Ethnocentrism, Ethiopia and the Ethiopian Experience-Part One [Tesfaye Demmellash]

SourceURL:http://quatero.net/ethnocentrism-ethiopia-and-the-ethiopian-experience-part-one-tesfaye-demmellash/ June 14, 2019 Reckoning with Ethnocentrism One might say that the crisis Ethiopia is in today has to do with ethnicity in the raw, tribal consciousness pure and simple. But from a broader, historically informed and critical perspective, the crisis concerns not so much ethnicity simply as the politics of ethnic recognition or identity, […]
Ethio 360 ¨Zare Min Ale¨ Fri 14 June 2019 and Thur 13 June 2019
Ethio 360 ¨Zare Min Ale¨ Fri 14 Jun 2019 2019-06-14 Ethio 360 ¨Zare Min Ale ¨ Thur 13 Jun 2019 2019-06-14
ኢትዮጵያን ከሚያስተዳድራት ኃይል ጋር እንተዋወቅ (ግርማ በላይ)

2019-06-14 ኢትዮጵያን ከሚያስተዳድራት ኃይል ጋር እንተዋወቅ ግርማ በላይ ታላላቅ ሰዎችን ጨምሮ በብዙዎች ዘንድ እንደግሪክ አማልክት በመድረኮች ሣይቀር በይፋ የሚመለከው ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አህመድ የሚዘውረው ቲም ለማ ከሚባለው የኦህዲድ ገዢ ኃይል ጋር አይደለም የምንተዋወቀው፡፡ ሌላ ነው፡፡ “የዶ/ር አቢይ ኢትዮጵያዊነት ከእኔም የኢትዮጵያዊነት (ስሜት) ይበልጣል” ከሚለው እወደድ ባይና አድር ባይ የቤተ መንግሥት ተስፈኛ ቡድን ጋርም አይደለም እዚህ አሁን […]
ከ109 ዓመት በፊት የታተመ የመጀመሪያው የአፍሪካ ልቦለድ ደራሲ ፕ/ር አፈወርቅ ገ/ኢየሱስ (በየሺሃሳብ አበራ)

2019-06-14 ከ109 ዓመት በፊት የታተመ የመጀመሪያው የአፍሪካ ልቦለድ ደራሲ ፕ/ር አፈወርቅ ገ/ኢየሱስ በየሺሃሳብ አበራ አፍሪካ በ 18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከባሪያ ንግድ እስከ ቅኝ ግዛት ወረራ ድረስ የአውሮፓውያን ተስፋፊዎች መፈንጫ ሆና ቆይታለች፡፡ በዚህም የተነሳ አፍሪካ በአብዛኛው የራሷ ባህል፣ስነጽሁፍ እና ቋንቋ እንዳኖራት ተጽዕኖ አሳርፎባታል ፡፡ስዋህሊኛ እና አማርኛ በቅደም ተከተል በተናጋሪ ብዛት የአፍሪካ ቀዳሚ ቋንቋዎች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ የምስራቅ […]
አቶ ያሬድ ሀይለማርያምን እና መሰሎቻቸውን የሚሰማ መንግሥት ከወዴት አለ?! – መስፍን ማሞ ተሰማ

2019-06-14 ሠላም ለናንተ ይሁን! በኢትዮጵያ ሥነ መንግሥትና ሥነ ህዝብ መስተጋብርና ሀላፊነት፣ ህጋዊነትና ተጠያቂነት ላይ የአቶ ያሬድ ሀይለማርያም ምልከታና ምክረ ሀሳብ ሁሌም ያስደምመኛል። ለአብነት ጁን 13/2019 ‘ፖለቲከኞቻችን ጠዋት ጥምጥም ከሰዓት ኩፊ’ በሚል ርዕስ በፌስ ቡክ ገፃቸው ያሰፈሩት ጥልቅና ውስጠትን ጠያቂ የሆነ የወቅቱን ፖለቲካዊ ዱካ የቃኙበት ፅሁፍ አንዱ ነው። የኢትዮጵያ መሪዎች ወይም የመንግሥት ሀላፊ ፖለቲከኞች ግን እንዲህ […]
American diplomats discuss changes taking place in Ethiopia

የአሜሪካ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያ ስላለው ለውጥ ይወያያሉ June 14, 2019 at 2:08 PM Source : United States Institute of Peace In Ethiopia, Former U.S. Diplomats See Promise in Reform As the country’s new, young leader spurs dramatic change, serious challenges lie ahead, say former American ambassadors. Thursday, June 13, 2019 By: Fred Strasser In Ethiopia, political […]
ፖለቲከኞቻችን ጠዋት ጥምጥም፤ ከሰዓት ኩፊ፤ (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-06-13 ፖለቲከኞቻችን ጠዋት ጥምጥም፤ ከሰዓት ኩፊ፤ያሬድ ሀይለማርያም ሰሞንኑ ከገዢው ፓርቲ እስከ ተቃዋሚ እና አንዳንድ አክቲቪስቶችም ጭምር ጠዋት የቄስ ጥምጥም፤ ከሰዓት ደግሞ የሼሆቹን ኩፊ አጥልቀው እና የእምነት አልባሳት እየቀያየሩ ሲያደናግሩን የፖለቲካ ድባቡን ቅድመ ምርጫ እንዲሸት አድርገውት ነበር። ምርጫ ሲቃረብ ፖለቲከኞች ቀልባቸውን ይስታሉ። ያልሆኑንት ይሆናል። ያልሰሩትን ይቀባጥራሉ። የማይሰሩትን እንፈጽመዋለን ብለው ቃል ይገባሉ። ይምላሉ፤ ይገዘታሉ። በየትኛውም አገር የምርጫ […]
የጉራጌ ሕዝብ ከ158 ዓመታት በፊት. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-06-13 የጉራጌ ሕዝብ ከ158 ዓመታት በፊት. . . አቻምየለህ ታምሩ ሰማዩም ምድሩም የኛ ነው የሚሉን ኦነጋውያን የሚይዙት ቅጣምባሩ ጠፍቷቸዋል። ከሰሞኑ ደግሞ ባሰራጩት በምስል የታገዘ ዜና በጉራጌ ምድር ከ158 ዓመታት በፊት ተቋርጦ ነበር ያሉን የገዳ ስርዓት ማስጀመራቸውን ነግረውናል። እንዲህ አይነት ዜና ሲሰማ ዝም ማለት ተገቢ ባለመሆኑ ከ158 ዓመታት በፊት የጉራጌ ሕዝብ ከኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግሥት ጋር ስለነበረው ግንኙነት፣ […]
ጠብ አጫሪና ጥቃት አድራሽ የፌስቡክ ፖስቶችን እንዴት ሪፖርት ማድረግ ይቻላል? – ቢቢሲ /አማርኛ

የማሕበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ሆነ ብለውም አልያም በስህተት የሚያሰሯጯቸው መረጃዎች በሌሎች ተጠቃሚዎች ላይ ቀጥተኛ የሆነ ጉዳት ሊያስከትሉ ይችላሉ። በኢትዮጵያም ፌስቡክን በመጠቀም የሚሰራጩ አንዳንድ መረጃዎች በሌሎች ተጠቃሚዎች ላይ ጉዳት ሲያስከትሉም ተስተውሏል። የማህበራዊ ሚዲያ አውታሩ ፌስቡክም መሰል መረጃዎች በሌሎች ላይ የሚያሳድሩትን ጫና ለመቅረፍ በማሰብ ማንኛውም የፌስቡክ ተጠቃሚ በገፁ ላይ የሚመለከታቸው መልዕክቶች (Facebook posts) በሌሎች ሰዎች ላይ ጉዳት ሊያስከትሉ […]
ትልቁ ችግር ያለው ከውድቀት ከአለመማር እንጅ ከመውደቁ ላይ አይደለም ! – ጠገናው ጎሹ
Source URL:https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95631 ትልቁ ችግር ያለው ከውድቀት ከአለመማር እንጅ ከመውደቁ ላይ አይደለም ! – ጠገናው ጎሹ | Zehabesha Amharic June 9, 2019 ጠገናው ጎሹ እንደ መግቢያ አርቲስት/አክቲቪስት ታማኝ በየነ “በትግል ሂደት ወቅት መውደቅና መነሳት ያለ ነው። አሁንም ብንወድቅም አቧራችን አራግፈን መነሳታችን አይቀርም” የሚለውን አጠቃላይ እውነት (general truth) እና አጠቃላይ መርህ ( general principle) ሰሞኑን ኢሳት ውስጥ […]