ስብሐት ነጋ ወያኔ የተመሠረተችበትና የታገለችው ትግል የተሳሳተ እንደሆነና ከባድ የፖለቲካ ኪሳራ መከናነቧን የተመሠረተችበትንና የታገለችበትን ትግል ሸምጥጣ ክዳ በአውራ ታጋይዋ በአቦይ ስብሐት በኩል ይፋ በማድረግ ነው እጅ የሰጠችው!!! አቦይ ስብሐት ምን አሉ መሰላቹህ “እኛ የተመሠረትነውና የታገልነው ለዲሞክራሲያዊት አንዲት ኢትዮጵያ […]
ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ ጉዳችንን ስሙት፣ ደረጃችን አስታውሱት! (አፈንዲ ሙተቂ)
2019-06-22 ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ ጉዳችንን ስሙት፣ ደረጃችን አስታውሱት! አፈንዲ ሙተቂ — የቢቢሲ የአማርኛ ድረ-ገጽ በትናንትናው እለት አንድ አስገራሚ ዜና ለጥፏል። ዜናው “ኢትዮጵያ የአሜሪካን የፕላስቲክ ቆሻሻ አልቀበልም አለች” የሚል ነው። በስህተት የተለጠፈ ዜና መስሎኝ ሰዎችን ጠየቅኩ። እውነት ነው አሉኝ። —- እንግዲህ በሌሎች ዐይን ስንታይ ያለንበትን ደረጃ ተመልከቱት። በተለይም የዓለምን ፖለቲካና ኢኮኖሚ በሚዘውሩት የምዕራብ ሀገራት ዘንድ ያለን ደረጃ እንዲህ […]
Ethiopian Airlines Boeing 737 Max crash couldn’t be prevented by physical strength, retired… Fox News 15:41 Fri, 21 June

By Julia Limitone Published June 20, 2019 Pilots physical strength a concern or Boeing Max 8 jets? Retired airline pilot Mark Weiss on the fallout from the crashes of two Boeing Max 8 jets. The latest fears over the Boeing 737 Max jet relates to whether pilots have enough physical strength to turn the manual […]